ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)
Kanalga Telegram’da o‘tish
በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21
Ko'proq ko'rsatish7 406
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-227 kun
-4230 kun
Postlar arxiv
✞ እግዚአብሔር ሆይ ✞
እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ ቸርነት አድርገህ ፪
እድሜ ለንሰሃ እንደ ሕዝቅያስ ሰጥተህ
ጠማማውን ልቤ በቃልህ አቃኝተህ
አዝ =======
አላቀውም ብሎ ሲጠየቅ ያመጸው
ዶሮ እስኪጮህ ድረስ ሦስት ጊዜ የካደው
የጅረት ወንዝ ነው የሰጠኸው እንባ
ጴጥሮስ ተጸፅቶ ንስሃ እንዲገባ
አዝ =======
ፅዋው እንዳይደርሰኝ የይሁዳ እድል
ልጅህ ሆኖ ውሎ ኋላ መኮብለል
ጴጥሮስ እድለኛው አልቅሶ ተማረ
በትዕቢቱ ይሁዳ እንደወጣ ቀረ
አዝ =======
ዘመኗን በሙሉ በዝሙት አቃጥላ
ለንሰሐ ጠራት ጌታ በገሊላ
ታድሳ ተነሳች በእንባዋ ብዛት
እግሩ ሥር ተደፍታ ማርያም መግደላዊት
አዝ =======
አመጸኛው ልቤ ዛሬስ መች ይተኛል
በኃጢአት በዝሙት በስርቆት ይዋኛል
ወደ ቀድሞ ግብሩ እዳይመለስ
ፍቅርህ በእኔ ሰርጾ ኃጢአቴን ደምስስ
አዝ =======
በደላችንን ሁሉ ሳታስብ ትተህ
በምጽአት ሰዓት ከጻድቃን ቆጥረህ
ነጭ ልብስ ለብሰን ሆነን ከአንተ ጋራ
በሩ ሳይዘጋ አስገባን አደራ
https://t.me/MezmureOrtodox1
✞ቸርነትህ ነው✞
ቸርነትህ ነው የጠበቀኝ እስከ ዛሬ
ቸርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከ ዛሬ
ላመስግንህ የኔ ጌታ በዝማሬ
መክሊቴን ቀብሬ ባሳዝንህ
መብራቴንም ይዤ ባልጠብቅህ
በታላቅ ይቅርታ እንዳትረሳኝ
በፍቅር ጎብኝትህ ከሞት አውጣኝ
ከቤትህ እርቄ መች ጠገብኩኝ
በረሃብ በእርዛት ተቸገርኩኝ
አምናለው አምላኬ እንድትምረኝ
ለይቅርታ መጣው ተቀበለኝ
አዝ= = = = =
አንዳች እንደሌለኝ አውቀዋለው
በአንተ ቸርነት ግን እመካለው
የከበደው ሸክሜ ይቀለኛል
ይቅርታ ለባሪያህ ይደርሰኛል
በመቅደስህ ቆሜ ለመዘመር
ስራህን ለትውልድ ለመመስከር
እኔ ማነኝ ብዬ አስባለው
አምላክ ቸርነትህን አደንቃለው
አዝ= = = = =
በሰው እጅ መመካት አቁሜያለው
እረዳቴ አንተ ነህ አውቀዋለው
አንተ ከጠበከኝ በህይወቴ
ቅጥሬ አይደፈርም መድኃኒቴ
የኔን ስራ ተወው ተግባሬን
የመስቀሉን ነገር መርሳቴን
አዚሜን አንስተህ አንተን ልይህ
ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኬ ነህ
መዝሙር
ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
"በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ።"
ወደ ቆላስይስ ሰዎች
፫፥፲፮
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
https://t.me/MezmureOrtodox1
https://t.me/MezmureOrtodox1
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
❤️ዛሬ ባይሆን❤️
ዛሬ ባይሆን እኔ የማስበው/2/
ለኔ ያለው ቀን እግዚአብሔር አለው/2/
በሁኔታዎች ተስፋ አልቆርጥም
ጌታ ረሳኝ ብዬ አልልም
ለበጎ ይሆናል የከለከለኝ
እኔ እርሱ ካለኝ ሁሌ ሙሉ ነኝ
የጠላት ወሬን እኔ አልሰማም
ታማኙን ንጉስ ፍፁም አላማም
ዘግይቶ መጥቶ እርሱ ይክሳል
አባት ነውና ከአፈር ያነሳል
ከእኔ የሆነ እኔ ምን ኣለኝ
እንኳን እቅዴ እኔም የእርሱ ነኝ
ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይላል
እርሱ ያለ ቀን ሁሉ ይሆናል
በመጠበቂያው ሆኜ ልጠብቅ
መጥቶ እንዳያጣኝ ዕምነቴን ላጥብቅ
ፈጥሮ የማይተወኝ ይመጣልኛል
መረቤን በአሳ ይሞላል
https://t.me/MezmureOrtodox1
https://t.me/MezmureOrtodox1
❤️ዛሬ ባይሆን❤️
ዛሬ ባይሆን እኔ የማስበው/2/
ለኔ ያለው ቀን እግዚአብሔር አለው/2/
በሁኔታዎች ተስፋ አልቆርጥም
ጌታ ረሳኝ ብዬ አልልም
ለበጎ ይሆናል የከለከለኝ
እኔ እርሱ ካለኝ ሁሌ ሙሉ ነኝ
የጠላት ወሬን እኔ አልሰማም
ታማኙን ንጉስ ፍፁም አላማም
ዘግይቶ መጥቶ እርሱ ይክሳል
አባት ነውና ከአፈር ያነሳል
ከእኔ የሆነ እኔ ምን ኣለኝ
እንኳን እቅዴ እኔም የእርሱ ነኝ
ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይላል
እርሱ ያለ ቀን ሁሉ ይሆናል
በመጠበቂያው ሆኜ ልጠብቅ
መጥቶ እንዳያጣኝ ዕምነቴን ላጥብቅ
ፈጥሮ የማይተወኝ ይመጣልኛል
መረቤን በአሳ ይሞላል
https://t.me/MezmureOrtodox1
https://t.me/MezmureOrtodox1
ኪዳነ ምሕረት እናቴ | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ኪዳነ ምህረት እናቴ ምስጢረኛዬ ጓዳዬ
የጎደለኝን ታውቂያለሽ
ከአፌ ሳይወጣ ሳልነግርሽ /2/
አዝአልፏል መናኛው ኑሮ ምልጃሽ ውኃውን ቀይሮ መልካሙ ወይን ደረሰ እንባዬ ባንቺ ታበሰ /2/
አዝልዘምር ልቁም ከፊትሽ ልምጣ ልንበርከክ ለክብርሽ ብርቅ ከሀገር ከቤቴ ከቶ አልረሳሽም እናቴ /2/
አዝአልልም መቼ ነው ቀኑ የኔ መጎብኛ ዘመኑ እንደሚፈፀም አምናለው ሁሉን በጊዜው አያለው /2/
አዝየልቤን ችግር ላዋይሽ ከስዕልሽ ፊት ቆሜ እንባዬ ቀድሞ ዝም አልኩኝ ሳልነግርሽ ስለምታውቂ /2/
Repost from HENATECH
ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) ለሀገር እድገት በርካታ አስተዋጽኦዎች አሉት። እነዚህ ዋና ዋና አስተዋጽኦዎች እንደሚከተለው ይገኛሉ፦
1. ኢኮኖሚያዊ እድገት
- IT አዳዲስ የስራ እድሎችን ይፈጥራል፣ ለምሳሌ በሶፍትዌር ልማት፣ የውሂብ ትንተና፣ የሲበር ደህንነት፣ እና የመሳሰሉት።
- የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) እንዲጨምር ያስተዋፅኣል።
- የማህበራዊ ሚዲያ እና የኢ-ኮሜርስ ስራዎች በኩል ትልቅ የኢኮኖሚ እድገት ያስከትላል።
2. የትምህርት ማሻሻያ
- የኦንላይን ትምህርት እና የዲጂታል መሳሪያዎች በርካታ ሰዎች ትምህርት እንዲያገኙ ያስችላሉ።
- የማህበረሰብ ደረጃ የሆነ የትምህርት እድል ይፈጥራል።
3. የጤና አገልግሎት ማሻሻያ
- የኢ-ጤና (e-health) ስርዓቶች የጤና አገልግሎት ለማህበረሰቡ ቀላል እና ውጤታማ እንዲሆን ያስችላሉ።
- የበሽታዎች አስተዳደር እና የተገኙ መረጃዎች ማከማቸት ቀላል ይሆናል።
4. የመንግስት አገልግሎቶች ማሻሻያ
- የኢ-መንግስት (e-government) ስርዓቶች የመንግስት አገልግሎቶችን የበለጠ ቀላል እና ተደራሽ ያደርጋሉ።
- የስርዓተ-ፆታ ማሻሻያ እና የስራ አፈጻጸም ማሻሻያ ያስከትላል።
5. የማህበረሰብ እድገት
- የመረጃ እና የመገናኛ ቴክኖሎጂዎች ማህበረሰብን አንድ ላይ ያጠቃልላሉ።
- የማህበራዊ ሚዲያ እና የመረጃ ማሰራጫ መሳሪያዎች የማህበራዊ ለውጥ እንዲፈጠር ያስችላሉ።
6. የግብይት እና የንግድ ማሻሻያ
- የኢ-ኮሜርስ መሳሪያዎች ንግድን ቀላል እና ፈጣን ያደርጋሉ።
- ትናንሽ እና አማካይ ድርጅቶች (SMEs) በዓለም አቀፍ ገበያ ውስጥ እንዲሳተፉ ያስችላሉ።
7. የመረጃ ተደራሽነት
- የመረጃ ቴክኖሎጂዎች ሰዎች ከዓለም ዙሪያ ያለውን መረጃ በቀላሉ እንዲደርሱ ያስችላሉ።
- ይህ የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ያፋጥናል።
በአጠቃላይ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ለሀገር እድገት ቁልፍ አስተዋጽኦ ያለው ነው። የቴክኖሎጂ እድገት በተለይም በልማት ላይ ያሉ ሀገራት እንደ ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ለውጥ እንዲያመጡ ያስችላቸዋል።
https://app.despeed.net/register?ref=gRsVluZS0VEE
ቤተሰብ እሄ ኤርድሮፕ እንዳያመልጣችሁ
1, click link
2, registere via Gmail
3, finish all task
4, then daily clim
Done for now
It's very simple
ምስጋና_በመቅደስህ_ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ_Gebreyohannes_ቤተ_ቅኔ_Beta_Qene128k.m4a3.99 MB
