አማር ዳዉድ //Amar Dawud
አሠላሙአለይኩም ያ ጀምአ ኢንሸአላህ በ አላህፉቃድ ቻናሉን ሀሪፍ እናረገዋለን በኔ በቻናሉ መስራች አማር ዳዉድ አላህ በሰጠኝ ተሰጥኦ አጠር አጠር ያሉ Audio ነሺዳ እለቃለሁ አዳዲስ ነሺዳዋችንም እለቃለሁ @Munshiduuuuuuu for any comment ☝☝☝☝ አላህ ዱንያዮነም አኼራዮንም እንዲያሳምርልኝ ዱአ አርጉልኝ እወዳቺኋለሁ ❤ join & share🙏 Amar Dawud official
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
200
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Repost from Abduljebar Official (Abuja)
" ምርጥ የፈረንሳይ ሽቶ ተቀባ ፣ አለስላሽ ነገርም ተጠቀም ፣ ስታድግ የሰውነትህ ቆዳ ለስላሳና ኮንጆ ይሆናል !" አሉኝ ።
" አያቴ ሰባ አመት አልፏታል፤
ነገር ግን ሰውነቷ በጣም ለስላሳና ቆንጆ ነው! " አልኳቸው።
" ምን ታደርግ ነበር? !" አሉኝ ።
" በቀን 20 ግዜ ውዱእ ታደርጋለች! " አልኳቸው ።
04:58
Video unavailableShow in Telegram
👉ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን
እንወያይ ብለናቸው ነበር ይሉናል
በውይይት እንደሚሸነፉ ስለሚያውቁ ነው ህገወጥ መንገድ የሚጠቀሙት………
6.07 MB
00:24
Video unavailableShow in Telegram
ከ tik tok ስራዎቼ ይቺን ጀባ አልኳቺሁ ❤️😍
11.82 MB
Hammasini ko'rsatish...
ትዝብት 3
እነሆ ዛሬ በ ትዝብት 3 ተገናኝተናል የ ትዝብታቺንም ርዕስ ሠው ለምን ያሰበው ነገር አይሳከለትም
አንድ ሠው በህይወት ውስጥ እስካለ ድረስ ስለወደፊቱ ያስባል
ዕቅድ ያወጣል ከዛ ላሰበው ነገር ይለፋል ግን በ መሀል ሙሲባ አይጠፋም ያሰበውን ነገር እንዳያሳካ ብዙ እንቅፋቶች ይኖሩበታል
እዚ ጋ እንግዲ ሶብር ያስፈልጋል
ከ ሙሲባዎች ሙሲባ ደም የ ሰው ሙሲባ ይለያል አጃብ ነው ሚያስብል 😱 ያሰብከውን ነገር እንዳታሳካ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ሱብሀነላህ ያንተን ውድቀት ለማየት እኮ ነው 🥵
አንተ ግን ሶብር አርገህ ላሰብከው ነገር ልፋ ሠዋች አንተ እኮ እንደዚህ ማረግ የለብህም እንደዚ ማረግ አለብህ አንተ እኮ ..... እያሉ ተስፋ ሊያስቆርጡህ ይሞክራሉ
ወዳጄ የ ህይወት ሪሞትህ ሠው እጅ ላይ ነው እና ማስመለስ አልብህ ነቃ በል ወርቄዋ
ራዕይ . ተግባር. ሶብር . ስኬት
አማር ዳውድ (ታዛቢው )
for any comment @SeluAlnbi
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.