uz
Feedback
ኢትዮ ሊቨርፑል™

ኢትዮ ሊቨርፑል™

Kanalga Telegram’da o‘tish

​🔴 እንኳን ወደ ታላቁ የሊቨርፑል (መርሲሳይድ) ቻናል በሰላም መጡ። ​» የሊቨርፑል ትኩስ መረጃዎች እና ሰበር ዜናዎች 📰 » የተጫዋቾች ዝርዝር ዳሰሳ እና ግምገማ 📋 » አስተማማኝ እና ፈጣን የዝውውር ወሬዎች⚡️ » የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት 📺 » ከጨዋታ በኋላ የሚደረጉ ጥልቅ የጨዋታ ትንተናዎ📊 ​ ለቢዝነስ እና ለማስታወቂያ ስራዎች ➡️ @Sura_fx @Williams_N2005

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ኢትዮ ሊቨርፑል™ analitikasi

ኢትዮ ሊቨርፑል™ (@ethioliverpool_all) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 12 382 obunachidan iborat bo'lib, Erotika toifasida 26 145-o'rinni va Fransiya mintaqasida 3 202-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 12 382 obunachiga ega bo‘ldi.

05 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 1 644 ga, so‘nggi 24 soatda esa 213 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 8.25% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.51% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 023 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 684 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 9 ta reaksiya keladi.
  • Tematik yo‘nalishlar: Kontent prnub.fr, sexy, onlyfan, babe, boob kabi asosiy mavzularga jamlangan.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
​🔴 እንኳን ወደ ታላቁ የሊቨርፑል (መርሲሳይድ) ቻናል በሰላም መጡ። ​» የሊቨርፑል ትኩስ መረጃዎች እና ሰበር ዜናዎች 📰 » የተጫዋቾች ዝርዝር ዳሰሳ እና ግምገማ 📋 » አስተማማኝ እና ፈጣን የዝውውር ወሬዎች⚡️ » የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት 📺 » ከጨዋታ በኋላ የሚደረጉ ጥልቅ የጨዋታ ትንተናዎ📊 ​ ለቢዝነስ እና ለማስታወቂያ ስራዎች ➡️ @Sura_fx @Williams_N2005

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 06 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Erotika toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

12 382
Obunachilar
+21324 soatlar
+5067 kunlar
+1 64430 kunlar
Postlar arxiv
ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃን! መልካም ምሽት ቤተሰብ ደህና እደሩ የነገ ሰው ይበለን ። ❤️🙌 YOU WILL NEVER WALK ALONE 🫶❤️ 🅢🅗🅐🅡🅔➠@ETHIOLIVERPOOL_ALL 🅢🅗�
ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃን! መልካም ምሽት ቤተሰብ ደህና እደሩ የነገ ሰው ይበለን ። ❤️🙌 YOU WILL NEVER WALK ALONE 🫶❤️ 🅢🅗🅐🅡🅔➠@ETHIOLIVERPOOL_ALL 🅢🅗🅐🅡🅔➠@ETHIOLIVERPOOL_ALL

ክረምት መጣ ትምህርትም ተዘጋ !! ታዲያ ክረምት ላይ ምን አስበሀል? አሁንም scroll ልታረግ ...ወይስ እራስህ ላይ ለመስራት አስበሀል? @inspirationtips ይህንን ክረምት እራሳችሁ ላይ
ክረምት መጣ ትምህርትም ተዘጋ !! ታዲያ ክረምት ላይ ምን አስበሀል? አሁንም scroll ልታረግ ...ወይስ እራስህ ላይ ለመስራት አስበሀል? @inspirationtips ይህንን ክረምት እራሳችሁ ላይ እንድትሰሩ ፣ እና ሂወታችሁ 10% እንድታሻሽሉ ያግዛችዃል! በዚህ ክረምት ◉ ሰውነታችንን እናጠነክራለን ◉ መፅሀፍትን እናነባለን ◉ ገንዘብ make እናረጋለን ◉ skill እንማራለን ◉ ወድማማችነታችንን እናጠነክራለን ◉ በኛው የተዘጋጁ መፅሀፍትን እናቀርብላችሀለን ◉ እና ሌሎችም.....! ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇 Join Us:- @inspirationtips Join Us:- @inspirationtips

ዋንጫውን ይዞ የሚመጣው ኮኮብ ይሀውና 👀🔥 🅢🅗🅐🅡🅔➠@ETHIOLIVERPOOL_ALL 🅢🅗🅐🅡🅔➠@ETHIOLIVERPOOL_ALL
ዋንጫውን ይዞ የሚመጣው ኮኮብ ይሀውና 👀🔥 🅢🅗🅐🅡🅔➠@ETHIOLIVERPOOL_ALL 🅢🅗🅐🅡🅔➠@ETHIOLIVERPOOL_ALL

ኦ💔
ኦ💔

🇦🇷 አሌክሲስ ማካ አሊስተር ለዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ 16 ዙርጨዋታ በዝግጅት ላይ✨
🇦🇷 አሌክሲስ ማካ አሊስተር ለዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ 16 ዙርጨዋታ በዝግጅት ላይ✨

🎱📸
+1
🎱📸

ክረምት መጣ ትምህርትም ተዘጋ !! ታዲያ ክረምት ላይ ምን አስበሀል? አሁንም scroll ልታረግ ...ወይስ እራስህ ላይ ለመስራት አስበሀል? @inspirationtips ይህንን ክረምት እራሳችሁ ላይ
ክረምት መጣ ትምህርትም ተዘጋ !! ታዲያ ክረምት ላይ ምን አስበሀል? አሁንም scroll ልታረግ ...ወይስ እራስህ ላይ ለመስራት አስበሀል? @inspirationtips ይህንን ክረምት እራሳችሁ ላይ እንድትሰሩ ፣ እና ሂወታችሁ 10% እንድታሻሽሉ ያግዛችዃል! በዚህ ክረምት ◉ ሰውነታችንን እናጠነክራለን ◉ መፅሀፍትን እናነባለን ◉ ገንዘብ make እናረጋለን ◉ skill እንማራለን ◉ ወድማማችነታችንን እናጠነክራለን ◉ በኛው የተዘጋጁ መፅሀፍትን እናቀርብላችሀለን ◉ እና ሌሎችም.....! ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇 Join Us:- @inspirationtips Join Us:- @inspirationtips

ሊቨርፑል የስኮትላንድ ከ16 አመት በታች ካፒቴን ዳራ ጂኪሚን ከሴልቲክ ለማስፈረም ተስማምተዋል ጂኪሚን እሁድ ዕለት ከሊቨርፑል ጋር የ5 ዓመት ውል ላይ ሁሉንም ሰነዶች ፈርሟል።
ሊቨርፑል የስኮትላንድ ከ16 አመት በታች ካፒቴን ዳራ ጂኪሚን ከሴልቲክ ለማስፈረም ተስማምተዋል ጂኪሚን እሁድ ዕለት ከሊቨርፑል ጋር የ5 ዓመት ውል ላይ ሁሉንም ሰነዶች ፈርሟል።

ዳራ ጂኪሚን ወደ ሊቨርፑል Here we go! 🎖[ Fabrizio romano ]
ዳራ ጂኪሚን ወደ ሊቨርፑል Here we go! 🎖[ Fabrizio romano ]

🚨ለነገዉ የአለም ዋንጫ የማን ሀገር እንዲያልፍ ትፈልጋላችሁ ። የማካ ሀገር 🇦🇷 🔥 የሳላህ ሀገር 🇪🇬 ❤ በሪያክሽን እስቲ👀
🚨ለነገዉ የአለም ዋንጫ የማን ሀገር እንዲያልፍ ትፈልጋላችሁ ። የማካ ሀገር 🇦🇷 🔥 የሳላህ ሀገር 🇪🇬 ❤ በሪያክሽን እስቲ👀

🗣ነቃ ብለህ ነቃ አርገን እንቺ ። እንደዚኛዉ ዝውውር መስኮት ደግሞ ዜናም ጠፍቶ አያቅ😂
🗣ነቃ ብለህ ነቃ አርገን እንቺ ። እንደዚኛዉ ዝውውር መስኮት ደግሞ ዜናም ጠፍቶ አያቅ😂

1.98 ሜትር የሚረዝመው አዲሱ የሊቨርፑል ታዳጊ የመጀመሪያ ልምምዱን አከናውኗል ።
1.98 ሜትር የሚረዝመው አዲሱ የሊቨርፑል ታዳጊ የመጀመሪያ ልምምዱን አከናውኗል ።

🔴በአንዶኒ ኢራኦላ የሚመራው ሊቨርፑል የቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ሊጀምር አንድ ሳምንት ብቻ ቀረው።🇪🇸 ⭐ሊቨርፑል በጁላይ 13 ላይ በሚጀምረው ቅድመ-ውድድር ስልጠና ይጠቀማል ተብሎ የታሰበው
🔴በአንዶኒ ኢራኦላ የሚመራው ሊቨርፑል የቅድመ ውድድር ዘመን ልምምድ ሊጀምር አንድ ሳምንት ብቻ ቀረው።🇪🇸 ⭐ሊቨርፑል በጁላይ 13 ላይ በሚጀምረው ቅድመ-ውድድር ስልጠና ይጠቀማል ተብሎ የታሰበው ቡድን:-👇 ✅በረኛ ላይ:- Giorgi Mamardashvili, Freddie Woodman, Armin Pecsi, Kornel Misciur, Harvey Davies. ✅መከላከሉ ላይ:- Joe Gomez, Jeremie Frimpong , Jeremy Jacquet, Giovanni Leoni, Milos Kerkez, Kostas Tsimikas, Mor Talla Ndiaye, Amara Nallo, Wellity Lucky, Calvin Ramsay, Luke Chambers, Owen Beck. ✅አማካይ ላይ:- Dominik Szoboszlai, Curtis Jones, Harvey Elliott, Trey Nyoni, Stefan Bajcetic, James McConnell. ✅የፊቱ መስመር ላይ:- Rio Ngumoha, Federico Chiesa, Will Wright, Jayden Danns, Lewis Koumas, Keyrol Figueroa, Kieran Morrison, Kaide Gordon, Joshua Abe

🚨ሊቨርፑል የዌስትሃም ዩናይትድ ክንፍ ተጫዋች ክሪሴንቺዮ ሰመርቪልን ለማስፈረም £50 ሚሊዮን ማቅረቡ ተዘግቧል። Source:LFConline🥉
🚨ሊቨርፑል የዌስትሃም ዩናይትድ ክንፍ ተጫዋች ክሪሴንቺዮ ሰመርቪልን ለማስፈረም £50 ሚሊዮን ማቅረቡ ተዘግቧል። Source:LFConline🥉

✔️የ 1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር Live ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🔥🔥👇👇

📌የሊቨርፑል ዝውውር ማሻሻያ በፖል ጎርስት ዘገባ:-👇 *ካልቪን ራምሴ በክረምቱ ወቅት በውሰት እንደሚለቀቅ ይጠበቃል፣ ምንም እንኳን ሊቨርፑል ቋሚ ጨረታዎችን ብትመለከትም። *ኮስታስ ፂሚካስ ሊወጣ
📌የሊቨርፑል ዝውውር ማሻሻያ በፖል ጎርስት ዘገባ:-👇 *ካልቪን ራምሴ በክረምቱ ወቅት በውሰት እንደሚለቀቅ ይጠበቃል፣ ምንም እንኳን ሊቨርፑል ቋሚ ጨረታዎችን ብትመለከትም። *ኮስታስ ፂሚካስ ሊወጣ ይችላል፣ ቀዮቹ ለግሪኩ ግራ ተከላካይ ቋሚ ጨረታዎችን ለማዳመጥ ዝግጁ ናቸው። *የሃርቪ ኤሊዮት የወደፊት እጣ ፈንታ ክፍት ነው። አዲስ አሰልጣኝ እና አዳዲስ ሃሳቦች በቡድኑ ውስጥ ሌላ እድል ሊሰጡት ይችላሉ፣ የቅድመ-ውድድር ዘመኑ ቀጣዩን እርምጃውን ለመወሰን ትልቅ ሚና ይጫወታል። *የዋታሩ ኤንዶ ሁኔታ ትኩረት የሚስብ ነው። ሊለቀቅ የሚችል ሃብት ተደርጎ ቢታይም፣ ሁለንተናዊነቱ እና ልምዱ በተለይ በመሃል ተከላካይነት ጠቃሚ የቡድን ጥልቀት እንዲኖረው ያደርጉታል። *ሊቨርፑል ከርቲስ ጆንስን ማቆየት ይፈልጋል እና ከተወካዮቹ ጋር ስለ አዲስ ኮንትራት ውይይት እንደሚከፍት ይጠበቃል። በአንፊልድ ትልቅ ክረምት በፊታችን አለ፣ በርካታ ጠቃሚ ውሳኔዎች አሁንም መወሰድ አለባቸው። ከእነዚህ ተጫዋቾች ውስጥ ማንን ታስቀራላችሁ? 👇🏼 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALL

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?

Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

⏳ 1 ዓመት በኋላ የዛሬን ውሳኔ ታስታውሳለህ! ዛሬ ምን ትመርጣለህ? 📱 ያለ ጥቅም Scroll? ወይስ... 📚 እውቀት 💪 ጤና 💰 ገቢ 🧠 Skill 🎯 ስኬት ሁሉንም በአንድ ቦታ! @inspi
⏳ 1 ዓመት በኋላ የዛሬን ውሳኔ ታስታውሳለህ! ዛሬ ምን ትመርጣለህ? 📱 ያለ ጥቅም Scroll? ወይስ... 📚 እውቀት 💪 ጤና 💰 ገቢ 🧠 Skill 🎯 ስኬት ሁሉንም በአንድ ቦታ! @inspirationtips 🚀 ዛሬ ጀምር፤ ነገ ራስህ ያመሰግንሃል። BTW ማታ ትልቅ give away አለ next year kit ትሸለማላቹህ ግን join ላለ ብቻ ነው 👇 Join Us @inspirationtips @inspirationtips @inspirationtips