ፍልስፍና - Sophia
Kanalga Telegram’da o‘tish
Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganDin & Maʼnaviyat153 503
498
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ዳንቴ አሌግሪ 1265 - 1321 እ.አ.አ
ከትልቁ ባለቅኔ ከዳንቴ ድርሰቶች ውስጥ ጥቂት መስመሮች እንጠቅሳለን፡፡
ሁለት ባለቅኔዎች ዳንቴና ቨርጊል ወደ ገነት ሲጓዙ ሲኦልን አልፈው በኢየሩሳሌም አንጻር የሚገኘውን የመካነ ንስሐ(ፑርጋቶሪዮ) ተራራ ሲወጡ ከወደሗላቸው ከደረሱት ጎልማሶች ጋር ወጣቶቹ ይነጋገራሉ፡፡ አነሡ ግምባራቸውን ሊጠይቁ እኛን
ታውቁት እንደሆነ እስኪ ንገሩን
ባቀበቱ ዙሪያ መንገድ ይኖርን፤
ቨርጅልዮ መለሰ እንዲህም አላቸው
መስሎአችሁ ይሆናል እኛ የምናውቀው
(መንገደኞች ነና እኛም እንደ እናንተው
ትንሽ ቀደም አልን የደረስን አሁን ነው
ጎዳናችን ሌላ የባሰ ከናንተው
ቀጥ ያለ አቀበት እንቅፋት የመላው
እንግዲህስ መውጣት ለኛ መቅለሉ ነው፡፡)
ዶ/ር ዕጓለ ገብረዮሐንስ (<ብፁዓን ንጹሐነ ልብ> ስለ ክርስቲያን ሥነ ምግባር መሠረት) ገፅ 180:- ዕጓለ ከሚያደንቃቸው ባለቅኔዎች
🔥"በገሃነም ውስጥ በጣም ሞቃታማ ቦታዎች የተያዙት(የተጠበቁት) በታላቅ የሞራል ቀውስ እና ድቀት ጊዜ ገለልተኝነታቸውን ለሚጠብቁ ነው።"🔥
Dante Alighieri
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
"Man is this plural and collective unity in which the unity of destination and the differences of destinies are to be understood through each other."
Paul Ricoeur
@Sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
Share and join 👉 https://t.me/sopphilo
« ሰዎች አሁን በአልጀርስ የባቡር መንገዶች ላይ ቦምቦችን እየተከሉ ነው። እናቴ ከእነዚያ የባቡር መንገዶች በአንዱ ላይ ትገኝ ይሆናል። ይህ ፍትህ ከሆነ እናቴን እመርጣለሁ። »
Albert Camus, press conference in Stockholm, December 12th, 1957
#peace #war #NobelPrize #justice #bookstagram #livreaddict
@sopphilo @sopphilo @sopphilo
share and join 👉 https://t.me/sopphilo
" በ <<መምሰል>> እና በ <<ዕውነት>> መካከል ነገሮች ምን እንደሚመስሉና ምን እንደሆኑ ያለው የልዩነት መንስ ኤ በፍልስፍና ውስጥ እጅግ በጣም አስቸጋሪ ልዩነት ነው፡፡ ሠዓሊው ነገሮች ምን እንደሚመስሉ ለማወቅ ሲፈልግ ተግባራዊ ሰውና ፈላስፋው ነገሮቹ ምን እንደሆኑ ለማወቅ ይፈልጋሉ ........ ነገር ግን ዕውነታ የሚመስል ካልሆነ በአጠቃላይ ዕውነታ የሚለውን የምናውቅበት መንገድ ይኖረናል ወይ? "
Bertrand russell
The problem of philosophy ,1912
@sopphilo @sopphilo @sopphilo @sopphilo
share and join 👉 https://t.me/sopphilo
" ፍልስፍና ፡ከሰው ልጅ ፡ ካልጠፋች በቀር ፡ ፡ (ደግሞም ልትጠፋ አትችልም)፡ የሰው፡ ዕውቀቱ ፡ እየተስፋፋ ፡ መሄዱና ፡ የዕወቀትም ፡ መስፋፋት ፡ ትልቁ፡ የእንግሊዝ ፡ሊቅ ፡ ፍራንሲስ ፡ ቤከን ፡ የተባለው ፡<የሰው ኃይሉ፡ በዕውቀቱ፡ መጠን፡ ነው፡ > ብሎ ፡ በተናገረው ፡ መሠረታዊ ፡ ቃል ፡ በፍጥረት ላይ ፡ ሥልጣኑን ፡ እየጨመረ፡እንደ አንድ ፡ ትንሽ ፡ አምላክ እንደሚሆን፡ የማይጠረጠር ፡ ነው፡፡ ስለዚህ ፡ ፍልስፍና ፡ በሥልጣን ፡በኩል ፡ ከአምላክ ፡ ጋራ ፡ የምታቀራርበንና ፡ ከቀረው ፡ ኹሉ ፡ ፍጥረት ፡ ሰው ፡ ከፍተኛውን ፡ ተፈጥሮ፡ የያዘ፡ መኾኑን ፡ የምታረጋግጥልን ፡ ከአምላክ ፡ ዘንድ ፡ የተሰጠችን ፡ ትልቅ ፡ ጸጋ ፡ ናት ፡ ብንል ፡ ስሕተት አይኾንም ፡፡ በመመራመርም ፡ ልዩ ፡ ልዩ ፡ ዕውቀትን ፡ አግኝተን ፡ በፍጥረት ላይ ፡ ለማዘዝና ፡ ለመጠቀም፡ የምንችል ከመሆኑም ፡ በላይ ፡ የእግዚአብሔርን ፡ ትልቅነትና ፡ በሥራው ፡ ኹሉ ፡ ያለውን ፡ ሊገለጽ ፡ የማይቻል ፡ ጥበቡን ፡ ለመገንዘብ ፡ ያንኑም ፡ ሰዓት ፡ደግሞ ፡ የራሳችንን ፡ ትንሽነትና ፡ ደካማነት ፡ በሰፊው ፡ ተገንዝበን ፡ ከፈጣሪ፡ ፊት ፡ በትሕትና ፡ እንድንንበረከክ ፡ የሚያደርገን ፡ አንድ ፡ ትልቅ ፡ ጠቃሚ ፡ የኾነ ፡ መንገድ ፡ መኾኑ ፡ የማይጠረጠር ፡ ነው፡፡"
ዶ/ር የማነ ገብረማርያም
( የፍልስፍና ፡ ትምህርት ፡፡
1ኛ ፡ መጽሐፍ ፡ )
share and join 👉 https://t.me/sopphilo
" ሰላምን ከባርነት ጋር ከመምረጥ ይልቅ
ነፃነትን ከአደጋ ጋር እመርጣለሁ፡፡ "
Jean-Jacques Rousseau
share and join 👉 https://t.me/sopphilo
The absurd man will not commit sui-cide; he wants to live, without relinquishing any of his certainty, without a future, without hope, without illusions… and without resignation either. He stares at death with passionate attention and this fascination liberates him. He experiences the “divine irresponsibility” of the condemned man.
~Jean Paul Sartre
(Book: Literary and Philosophical Essays )
share and join 👉 https://t.me/sopphilo
🕯ለፍልስፍና "ጥበብ" መቅድማዊ ባሕል እንደመሆኗ መጠን "ጥበብ" የፍልስፍና ንግሥት ነች፡፡ፍልስፍና "ምላስንና ሆድን ከሆድ በታች ያሉትንም ብልቶች እንደሚቆጣጠር ከተናገረ በራሱ ምክንያት እንዲመረጥ ይገባዋል።" ነገር ግን ለእግዚአብሔር ክብርና እውቀት የሚዳብር ከሆነ የበለጠ ክብር እና ልዕልና የሚገባው ይመስላል።🕯
ቀሌምንጦስ ዘእስክንድርያ
share and join 👉 https://t.me/sopphilo
The scientistic faith in a science that will one day not only fulfill, but eliminate, personal self-conception through objectifying self-description is not science, but bad philosophy.
Jürgen Habermas
"ከጉዳት ይልቅ ብዙ ጊዜ እንፈራለን፤ እና ከእውነታው ይልቅ በምናብ እንሰቃያለን።"
seneca
share and join 👉 https://t.me/sopphilo
💡"ዓይኖቻችን ከሆዳችን እንደሚበልጡ እና ከመረዳት በላይ የማወቅ ጉጉት እንዳለን እፈራለሁ። ሁሉንም ነገር እንይዛለን፣ ነገር ግን ከነፋስ በስተቀር ምንም አንይዝም፡፡" 💡
Michel de Montaigne፦ The Complete Essays
share and join 👉 https://t.me/sopphilo
🏕 " የምንመለከተው ተፈጥሮ ራሷን አይደለም, ግን ተፈጥሮ ለጥያቄ ዘዴያችን(our method of questioning) የተጋለጠች ናት፡፡" 🏕
Werner Heisenberg ፦ German theoretical physicist
share and join 👉 https://t.me/sopphilo
ከተፈጥሮ ሳይንሶች(natural sciences ) መስታወት የመነጨውን የመጀመሪያውን መጎንጨት ወደ አምላክ የለሽነት(atheism) ይለውጦታል፣ ነገር ግን ከመስታወቱ በታች እግዚአብሔር ይጠብቅዎታል።
Werner Heisenberg ፦ German theoretical physicist
share and join 👉 https://t.me/sopphilo
" ቀብር ላይ እንጂ ሌላ ቦታ ድምፁን ለማያሰማ ሕዝብ እዘኑለት፡፡ አንገቱ ላይ ሰይፍ ካላረፈበት በቀር ልቡ ለማይነሳ ሕዝብ እዘኑለት፡፡ "
Kahlil Gibran
Join 👉 https://t.me/sopphilo
🤔"" የማሰብ ኃይል ህመምን አልያም ፈውስን የሚያስከትል መነሻ ነው፡፡""🤔
Ibn sina
Join 👉 https://t.me/sopphilo
🚶" ሰው ስለራሱ ራሱ ሲነግርኽ ያሳንስብኻል፡፡ ጭምብል ስጠው እና እውነቱን ይነገርኻል፡፡"🚶
Oscar Wilde
join 👉 https://t.me/sopphilo
🔥"ሲኦል ማለት ሌሎች ሰዎች አይደሉም፡፡ ሲኦል ማለት እራስህ(Yourself) ነው፡፡"🔥
Ludwig Wittgenstein
Join 👉 https://t.me/sopphilo
