ፍልስፍና - Sophia
Kanalga Telegram’da o‘tish
Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganDin & Maʼnaviyat153 503
498
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
"እኛ ሳለን ሞት የለም ሞት ሲመጣ ደግሞ እኛ የለንም"
Epicurus
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
The first panacea for a mismanaged nation is inflation of the currency; the second is war. Both bring a temporary prosperity; both bring a permanent ruin. But both are the refuge of political and economic opportunists. ~Ernest Hemingway
(Book: Hemingway on War https://amzn.to/3PbLeDo)
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
"እኛ ሳለን ሞት የለም ሞት ሲመጣ ደግሞ እኛ የለንም"
Epicurus
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
“እግዚአብሔር ካለ፥ አለምን የፈጠረውም እሱ ከሆነ፥ እንግዲያውስ አለምን የፈጠረው በeuclid ጂኦሜትሪ መሰረት ነው። የሰውን አእምሮ የፈጠረውም ስፍራን በthree dimension ብቻ እንዲረዳ አድርጎ ነው። ሆኖም ፍጥረተ አለሙ በeuclid ጂኦሜትሪ መሰራቱን የሚጠራጠሩ ብዙ ጂኦሜትሪያን እና ፈላስፎች ነበሩ፤ አሉም። እኚህ ልሂቃን፥ በeuclid ጂኦሜትሪ ፈጽሞ እርስ በርሳቸው አይቆራረጡም ተብለው የሚታሰቡ ሁለት ትይዩ መስመሮች(parallels) ዘለአለም ውስጥ ሊገናኙ ይችላሉ ብለው እስከማሰብ ይደፍራሉ። እኔም በውስጤ እንዲህ ደመደምኩ። ይህንን ንግግራቸውን መረዳት የማልችል ከሆነ፥ እንዴት ስለ እግዚአብሔር መረዳት ይቻለኛል። ስለዚህ ስለ እግዚአብሔር መረዳት የሚችል አእምሮ እንደሌለኝ በትህትና አምኜ እቀበላለሁ። እኔ Euclidian የሆነ የዚህ ምድር አእምሮ ነው ያለኝ። ስለዚህ ከዚህ ምድር ውጪ የሆነን ነገር መረዳት አይቻለኝም።”
Fyodor Dostoyevsky "the brother Karamazov"
Via Existentialism-ኑባሬያዊነት
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
"If you have an apple and I have an apple and we exchange these apples then you and I will still each have one apple. But if you have an idea and I have an idea and we exchange these ideas, then each of us will have two ideas."
George Bernard Shaw
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
