uz
Feedback
ኪያ Online እቁብ

ኪያ Online እቁብ

Kanalga Telegram’da o‘tish

በቀላሉ የተለያዩ ሽልማት እና ትንሽ የትኬት ቁጥር ያላቸው እቁቦች ላይ ይሳተፉ። እጣው ከወጣልዎት ከየትም ሆነው መልዕክት ይደርሶታል። ትኬት ለመቁረት @Kiya_ekub_bot

Ko'proq ko'rsatish
2 536
Obunachilar
-124 soatlar
-147 kun
-2430 kun
Postlar arxiv
🎥 መልበሻ ክፍላችን ዝግጁ ሁኗል

🎥 በሄልሲንኪ ስታዲየም የሚገኙ የክለባችን ደጋፊዎች 😍⚪️

🎥 ተጨዋቾቻችን ዝግጁ ሁነዋል 🔥💪

⚽️ የዌይር ጎል 32' ⚪️🔴 Slavia Praga 0 - [2] RM Femenino 🟣 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

⚽️የኢስትሀር ጎል 13' ⚪️🔴 Slavia Praga 0 - [1] RM Femenino 🟣 @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

🔥👏

🏩🇫🇮 ተጨዋቾቻችን ፊንላንድ ሲደርሱ የነበረው አጠቃላይ ድባብ

The Same Attacking Position 😈

🔙 ልክ በዛሬዋ እለት ነበር ከ 4 አመት በፊት ( 08/09/2018) ቲቦቱ ኮርቱሀ ራሱን በይፋ ከሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ጋር ያስተዋወቀው👏 ቀሪው ታሪክ ነው...........💪

ክለባችን ሌላ ታሪክ ዛሬ እንደሚፅፍ አንጠራጠርም 🔥 አይበገሬው ማድሪድ 🤍

ክለባችን በሄልሲንኪ ስታዲየም ዝግጅቱን ቀጥሏል ⏳ #Hala_Madrid 💪🔥

🇪🇸 🛫 🇫🇮 ቡድኑ ለነገዉ የሱፐር ካፕ ጨዋታ ከደቂቃዎች በፊት ወደ ፊንላንድ ጉዞ ጀምሯል። #Halamadrid ⚪️🟣 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14

🎥 ክለባችን ትናንት ካደረገው ልምምድ የተወሰደ ቪዲዮ @ETHIOREALMADRIDVIDEO @ETHIOREALMADRIDVIDEO

The Team Of Miracle Hala Madrid 👑🤍

ልዩነቱ የቱ ጋር ነው 👏🤔

ይድረስ ለባርሴሎና ደጋፊዎች 😈

ሪያል ማድሪድ እሮብ በሱፐር ካፕ ዋንጫ ከአይትራ ፍራክፈርት ጋር በሚያደርገዉ ጨዋታ ላይ የሚጠቀመዉ ማሊያ በክለቡ ማሊያ ማተሚያ ፅፈት ቤት ታትሞ ለጨዋታዉ ዝግጁ ሆኗል።

🚨| ሴቶቻችን በሁለተኛ ዙር የፕሪ ሲዝን ጨዋታ ከሜዳቸው ውጭ ኦሳሱናን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል 👏 ኦሳሱና 1:3 ሪያል ማድሪድ ⚽️አሌክሲያ ⚽️ዌይር ⚽️ናሂካሪ ⚽️ካትሄሌን
🚨| ሴቶቻችን በሁለተኛ ዙር የፕሪ ሲዝን ጨዋታ ከሜዳቸው ውጭ ኦሳሱናን 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል 👏 ኦሳሱና 1:3 ሪያል ማድሪድ ⚽️አሌክሲያ ⚽️ዌይር ⚽️ናሂካሪ ⚽️ካትሄሌን