Åll ø£ øñ€🤣📚
ሁላችሁም ይህን channel join በሉ ትምህርት እያገኛቹ ፈታ የምትሉበት channel ነው https://t.me/just_join_pls share ማረግ እንዳይረሳ contact with cross:-@miki_man19
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
181
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
♡♡♡እንደ ማፈቅራት😍☙ ስናገር ልቤ በደስታ ይሞላል አንድ ትልቅ ጀብድ እንደፈፀመ ወታደር አካሌ በወኔ ስሜት ሲገታተር ይሰማኛል።💪❤️ ሰው ህልሙን በተግባር በሚኖርበት አለም እኛ ግን ተግባርን በህልም የምንኖር ድንቆች እኮ ነን።👩❤️💋👨 hhhh ደሞ እኮ ስንጣላ አይጣል ነው ኩርፊያዋ ንዴትዋ ለንንግግሯ እንኳን እኮ ደንታ የላትም hhh የኔ ፍቅር ከንዴትእና ከንንግግሯ ጀርባ ያለጥፊትዋ ይቅርታ🥺ღ ጠያቂ ናት የራሷን ሰው ላለማጣት ያለወንጀልዋ ትከሰሳለች😞.... ምን ብዬ ልጥራት ታድያ ስም እንኳ አይገልፃት አስር ጥፋቶችዋን እንዳላይ አንዱ ፍቅሯ አወረኝ👨🦯 አፈቀርኳት በጣም የፍቅሯ ወላፈን❤️🔥❦ በልቤ ሲንቦለቦል ይሰማኛል የሰውነትዋ ጠረን🥺 በለመደ አፍንጫዬ ሽቶዩን ጠላሁት በተለይማ😊 ከንፈርዋ ከንፈሬን ሲነካው ድሮም ሸምበቆ የነበረው ልቤ የምትሰነዝርበትን የፍቅር መድፍ መቋቋሙን ተሳነው ከንፈሬ ከንፈሯን ለቆ አንገቴ ጭኗን መንተራስን ተመኘ።😔 hmmm አልበገር ባዩ አካ ሌ ለልዕልቷ ተንሰፈሰፈ......👸የምላት ቢጠፋኝ ልቤ ብቻ አልኳት....❤️✵❦
✍Solii
💜🅔🅖🅝🅐 🅩🅔🅜🅔🅝 💜 ᴊᴏɪɴ ᴀɴᴅ ሼር 💜 @just_join_pls
Hammasini ko'rsatish...
DISCOUNTER™
ወደ ጫማ መደብራችን እንኳን ደህና መጡ ምቹ፣ጊዜዉን የጠበቁ ና የሚያምሩ SNEAKEሮችን በተገቢዉ ዋጋ ያገኛሉ የእናንተ ምቾት ለኛ ልዩ ቦታ አለዉ ✍︎ @ZeSuraphel @WeKRBL Free Delivery
#የድሬ_ፋዘር ልጁን
፡
፡
፡
ልቀቁኝ እገለዋለው ሰው በተሠበሠበበት እኮ ነው አልቅምም ብሎ ያዋረደኝ☹️😒😂🤣👍 እረ like የለም
ጫማ👠 እየሸጠላት አንድ ጊዜ እግሬ ላይ ልለካውና ልየው ስትለው..
በነገራችንላይ_ፓንትም_እንሸጣለን👙🤣
?
ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ 🔑💡🔑 የሚከብደን???
ስለዚህ ነገር አስቡ¡¡ ይሄንን ነገር እያሠራጫቹ ነው ወይስ???
ይሄን እንዳላየ ሆናቹ ታልፋለቹ ♂፣ ምክኒያቱም እናንተ ደስተኛ ያደርገናል ብላቹ የምታስቡት👈____ስለሆነ???
ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ⏩
80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም✖️
እግዚአብሔር 💒አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን🔥🔥 እክዳችኀለሁ
ልክ አንድ በር 🚪 ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል
እግዚአብሔር ሁለት በር🚪🚪 ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ...
እግዚአብሔር አይፎን 📲 ባይኖረውም የእኔ ተመራጭ ቁጥር ነው.......!!
ፌስቡክ 📒 አይጠቀምም ግን ምርጥ ጓደኛዬ ነው.......!!
ትዊተር ® ባይጠቀምም እኔ እስካሁን እከተለዋለው.......!!
እና ያለምንም ኢንተርኔት ኔትዎርክ 📶
እኔ ግን ከርሱ ጋር ተገናኝቻለሁ......!!
ቴሌግራም ♻ላይ ባይኖርም ግን ሁልጊዜ በመስመር ላይ ነው........!!
ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል ✝🙏🙏✝
5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር 💞 ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ 🌈🌈🌈
እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ
አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደሆስፒታል ይወሰዳሉ ። ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ። ከጥቂት ግዜ በኃላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ500 ዶላር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ግዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለ ገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ግዜም ባይሆን ቀስ እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ። ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤ የማለቅሰው 24 ሰኣት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 500 ዶላር ልከፍል በመሆኑ ነው ፤ ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የእግዚአብሔርን ንፁ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የእግዚአብሔር እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? " በማለት መለሱለት
አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የእግዚአብሔር ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አምላክ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አመሰግናለው " በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ
ሰይጣን :😀😂😂😁😁😀
ኢየሱስ : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ልጅ የኔ ነው አላልክም
ኢየሱስ ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
ኢየሱስ : አዎ ልጄ ነው
ሰይጣን : ያንተ ልጅ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
ኢየሱስ ፡እይ የኔ ልጅ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል
እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት
Share:-@just_join_pls