cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኒብራስ መልቲሚዲያ

ዳእዋችን መካከለኛነትንና ሚዛናዊነትን የተላበሰች ስትሆን ወደ ትክክለኛዋ የሰለፎች ጎዳና መጣራት ነው።።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
194
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🤲ሽንፈት ለ ሞሮኮ🤲             ⚽        ✍️ለምን⁉️ በዓለም ዋንጫው የኳስ ውድድር ላይ አንዲት ሀገር አሸናፊ ከሆነች እዛ ሀገር ላይ ምን ይከሰታል❓ ብለን ካየን…… ✍️አንደኛ;    ሀገሪቷ ላይ እግር ኳስ ይነግሳል። ስለሆነም በዚህ ውድድር ላይ አሸናፊ የሆኑ ተጫዋቾች ከፍተኛ የሆነ ዝናና በርከት ያለ ሽልማት ይቸራሉ። 💫የእነዚህ ተጨዋቾች ዝናና ሽልማት እያየና እያደነቀ ያደገ ትውልድ ነገም እሱ አድጎ የኳስ ተጫዋች ለመሆን ይጥራል እንጂ ቁርኣንና ሓዲስ ተምሮ እስልምና የመርዳት ሞራል አይኖረውም‼️ ✍️ሁለተኛ; እነርሱ ያስገኙትን ድል እንዲቀጥል ተብሎ ተተኪ ተጫዋቾች እንዲተኩና እንዲጫወቱ ድጋፍና ቅስቀሳ ይደረጋል። 💫 ይህም በአንዲት ሙስሊም ሀገር ላይ ውርደት ይዞ የሚመጣ ተግባር ነው። ምክንያቱም፦ 👇 👉በዛች ሀገር ላይ ሀገር ተረካቢ የሆኑ ትውልዶች በየ ሚዲያው የሚያዩትና የሚሰሙት ስለ ኳስ ተጫዋቾች ዝና ስለ ሆነ እነርሱም ነገ አድገው ይህንን ደረጃ ላይ መድረስን ነው የሚመኙት። በዚህም ምክንያት ቁርኣንና ሓዲስ የሚማር ትውልድ ይጠፋል ወይም ይደክማል። እስልምና ተምሮ በእስልምና ታንፆ አድጎ ሀገር የሚረከብ ትውልድ ከሌለ ይህ ሀገር የውርደት ካባ መልበሱ የተረጋገጠ ይሆናል‼️ ✍️ሶስተኛ; ሀገሪቷ በዓለም ዋንጫ ያስመዘገበችው ድል ጠብቆ ለማስቀጠል በሚል ለእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ በርከት ያለ ገንዘብ ተመድቦለት እንዲንቀሳቀስ ይደረጋል። 💫በዚህም ተግባር የዜጎች ሐቅ የሆነው የሀገር ሀብት አላህ በማይወደውና አላህን በሚታመፅበት ተግባር ላይ እንዲውል ይደረጋል። ይህም በሀገሪቷ ላይ የአላህ ቁጣ እንዲወርድ አንድ ሰበብ ነው‼️ ✍️አራተኛ; በሀገሪቷ ላይ ያሉ ሚዲያዎችም ይሁን አጠቃላይ መገናኛዎች ዘገባቸውና ቅስቀሳቸው ስለ ኳስ ይሆናል። 💫በዚህም ምክንያት አብዘሃኛው ቤቶች ላይ የሚደመጠው ቁርኣንና ሓዲስ ሳይሆን የኳስ ዜና ይሆናል። ✍️አምስተኛ; አንዲት ሀገር የኳስ ውድድር ላይ ካሸነፈች የሀገሪቷ ደጋፊዎች ይጨፍራሉ፣ ይዘፍናሉ፣ ይጮሃሉ። የኳስ ውድድሩ እንደ አለም ዋንጫ ትልቅ ግምት የሚሰጡት ከሆነ በሀገሪቷ ላይ ለተገኘው ድል ተብሎ የሚደረገው ጭፈራና ዘፈን የበለጠ ያየለ ይሆናል። 💫ጭፈራ፣ ዘፈንም ይሁን ጩኸት የሸይጣንና የመሰሎቹ እንጂ የሙስሊሞች መገለጫ አይደሉም። ✍️እኛ እንደ ሙስሊምነታችን…… በየትኛውም የሙስሊም ሀገር ላይ እንዲህ ዓይነት የአላህ ቁጣ የሚያስፈርድ አመፅ እንዲስፋፋ ስለ ማንፈልግ ሞሮኮ በዚህ ውድድር ላይ ሽንፈት ተላብሳ እንድትመለስ እንመኛለን‼️‼️ 🤲ሀገራችን ኢትዮጵያም ለእንደዚህ ያሉ ውድድሮች አላህ መቼም እንዳያበቃት እንማፀነዋለን‼️ 👌የተጠቀሱ ነጥቦች የማይከሰቱ ከሆኑ ወይም መከሰታቸው የአላህ ቁጣ የማያስከትል ከሆነ መሞገት ትችላለህ፤ ስሜትህ ስላልገጠመ ብቻ የምትቃረን ከሆነ ግን ከግብዞቹ አንዱ ለመሆንህ ምልክት ነው‼️‼️ 🤲አላህ ሸር ሸርነቱን አውቀው ከሚርቁትና ኸይር ኸይርነቱን አውቀው ከሚከተሉት ያድርገን‼️‼️          🤙 t.me/hamdquante
Hammasini ko'rsatish...
البحث.pdf1.86 MB
خطورة_التكفير_وما_يترتب_عليه_من_أحكام_93303_Foulabook_com_.pdf3.21 KB
إشكالية الإعذار بالجهل للعميري.pdf7.55 MB
تحرير_مذهب_شيخ_الإسلام_بن_تيمية_فى_العذر_بالجهل.pdf2.77 KB
مناقشةٌ_وبيانٌ_للاعتراضات_الواردة_على_ورقَتَي_«العذر_بالجهل»_و_«قيام.pdf4.31 KB
جماعة التكفير وشبهاتها.pdf15.82 MB
ظاهرة_التبديع_والتفسيق_والتكفير_وضوابطها_0.pdf1.01 MB
شروط وموانع التكفير المعيّن(1).pdf4.54 KB
التكفير_و_ضوابطه_الشيخ_إبراهيم_الرحيلي_.pdf9.03 MB
العذر بالجهل أصوله و مسائله.pdf65.85 MB
المنتخب من كتب شيخ الإسلام.pdf5.44 MB
سعة رحمة رب العالمين للجهال .pdf1.44 MB
ضوابط_التكفير_عند_أهل_السنة_والجماعة_لعبد_الله_القرني.pdf8.46 MB
موجبات_الاحتياط_في_تكفير_المسلم،_للأستاذ_المشارك_الدكتور_سلطان_العميري.pdf1.61 MB
03:43
Video unavailableShow in Telegram
يا رعاة الفسبكة 📎 https://t.me/abulmusayabhamza/4211
Hammasini ko'rsatish...
6.43 MB
ሸይኻችን ፈገግታህ ይዘውትር 📎 https://t.me/abulmusayabhamza/4209
Hammasini ko'rsatish...
4_5794040573136475369.ogg1.64 KB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.