⛪️ቀዳሚው ሰማዕት💙፲፯
👉የተለያዩ መዝሙሮች 👉ግጥም 👉ትምህርት 👉ጥያቄ እና መልስ 👉እና አስተማር ጥቅሷች 👉የአባቶች አባባሎች ቁም ነገር ➵ይህ ቻይናል በማሕበረ ቅዱስ እስጢፋኖስ መዝሙር ክፍል የተከፈተ በርካታ ነገሮች ይለቀቃሉ በወራዊ እና አመተዊ የክብረ በዓል መዝሙራን ያሬዳዊ ዜማ እና የተለያዩ የማሕበሩ መልክቶች እና ሐሳቦች የሚተላለፍ ይሆናል🌹🌹🌹
Ko'proq ko'rsatish469
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-130 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
✞ መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው ✞
መከራው ክርስትናዬን አጣፈጠው
ስደቱ ማህተቤን አጠበቀው
በሞት መንደር በሀዘን ውስጥ በመከራ
አየውት እግዚአብሔርን ከኔ ጋራ
ክርስትያን ተብለን በክርስቶስ ስም የተጠራነው
በጥልቁ ውስጥም በእግዚአብሔር እንድናምን ነው
ለጥቂት ግዜ ቢበረታብን ስደት ሀዘኑ
አምላክ ግን መውጫ ያዘጋጃል በዚህ ተፅናኑ
አዝ__
በስደት ሳለን ካፋችን ቢደርቅ የፅዮን ዜማ
ከወንዙ አጠገብ ቁጭ ብለን ሰለን ድምፁን ሳንሰማ
በእግዚአብሔር ጊዜ ከባቢሎን ምድር እንለቃለን
መሰንቆአችንን ከአርያም ዛፍ ላይ እናወርዳለን
አዝ__
ደካሞች ሲሉን በስሙ ያን ጊዜ እንበረታለን
ድሆች ስንባል ባለጠጎች እናደርጋለን
በምድር ቅዱስ ህዝብ አድርጎ ለእርሱ ለየን
ጨለማው አልፎ በቸርነቱ ብርሀን አሳየን
አዝ__
ከፀጋ በላይ እንዳንፈተን ይከልለናል
በቁስላችን ላይ የፈውስን ዘይት ያፈስልናል
በጊዜም ቢሆን ያለ ጊዜውም በእርሱ እንፅና
እንኳን ስደቱን ሞቱን ሊገታው ይችላልና
ሊቀ-መዘምራን
ዲያቆን ቴድሮስ
♦️#_ቀዳሜ_ሰማዕት♦️
Photo unavailableShow in Telegram
#_እንኳን_ለሊቀ_መላእክቱ_ቅዱስ_ገብርኤል_ወራዊ_ክብረ_በዓል_አደረሰን_አደረሳችሁ
"የሰው ልጆች ሁሉ አዋቂ ናቸው የሚባለው ስህተት ነው። አዋቂ ማለት መጽሐፍትን ጠንቅቆ ያወቀ ሳይሆን ከኃጢአት በመቆጠብ ነፍሱን የማይጎዳ፣ አምላክን በማመስገን በማያወላውል በቅድስና ሥራ መልካም በመሥራት ነፍሱን የሚመግብ ያ ሰው እሱ ብቻ አዋቂ ተብሎ ይጠራል።"
#ታላቁ_ቅዱስ_እንጦንስ
Photo unavailableShow in Telegram
#_እንኳን_ለሊቀ_ዲያቆናት_ቀዳሜ_ሰማዕት_ወራዊ_ክብረ_በዓል_አደረሰን_አደረሳችሁ⓱⓱⓱⓱⓱⓱⓱⓱⓱⓱⓱⓱⓱
ያዕቆብ ከቤርሳቤህ የሚለውን መዝሙር በኦሮምኛ ቋንቋ ተዘምሮ ይህንን መዝሙር ተጋብዛችኋል።
●●●●●●●●●●●●●
🔴Yaa'iqob Bersabeetii /ያዕቆብ ከቤርሳቤህ/
Yaa'iqob bersabeetii kara'an yoo deemu
Fira hin qabu ture kan isaaf dhimmamu
Yeroo achi gahuu aduunis ni dhiite
Mataa isaa fuulduraan dhagaa boorafate
ceesisa
Achitti abjuu argee mullata garraamii
Riqichi dhaabatee lafaa hanga samii
Ergamoonni achirra bahaani bu'ani
Fiixerra dhaabbate Waaqayyoo Gooftani
ceesisa
Waaqni abbootii keeti ani Waaqayyoodha
Akka ati dhuunfaattuuf laficha sin laadha
Akka cirreechatti sanyiinkee baayyata
Kallattii hundaanuu sabniikee ni bita
ceesisa
Abboonni fakkeenyan akka ibsanitti
Kan Waaqni diriirse lafaa hanga samiitti
Ifatt kan mullate achirra taa'udhan
Riqaan yaa'iqoobi dubree Maariyaamidha
ceesisa
Lafaaf Samiiyyuu walittii araarsite
Tokkichi ilmii Waaqa kan irraa dhalate
Ergamoonni samii tokkummaan kan faarsan
Dubree Maariyaamidha riqaan inni guddaan
===•|•===
🔴 ዘማሪ ተፈራ በቀለ
Photo unavailableShow in Telegram
✝ የአባታችን ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ዋና ዋና ዓመታዊ በዓላት፦
1.መጋቢት 24 ---------- (ጽንሰታቸው) 2.ታኅሳስ 24 ------------(ልደታቸው) 3.ሚያዝያ 22 ---------- (6 ክንፍ የተቀበሉበት) 4.ኅዳር 24 --------------(ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ ጋር ያጠኑበት) 5.ጥር 24 -------------- (እግራቸው የተሰበረበት) 6.ነሐሴ 24 -------------(ዕረፍታቸው) 7.ግንቦት 12 -----------(ፍልሰታቸው) << ከጻድቁ በረከት አምላካቸው ይክፈለን >>