cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Pure Consciousness

ብዙ አመታትን በጥናት አሳልፈሀል🧐 ነገር ግን አንዲት ቀንን ወይስ አንዲትን ሰዓት እንኳ አትሰጥም ለራስህ እራስህን ለማጥናት , ለማየት ለማወቅ , ማን እንደሆንክ ለመረዳት🤔ትክክለኛዉን ውስጣዊ አንተነትህን ለማግኘት ! Join Us: @Pure_Consciousness ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @Consciousness420

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
755
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-1530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
አዕምሮህ እንዴት አንድ ሀሳብ ላይ ችክ ምንችክ እንደሚል ማለትም ሀሳቦቹን  ደግሞ ደጋግሞ መልሶ መላልሶ እንዴት እንደሚያመነዥካቸው ተመልከት ይህን ማስቆም አለመቻልህ ደግሞ አንተን እንዴት በስቃይ ውስጥ እንደሚዘፍቅህ ተመልከት። ⏩መፍትሔ=         አንተ አእምሮህን አይደለህም         አንተ ሃሳቦችህን አይደለህም በአንተ እና በአእምሮህ መሃል ልዩነት አለ            ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ለብዙዎች መድረስ እንድንችል ይህን ቻናል Please 🙏🙏🙏 Share ሼር ሼር አድርጉት።
Hammasini ko'rsatish...
አዕምሮህ እንዴት አንድ ሀሳብ ላይ ችክ ምንችክ እንደሚል ማለትም ሀሳቦቹን  ደግሞ ደጋግሞ መልሶ መላልሶ እንዴት እንደሚያመነዥካቸው ተመልከት ይህን ማስቆም አለመቻልህ ደግሞ አንተን እንዴት በስቃይ ውስጥ እንደሚዘፍቅህ ተመልከት። ⏩መፍትሔ= አንተ አእምሮህን አይደለህም አንተ ሃሳቦችህን አይደለህም በአንተ እና በአእምሮህ መሃል ልዩነት አለ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ለብዙዎች መድረስ እንድንችል ይህን ቻናል Please 🙏🙏🙏 Share ሼር ሼር አድርጉት።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የኤክሃርት ቶሌን አምስት መጻሕፍት በአንድ የያዘው መጽሕፍ ለንባብ በቃ :: አሁናዊ ኃይል ጉዞ ለመጀመር በቅድሚያ ተንታኝ አእምሮአችንን እንዲሁም አእምሮ የፈጠረው ሃሰተኛ ራስ ወዳድ ማንነታችንን (ኢጐ) ወደኋላ መተው አለብን ፡፡ ጉዞው አስቸጋሪ ቢሆንም ኤክሃርት ቶሌ በቀላል ቋንቋ እንዲሁም በጥያቄና መልስ ይዘት ተጠቅሞ ሐሳባችንን ዝም በማሰኘት ነፃ ሕይወታችንን እንዴት መፍጠር እንደምንችል ያሳየናል፡፡ አሁናዊ ኃይልን መተግበር - ይህ መጽሐፍ የንቃተ-ኅሊና ከፍታን እንዲሁም የሕይወትን መሠረታዊ ሽግግር ልምድ ይገልጻል፡፡ በተጨማሪም አሁናዊ ሕይወትን በመኖር በደስታና ሰላም ወደተሞላ ከፍታ ደርሰን ከችግር የሆነ አኗኗር ላይ የምንደርስበትን መንገድ ያሳየናል፡፡ በፀጥታ መናገር ፡-ሕይወት ቀያሪ በሆነው በዚህ መጽሐፍ ዝምታና ፀጥተኝነትን ተጠቅመን እውነተኛ ማንነታችንን የምንሆንበትን መንገድ እናያለን፡፡ በሐሳባዊ አአምሮ ካልተጋረድን ችግር እና ስቃያችን ይወገዳል፡፡ በፀጥተኝነት ውስጥ ያለ ጥበባትን በመረዳት ተፈጥሮአችንን በአዲስ ዕይታ እንገነዘባለን፡፡ አዲሲቷ ምድር ፡- በዓይነቱ ልዩ በሆነው መጽሐፍ ኤክሃርት ቶሌ እነዚህን የምታሳኩበት መንፈሳዊ መዋቅር ያሳያችኋል፡- ራሳችሁን በተሻለ የምትገነዘቡበት፣ ዓላማችሁን የምትከውኑበትና የምታሳኩበት፣ ሙሉ አቅማችሁ ላይ የምትደርሱበት፣ ግጭቶችን በቀናነት የምትመዝኑበት፣ አሉታዊ ባህርያትን የምትቀይሩበት፣ አሁንን የምትኖሩበት ከመላ ሕይወት ጋር አንድነት-ይህ ደግሞ በጥልቀት የመግባትና ያላችሁበትን ስፍራ የማወቅ መንገድ ጠቋሚ ነው፡፡ መፅናናት፣ ጥበብ ወይም መነቃቃት ስትፈልግ የምትጠጉበት ስፍራ ነው፡፡ አሁን ላይ በመኖር ውስጣዊ ሽግግርን ለሚሹ ይህ መጽሐፍ ወሳኝ መደገፊያ ይሆናቸዋል፡፡ በኪችሁ የምታኖሩት የውስጣዊ ሰላምና ጥበብ መመሪያችሁም ነው፡፡
Hammasini ko'rsatish...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ደስተኛ መሆንህን ባወቅክ ቅፅበት ደስታህ አለ? ደስተኛ  በሆንክ ቅፅበት are you aware of it ? በ conflict ውስጥ ብቻ ነው።  ደስታህን የምታስተውለው። ደስታ የበለጠውን የተሻለውን ማስታወስ አይደለችም ። conflict ባለበት ደስታ የለችም አዕምሮ ባለበት ሁሉ ደግሞ conflict አለ። ሀሳብ በየትኛውም እርከን የ memory ግብረ መልስ ነው። ስለሆነም ሀሳብ በተፈጥሮ conflictን ይፈጥራል ሀሳብ sensation ነው። sensation ደግሞ ደስታ አይደለም። sensations (ስሜቶች)  ሁሌም  gratifications  ይፈልጋሉ  and the end is sensation. ደስታ ፍላጎት አይደለም ስለዚህ ተፈልጐ ሊገኝ አይችልም
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🎈 Q: ማሰባችንን ወይም ሀሳባችንን እንዴት እናስቆማለን?? A:-  ይህ የብዙዎች ጥያቄ እንደ ሆነ አውቃለሁ :: ማለትም የአዕምሮ አሉታዊ እና አውዳሚ ዘይቤዎች በራሳችሁ ውስጥ በንቃት ከተመለከታችሁ በኋላ ማለት እንዴት እንደ ሚያሰቃያችሁ እንደ ሚያስፈራራችሁ ስታውቁ ለማስቆም መሞከራችሁ ተፈጥሮአዊ የሆነ ምላሽ ነው :: 🗣ነገር ግን እወቁ!!ማሰብህን ማስቆም አትችልም  ማለት ሀሳቦችህ አይቆሙም እያልኩ ሳይሆን ማስቆም ግን አትችልም  በራሱ ሁኔታ ነው እና የሚቆመው ለማቆም በመጣር ሳይሆን  ይህን በደንብ ማወቅ አለብህ ካለበለዚያ አዕምሮዬን አስቆማለሁ ብለህ ልትቀውስ ትችላለህ :: አዕምሮህን ከሀሳብ ንፁህ የምታደርገው ሀሳቦችህን በማስቆም አይደለም :: ነገር ሀሳቦችህን ለማስቆም የምታደርገው ጥረት ይበልጥ አንተ ላይ ጭንቀት ,ውጥረት ግጭትን ... ይጨምርብሀል :: አዕምሮህም ለሁለት ትሰነጥቃለህ :: የሚያስበው አካል እና ሃሳብን ለማስቆም የሚታትረው አካል አንዱ አንዱን ለመቆጣጠር ለማስቆም ትግል ግጭት ውስጥ ይገባል ::  ነገር ግን አዕምሮህን እንደሆነው ተወው የፈለገውን ያስብ እንደ ፈለገው ይዋትት እንደ ፈለገው ይቀባጥር እንደ ፈለገው ይተች ይተልም .... ነገር ግን አንተ ከሀሳቦችህ ጅርባ ሆነህ ካለ ምንም አስተያየት ማለትም ይህ ቢሆን ይህ ባይሆን ሳትል እንዲሁም ፍርድ ሳትሰጥ ማለትም ይህ እንዲህ ነው ይህ እንዲያ ነው ሳትል በንቃት ሀሳቦችህን ስትመለከት በዛ ቅፅበት በራሱ ሁናቴ ፀጥ ረጭ ይላል:: ተመልካች ሁን Be The Watcher ::
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዕምሮሽ ከአሁን ለማምለጥ የሚፈለግበትን አባዜ ልማዱን በማጥናት ጀምሪ የወደፊቱ ከአሁን ይልቅ ወይ መልካም አለበለዚያ የከፋ ሆኖ የሚቀረፅ የአዕምሮ ምናብ መሆኑን ትደርሺበታለሽ በምናብ የተሳለው የወደፊቱ ትልም መልካም መልካሙ ከሆነ በተስፍ ያስቃዥሻል ወይም የሚያስፈነድቅ መጠበቅ ውስጥ ያስገባሻል የወደፊቱ ትልም የከፋ ከሆነ ደግሞ ጭንቀት ያተርፍልሻል 💚 አንድ ነገር ግን ልንገርሽ ሁለቱም ቅዠት ናቸው
Hammasini ko'rsatish...
3
Photo unavailableShow in Telegram
1
I am sending you 1π! Pi is a new digital currency developed by Stanford PhDs, with over 47 million members worldwide. To claim your Pi, follow this link https://minepi.com/Museyeshi and use my username (Museyeshi) as your invitation code.
Hammasini ko'rsatish...
Pi Network - Home Page

Pi is a network of tens of millions of humans mining Pi cryptocurrency to use and build the Web3 app ecosystem.

I am sending you 1π! Pi is a new digital currency developed by Stanford PhDs, with over 47 million members worldwide. To claim your Pi, follow this link https://minepi.com/Museyeshi and use my username (Museyeshi) as your invitation code.
Hammasini ko'rsatish...

Photo unavailableShow in Telegram