cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

FutureX

The future starts here!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
8 362
Obunachilar
+924 soatlar
+1107 kunlar
+70230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ተዓምር ትሰራለህ! አሸናፊ የሆንከው በፈጣሪ መመካት ስትጀምር ነው፤ ስለዚህ ምንም ነገር ብትሞክር ወይ ታሳካዋለህ ወይ የሚገርም የህይወት ትምህርት ትማርበታለህ። ምንም ነገር ለመጀመር አትፍራ! ወዳጄ ህልም ካለህ፣ ጥረት ብትጨምርበት እና የአላማ ፅናት ብታዳብር ካሰብከው በላይ ተዓምር ትሰራለህ! አሸናፊ መሆን የሚፈልግ ሰው ይሄን ማድረግ ነው የሚጠበቅበት። ተዓምረኛ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @futureXethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
Hammasini ko'rsatish...
🔥 59👍 24🙏 24👏 8🥰 6 3
ትችላለህ! የሰማይ አባትህ ለትልቅ አላማ ነው ሰው አርጎ የፈጠረህ! “አልችልም! አልረባም! የትም አልደርስም!” አትበል! አንተ ባትሆን የማታልፋቸው ጊዜያት ነበሩ፣ አታልፍም የተባልከውን ከባድ ፈተና አልፈሀል፤ ይሄንንም ጊዜ በሚገርም ጥንካሬና ብርታት ማለፍ ትችላለህ! የተለየ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @futurexethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
Hammasini ko'rsatish...
👍 122🥰 18 6👏 4💯 4❤‍🔥 3🔥 2😁 2🤔 2
60 ቀን አለህ! 👉 ፈተና ሀምሌ ከሆነ ቢያንስ 60 ቀን አለህ። 👉 ከዛሬ ጀምረህ በየቀኑ ቢያንስ 6 ሰዓት መድበህ ለፈተና ተዘጋጅ! 👉 ከ 6 ሰዓቱ ውስጥ 4 ሰዓቱን አጥና 2 ሰዓቱን የማትሪክ ጥያቄ ስራ! ፈተናው 1 ሳምንት እስኪቀረው ድረስ አሁን ያልኩህን በፅናት ካደረከው ማትሪክን ማለፍ ብቻ ሳይሆን ምናልባት ትልቁን ውጤት ታስመዘግባለህ። ዳይ ወደ ተግባር! ጥረታችሁ እንዲሳካ ተመኘንላችሁ @FutureXethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
Hammasini ko'rsatish...
👍 127🤝 19 10🫡 4🔥 2🥰 1🕊 1
እንደምትቀይረው እመን! ጂም ሮን የተባለ ደራሲ ላንተ ብሎ ፑሽ-አፕ (ስፖርት) እንዲሰራልህ ሌላ ሰው አትቀጥርም ስለዚህ ከሌላ ሰው ብዙ አጠብቅ ይለናል። የኛን ሸክም ማንም አይሸከምልንም፣ እንደውም እኛ ከራሳችን አልፈን የሌሎችን ሸክም ማቅለል እንደምንችል ማመን አለብን። አሪፍ ነገር ስናገኝ በልፋቴ እንደምንለው ከባድ ነገር ሲገጥመንም በጥፋቴ ማለት አለብን። የኛ ጥፋት መሆኑን ስናምን ለመፍትሄው ግማሽ መንገድ ተጉዘናል። ሰበብ እንደሚያበዛ ሰው ቆሞ የሚቀር የለም! @Futurexethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
Hammasini ko'rsatish...
👍 66🔥 8👌 4🙏 2
ወሳኙ ጥያቄ! በየቀኑ ራስህን ማሻሻል፣ መጎበዝ ፈልገህ ነገር ግን ወደኋላ የሚጎትትህ ነገር ከበዛ ራስህን 1 ጥያቄ ጠይቀው፤ "ለውጡን ምን ያህል እፈልገዋለው?" በልና መልሱን ለራስህ ንገረው። ውሀ ቢጠማህ የትኛውንም ዋጋ ከፍለህ ውሀ ለመጠጣት ጥረት ታደርጋለህ፤ አየህ ራስህን መለወጥ እንደ ውሀው ያስፈልገኛል ብለህ ካመንክ በየቀኑ በፅናት ታጠናለህ፣ ታነባለህ፣ ራስህን ለነገ ታላቅ ህይወት ታዘጋጀዋለህ! አሁን ራስህን ጠይቀው! @Futurexethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Hammasini ko'rsatish...
👍 85🥰 14🌚 7🔥 6👏 3🕊 3😢 1
ትንሽ ታገስ "ትዕግስት ይኑርህ ሁሉም ነገሮች ቀላል እስኪሆኑ ከባድ ነበሩ" ይለናል ፐርዢያዊው ገጣሚ ሰዓዲ። የጎደለህ ትንሽዬ ትዕግስት ነው እንጂ የምትፈልገው ነገር ካንተ አያመልጥም! ታገስ ማለት ግን ቁጭ ብለህ ተመልከት አይደለም፤ ጥረትህን ሳታቆም ጠብቅ ነው። ታላቅ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @FutureXethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
Hammasini ko'rsatish...
👍 92 12🥰 10🔥 5🕊 3
በምትችለው ተዘጋጅ! የፈተናውን ቀን መቀየር አትችልም! አንተ ግን ውስጥህን አሳምነህ ምርጥ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጅ! ምክንያቱም ባትዘጋጅም ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም። ጥቂቶች ስኬታማም ደስተኛም የሚሆኑት የተለዩ ስለሆኑ ወይ እድለኛ ሆነው አይደለም፤ ላመኑበት ጉዳይ በፅናት እና በትዕግስት ስለሚቆሙ ነው። አንተም ለዚህ አታንስም ወዳጄ! ልዩ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 Inspire Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Hammasini ko'rsatish...
🔥 61👍 31 23🙏 11🕊 5👏 2
የማትሪክን ፍርሀት ማሸነፍ! የማትሪክ ፈተና በተለይ ሲደርስ ውስጥህ በጣም ሊፈራ ይችላል፤ አንድ ቀላል መፍትሄ ልንገራችሁ። ለፈተና ዝግጅት የምትችለውን ጥረት ሁሉ ካደረክ "ከፈጣሪ ጋር በደምብ ሰርቼ እወጣለው" ብለህ ጠዋት ስትነሳ፣ ማታ ልትተኛ ስትል እየደጋገምክ ለራስህ ንገረው፣ በወረቀት ፃፈው። አይምሮህ የነገርከውን ስለሚያምን ፍርሀት ይጠፋል፤ በትኩረት ፈተናውን ሰርተህ ትወጣለህ። ውብ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @FutureXethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
Hammasini ko'rsatish...
🏆 74🙏 22👍 19👏 12 11🥰 3🕊 2🫡 1
በፈተና ደስ ይበልህ! እውነተኛ ለውጥ በፈተናና በችግር የተሞላ ነው፤ ከንብ ማር መውሰድ የሚፈልግ ሰው ንድፊያዋን መታገስ አለበት።  ወዳጄ ነገሮች ከባድ ሲሆኑ ብታዝን፣ ብታማርር ወይ ራስህን ብትጎዳ ምንም አትፈጥርም! ትዕግስትህን በሚፈትኑ ችግሮች ተስፋ አትቁረጥ ምክንያቱም ጠንካሮች ናቸው የሚፈተኑት! ጣፋጭ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @FutureXethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
Hammasini ko'rsatish...
👍 78 17🔥 9🤯 2🕊 2❤‍🔥 1🥰 1
የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ሁልጊዜም ምርጫህ ህይወትህን ይወስነዋል፤ ዛሬ የምትወስነው እያንዳንዱ ውሳኔ ውጤቱን የሚያሳይህ ነገ ነው። ትምህርት የዚህ አለም መጨረሻ አይደለም! ግን ጊዜህን ሰጥተህ እየተማርክ እስከሆነ ድረስ በደምብ ተማር! የምትችለውን ካደረክ ራስህንና የሚወዱህን ማስደሰት ትችላለህ። የሚገርም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Futurexethiopia ለውጥ አሁን ይጀምራል!
Hammasini ko'rsatish...
👍 85👏 11🔥 5🕊 2 1