✝ መዝሙሬ✝ ግራፍክስ |MEZMURE_GRAPHICS
💛እየሱስ ፍቅር ነዉ💛 👉 ክርስትያን ፕሮፋይል ፕክቼርስ 👉መንፈሳዊ ጥቅሶች 👉የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሮ 👉አዳድስና የቆዩ መዝሙሮች Inbox @Serafiiiimm @MG_SUPPORT_BOY ©MEZMURE GRAPHICS Our YOUTUBE Channel Link https://youtube.com/channel/UCblT5r67tC2lVttV7
Ko'proq ko'rsatish379Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Обуначиларнинг ўсиш даражаси
Ma'lumot yuklanmoqda...
በወንጌል አላፍርም!!
የማያፍርበት ብቻ ሼር ያድርግ!
Graphics by SURAPHEL
MEZMURE_GRAPHICS
Watch "ተወለደ pastor አገኘሁ ይደግ || Lyrics Video" on YouTube
https://youtu.be/Xqp6f7YIC0Y
ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
¹² ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
¹³ ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ፦
¹⁴ ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።
🎄እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ🎄
🎄የሰላም፣የደስታ ይሁንላችሁ 🎄
GRAPHICS BY @S_KING13
@MEZMURE_GRAPHICS
🎄መልካም የገና በዓል🎄
“ከዚህም ሰው ዘር እግዚአብሔር እንደ ተስፋው ቃል ለእስራኤል መድኃኒትን እርሱም ኢየሱስን አመጣ።”
— ሐዋርያት 13፥23
🎄CHRISTMAS PICTURE🎄
GRAPHICS BY @S_KING13
@MEZMURE_GRAPHICS
. ተወለደ
አገኘሁ ይደግ እና ታጋይ ወ/ማርያም
🎄CHRISTMAS SONGS🎄
🎄🎅መልካም ገና🎅
▷ @Mezmure_Graphics ◁
▷ @Mezmure_Graphics◁
△Join us △
🎄
❤
የፍቅር ስጦታዬ!!
እንኳን ለጌታችን ለመድሃንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳቹ።🎄🎄
GRAPHICS BY SURAPHEL
@MEZMURE_GRAPHICS
🎄MERRY CHRISTMAS🎄
🎄
❤
Hammasini ko'rsatish...