uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

Kanalga Telegram’da o‘tish

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

Ko'proq ko'rsatish
732
Obunachilar
-124 soatlar
-67 kun
-630 kun
Postlar arxiv
በቀን 06/08/2016 ዓ.ም በቢሾፍቱ ወረዳ ቤተክህነት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የተዘጋጀው ልዩ የሰንበት ተማሪዎች ሁሉ አቀፍ መንፈሳዊ ጉባኤ ተካሄ #የፈለገ_ጥበብ_ሰንበት_ትምህርት_ቤት_የመረጃ_ሚዲያ_እና_ህዝብ_ግንኙነት_ክፍል #FTM

የልዩ ፍላጎት ምድብ መስማት የተሳናቸው አባላት 6ኛ አመት ክብረበዓላቸው ላይ በምልክት ቋንቋ ሲዘምሩ በጥቂቱ።

በዛሬው ዕለት የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት የልዩ ፍላጉት ምድብ የመስማት  የተሰናቸው ተማሪዎች  የ6ኛ አመት የምስረታ ክብረ በአልን በደማቅ እና ባማረ መልኩ ተጋባዥ እንግዶች ባሉበት ተከናወነ። ፈለገ ጥበብ ሚዲያ መጋቢት 15/2016 ዓ.ም ደብረዘይት/ቢሾፍቱ https://t.me/felegetibebimage

በዛሬው ዕለት የደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት የ2016 ዓ.ም የግማሽ አመት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ። በመርሀግብሩም ላይ የ2016 ዓ.ም የግማሽ አመት ሪፓርት የዝማሬ እና ውይይት መርሀግብር የተካሄደ ሲሆን እንደ ሰንበት ትምህርት ቤት አሁን ላይ ያለውን አቅዋም መሻሻል ያለበትን ነገር እና መቀጠል ያለበትን ነገር ለይቶ በማወቅ በሚቀጥለው የ2016 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንዲቀርብ አቅጣጫ በማስቀመጥ ከደብሩ ሰበካ ጉባኤ ተወካይ ዲያቆን በቀለ መልዕክት በማስተላለፍ  መርሀግብሩ በፀሎት ተጠናቋል። ፈለገ ጥበብ ሚዲያ #FTM መጋቢት 15/2016 ዓ.ም https://t.me/felegetibebimage