cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

قناة أبي أمة الله نصر الدين بن كمال

فهذا الحق لاخفاء فيه فدعوني من بنيات الطريق الــــــــــــقـــــــــــــرآن والـــــــــســــــــنـــــــة بـــــــــفــــــــــم ســـــــلــــــف الأمـــــــــــــــــة ቁርዓን እና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ Telegram Channel https://t.me/Nsiru_ddin

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 469
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-67 kunlar
-930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እስኪ ልሂድ ወሎ ያንን ጀግና ላውሳ የሱንዬች አባት የተውሂድ አንበሳ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ የደሴው አበሳ እንኳን ንግግርህ ዝምታህ የሚያምረው ልብ ይሰነጥቃል ደዓዋ ነሲሀው አንደበቱ ጣፋጭ ሁሌ እማይጠገብ አሟልቶ የሰጠው የነሲሀን ጥበብ አላህ ይጠብቀው ሁሉን ቻዩ ጌታ ለሁሉም ተስፋ ነው ለሱና መከታ ለኛ ለሀበሾች ብርቅዬ ስጦታ ምን ትፈልጊያለሽ አቺ ወሎ ደሴ አንችው ጋር እያለ ያደፋሩ ጀግና አስውቦ እያነፀሽ በተውሂድ በሱና አብሽሪ ተደሰች ሁነሽ በሰኪና የኢልም ውቅያኖስ ያደርግሻል ገና በጀሊሉ ፍቃድ በሀቁ ጎዳና ምንኛ ታደሉ እሱ ጋር የሆኑት ከፊቱ ቁጭ ብለው ኪታብ የሚቀሩት ብዙ ልጅ አፍርቷል እጅግ የሚያሳሱ ኢልም እሚገነቡ ጀህልን የሚያፈርሱ ጥላትን ሸረኛን የሚያስጎነብሱ እማይጠገቡ ሁሌ የሚያሳሱ መድሀኒት ነው ፍቱን ኢልምን ለተጠማ አሏህ ይለግሰው ያማረ እስቲቃማ እኔም እለዋለሁ ጌታዬን ያአሏህ የምጠቀም ያርገኝ ከዕውቀት ከነሲሀህ አላህ ይጠብቅህ ከሸረኛ ተኮል ከአስመሳይ ሴራ
Hammasini ko'rsatish...
💥الغناء ينبت النفاق في القلوب💥 🚨መልዕክት በዘፈን ለተጠመዱ ሶውች ። 🎤በሸይህ ሳቢር አለህጂ አላህ ይዘንለት https://t.me/abuamrullah يا شارح الصدور ومطهر القلوب وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة اللهم نقنا من الهم والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20210123-WA0020.mp39.39 MB
Photo unavailableShow in Telegram
👇👌ይነበብ  👇ይነበብ  ይነበብ👌👇 "====ሂጃብ መልበስ ውበት ነው"==== መስፈርቱን አሟልታ አደቡን ጠብቃ የለበሰች ግዜ ግዴታዋን አውቃ እንደ ሰማይ ኮከብ  እንደ ዉብ ጨረቃ ኒቃቢስቷ እህቴ ትታያለች ደምቃ እሷ ንግስት ናት አላህ ያነገሳት ሂጃብ አስለብሶ በአስላም ያስዋባት ሂጃቧን ተከናንባ ለእምነቷ የምትለፋ ጥቅም ሳይደልላት ዲኗን የምታስፋፋ ጧትም ሆነ ማታ ለእምነቷ የኖረች ሙስሊሟ እህቴ እሷ ንግስት ነች። 🔴እህቶች አጣጥሟት ለእናንተ ነው🔴 👇 👇 🧶https://t.me/abureyan14 --------👇 ☑️https://t.me/abureyan14/474
Hammasini ko'rsatish...
أسباب  زيادة  الإيمان  مع أمثلة بليغة  من الشيخ ابن عثيمين رحمه الله https://t.me/EMVMBvAGXfdmODlk https://t.me/abuamete_awel
Hammasini ko'rsatish...
أسباب_زيادة_الإيمان_مع_أمثلة_بليغة_من_الشيخ_ابن_عثيمين_رحمه_اللهMP3.mp312.01 MB
🛑 አድምጣት በከለላ ሳላይሽ ሱና መስጅድ የተደረገ ወሳኝ ምክር 👍 በወንድም አቡል ፋሩቅ ቆንጠጥ በል።።።።። 👉 አድምጣት ‼️‼️ https://t.me/abuamrullah يا شارح الصدور ومطهر القلوب وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة اللهم نقنا من الهم والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،
Hammasini ko'rsatish...
አቡል ፋሩቅ።።።.mp35.98 MB
አቡ አምሩ الله.mp311.01 MB
ሸይኽ ሰኢድ ከለላ.mp35.69 MB
⭕➤እስኪ ይችን ቻናል ➤⭕         ⭕አሳድጓትማ⭕             ሸር     ሸር     ሸር              አድ    አድ    አድ                      ቻናል                       ናት 👇                    👇                  👇 ⭕➤https://t.me/Abuaetika 👆                       👆                👆
Hammasini ko'rsatish...
💈ዳዕዋ ⛔ሰለፍያ በአላንሻ⛔💈

ይህ ቻናል የተለያዩ ዳዕዋዎች ቂረዓቶች የሚለቁበት ሲሆን አድ ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.