Абиссинецъ – የሐበሻ መስኮብ
Всё о «стране 13 месяцев солнца» и ее сопределах со спонтанными лирическими отступлениями в иные области личного опыта.
Ko'proq ko'rsatish- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Ma'lumot yuklanmoqda...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢንዱስትሪው የአቪዬሽን ኦስካር ተብሎ በሚጠራው የስካይትራክስ መድረክ ለሰባተኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ በመባል ክብርን ተቀዳጅቷል። ከዚህ በተጨማሪም: 🏆 የአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል አየር መንገድ ለስድስተኛ ተከታታይ ዓመት 🏆 የአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክፍል አየር መንገድ ለስድስተኛ ተከታታይ ዓመት፣ እንዲሁም 🏆 በአፍሪካ የኢኮኖሚ ክፍል ምርጥ ምግብ አገልግሎት ሰጪ አየር መንገድ በመባል ተደራራቢ ድልን ተጎናጽፏል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስኬቶ ቹ ሁሉ አብረውት ለተጓዙት ክቡራን ደንበኞቹ የከበረ ምስጋና ያቀርባል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ

The apostles were filled with the Holly Spirit (2) and began to speak (3) in other languages (2) መንፈስ ቅዱስ ወረደ ላዕለ ሐዋርያት (2) ተመሲሎ (5) በነደ እሳት (2)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው የሸገር ታላቁ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በኩራ ጂዳ ክፍለ ከተማ እየተካሄደ ነው። በአምስት ዓመታት እንደሚጠናቀቅ የተመላከተው150 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው መንገድ÷ ሁሉንም የሸገር ከተማ ክፍለ ከተሞች እንደሚያገናኝ ተገልጿል፡፡ በመጀመሪያው ዙር በ4 ነጥን 5 ቢሊየን ብር የ38 ነጥብ 5 ኪሎሜትር ግንባታ እንደሚከናወን የተገለጸ ሲሆን÷ […]
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተክለ ትኩዕ አስመጪና ላኪ ከህንዱ ፒያጆ ኩባንያ ጋር በመተባበር የከፈተው የባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ ይፋዊ ስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የተክለ ትኩዕ አስመጪና ላኪ ባለቤት ተክለ ትኩዕ ÷ ድርጅቱ ከህንድ አስመጥቶ በመገጣጠም ለገበያ እያቀረበ የሚገኘው የህዝብና የጭነት ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎችን ነው ብሏል። የፒያጆ […]
ADDIS ABABA, June 21 (Xinhua) -- Beiqi Foton Motor Co., Ltd, a Chinese vehicle manufacturer, has announced its desire to engage in the production of electric vehicles (EVs) in Ethiopia to support the country's transition to electric mobility.
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.