uz
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

Kanalga Telegram’da o‘tish

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali WENDE TUTORIAL analitikasi

WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 889 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 16 634-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 839-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 889 obunachiga ega bo‘ldi.

01 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -161 ga, so‘nggi 24 soatda esa 14 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 1.98% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 1.76% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 236 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 209 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 2 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 02 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 889
Obunachilar
+1424 soatlar
+157 kun
-16130 kun
Postlar arxiv
ለRemedial ተማርዎች ተብለው የተከፈቱ ቻናሎች

ለHigh school እና ለElementary ተማርዎች የምሆኑ ቻናሎች

የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?

Repost from Trade Insight
.

Repost from Betting hub
.

Repost from Betting House
.

Repost from Bet Tricks
.

📚 ለ Entrance Exam ውጤታማ የአጠናን ስልት ሰላም ውዶች ዛሬ  ስለ-አጠናን-ስልት ላወጋችሁ ወደድኩ። ✅ በትምህርት አለም ውስጥ በምንሆንበት ጊዜ እንደ Body guard  የምናየው ነገር ቢኖር ንባብ ነው። ትምህርት እና ጥናት (ንባብ) የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸዉ፤  እና ብዙዎቻችን ንባብ አስፈላጊ መሆኑን እናውቃለን፤ ማንበብ እንዳለብንም እናምናለን ግን በአንድም ይሁኑ በሌላ ምክንያት አናነብም። አንገርምም ?      ግን የምር  ለምን አናነብም ❓ ✅ ለንባብ እንቅፋት ከሚሆኑብን ነገሮች መካከል ፦ 1⃣ ለራስ ዝቅተኛ ቦታ መስጠት ( ባነብም አይገባኝም የሚል እሳቤ) አንዱና ዋነኛ ነው፤ እስቲ ይሄ አይነት ችግር ላለባቸው ተማሪዎች የሆነ ነገር ልበል ፦ 😀 አንባቢ ለመሆን ስናስብ ማድረግ ያለብን ቅድመ ሁኔታዎች ፦ ( የምርም ይሰራል ) 🖱 class አለመቅጣት ( አስቸኳይ ሁኔታዎች ካልተፈጠሩ በስተቀር መቅጣት የለብንም፥ class ከገባንም በኃላ ትኩሰት ሰጥተን መከታተል፤ short note መውሰድ፣ እንደሰማውት ከሆነ አሁን አሁን መምህራን ከሚፅፉት ይልቅ ሚያወሩት ፈተና ላይ ማምጣት ይቀናቸዋል፤ እና በሚያወራበት ጊዜ ከአፍ ከፍ እየለቀምን note  መያዝ ይጠቅማል 🖱 ሁል ጊዜ ቋሚ የሆነ የንባብ ፕሮግራም ሊኖረን ይገባል፤ ያለንበትን ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ ቋሚ ፕሮግራም ቀርፀን ወደ ተግባር መቀየር። ➡️ መከተል ያለብን የንባብ ሙድ በተመለከተ የራሴን ሙድ ላካፍላችሁ፥ SQ3RA ይባላል detail ለማየት ያህል ፦ ✏️ S= Survey ( የገረፍታ ንባብ ማለትም ስለምናነበው ነገር ለማወቅ ይረዳናል፤ ለ 1 ገፅ ምን ያህል ደቂቃ ይበቃል ካላችሁ ደግሞ minimum 4 min ) 🔄 Q= Questioning( by using WH questions, why... How..  በሚሉት logical  ጥያቄዎች ማውጣት፤ አስተውሉ ምናወጣው ጥያቄ አመራማሪ እና ከበድ ማለት አለበት።) 🔄3R=3 round Reading (እስኪገባን ድረስ ደጋግመን ማንበብ) 🔄 A= answering the questions 💻 ይሄን ካረጋችሁ ቀለሜነት የግላችሁ ነው ፤ Entrance Exam ተሰቀለ ማለት ነው ። በመቀጠል ደሞ በምናነብበት ጊዜ የ formula ትምህርቶችን ለብቻ formula ለይተን ብናስቀምጥ ፤ የሽምደዳ ትምህርቶችን ስናነብ በ presentation መልክ (ማለትም ድምፃችንን ቀንሰን ለራሳችን ማነባነብ) የተሻለ እንዳይጠፋብን ያደርጋል።         🔥  ስለ ፈተና አሰራር  🤔 ብዙ ጊዜ ጎበዝ ተማሪዎች 'የፈተና ቀን አይጠናም' ይላሉ : ነገር ግን ይሄን ለማድረግ በጣም አንባቢ እና ሁሌ ትምህርቱ ሳይጠፋ ጭንቅላት ውስጥ ማቆየትን ይጠይቃል ። ይህ ደግሞ አድካሚ ነው። ስለሆነም መሸምደድ ያለባቸው አጭር ነገሮች : formulaዎች: ሠንጠረዦች እና መሠል ነገሮች የፈተና ቀን ሲደርስ ቢሸመደዱ የተሻለ ይሆናል። 📚 ስለ ፈተና አሠራር ደግሞ paragraph ካለ ከሱ አለመጀመር: እንደ History እና Biology ያሉ ትምህርቶችን በትዕግሥት ማንበብ: የmaths ትምህርት መምህሮች በብዛት ጭንቅላታቸው ፈጣን ስለሆነ ምን ብላችሁ ልትሳሳቱ እንደምትችሉ ያውቃሉ  ስለሆነም በቀላል መልስ ከመጣላችሁ ደግማችሁ ስሩት: ከባድ እና መልስ የማታገኙላቸውን ጥያቄዎች እለፉት ፤ በቃ አትችሉትማ 😀፤ ብዙ ተማሪ ሚሸወደው ደግሞ ለ physics ትምህርት ከ concept ይልቅ formula የሚጠቅም ይመስለዋል ነገር ግን ባብዛኛው concept ነው: እና ዋናው ነገር ፀንሰ ሀሳብ ነው ። 🔒 Maths እና Physics Entrance ላይ 100 ለማምጣት ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች : 📝Mathematics ✅ይህ ትምህርት በቅድሚያ በሚገባ ማዳመጥ ይጠይቃል ፤ ምክንያቱም አንዴ ካመለጠ መልሶ ለመረዳት ይከብዳል ። እና በሚጠናበት ወቅት እንደ biology ሁላ ቀጥታ እየገለጡ  ማንበብ ነው ። እዚጋ ልብ ልንለው የሚገባ ነገር, ስናነብ አብረን የተሰሩትን ጥያቄውች ማንበብ አለብን ፤ እና እንዴት እንደመጣ ያልገባንን ለይተን መጠየቅ ይኖርብናል ። 📝Physics ✅ አመናችሁም አላመናችሁም እንደ Physics ቀላል ትምህርት የለም ፤ ግን ሙዱ ሊገባችሁ ይገባል ፤ በመሆኑም ይህንን ትምህርት ከመፅሐፍ ማንበብ የተሻለ ይህናል ። formulaዎቹን ለይቶ ማጥናትም ጠቃሚ ነው ፤ እና ጥያቄውችን በደንብ መለማመድ ያስፈልጋል ....በቀጣይ ብዙ ነገሮችን አጋራችኋለሁ። ያም ይሁን ይህ  እነዚህ 2 ትምህርቶች ላይ ጥሩ ውጤት ባይመጣም ተበሳጭቶ 'ለኔ አልተፈጠረም' ማለት አያስፈልግም ። መሞከር ነው የማይሳካ ነገር የለም...አንድ ጊዜ ጭራውን እስከምትይዙት ነው  የሚያለፋችሁ። Share : 🌐 @Entrance_Zone 🔂

+9
Communicative English Language Skills II merged.pdf7.68 KB

ሰላም ውድ የWENDE TUTORIAL ተማሪዎች እና የ2018 Entrance Exam ውጤት ያለፋችሁ🙏 ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል እያልን ውጤት መጥቶላችሁ ዩኒቨርስቲ Join የምታረጉ ተማሪዎች የFreshman ቆይታቹ ስኬታማ እና ውጤታማ እንዲሆን ልናግዛችሁ ከበፊቱ በተሻለ ሁኔታ የFreshman ቪዲዮ እና Exam አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው።🥰 ለሚኖራቹ የጊቢ ቆይታ ለ 1 አመት በነዚህ ትምህርቶች ለሁሉም ጊቢ የሚሆን ለSocial እና Natural ተማሪዎች Tutorial አዘጋጅተናል🙏 ✅Economics         ✅ Global Trend ✅ Geography        ✅ History ✅ Emerging Technology ✅Entrepreneurship ✅ Civics                   ✅ Logic ✅ Psychology       ✅Inclusiveness ✅ Anthropology በነዚህ ሁሉ ትምህርቶች ለሁለቱም (Social and Natural) ተማሪዎች ለማስተማር ዝግጁ ነን🫡🫡 ከናንተ የሚጠበቀው ለ1 አመት Tutorial 399 ብር ብቻ በመክፈል እኛን መቀላቀል ነው🙏 ለመክፈል 👉 0967582833 Telebirr                  👉 1000475112664 CBE ❇️WENDIMAGEGN WELDEGIORGIS ከፍለው ሲጨርሱ በዚህ Telegram Account 👉@wende161721 ይላኩልን🙏 ❤️WENDE TUTORIAL ይለያል🏆

Are You Struggling? Remedial or Freshman?

Which One of the ff is the safest university?

☑️ ከ 6-12ኛ ክፍል ያሉትን አዲሱን curriculum መጽሐፎችን📚 በነዝህ ቻናሎች መግኘት ትችላላቹ👇

Repost from Hope Trade
.

Repost from Traders Squad
.

Repost from Trade insight
.

ተማሪዎች ሁሉ ሊኖራቸዉ የሚገቡ ምርጥ ቻናሎች

Did You Use Online Resources for Study?

Are You Struggling? Remedial or Freshman?

Repost from Trade Insight
.