cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

~🍁~Mïķø,~🍁~mïķæ~🍁~

Wel come to Channel Birthday pic Old & New music 🎶🎵 Dancal music 🎶 Tik tok videos &others.. Join and share ❤ Cross king👑Mïķø~Mïķæ🇯🇲

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat ko'rsatilmaganTil ko'rsatilmaganKategoriya ko'rsatilmagan
Advertising posts
189Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

yetemechachu tik tak lay @mikods22 blachu serch adrgachu layk, follow ena sher kopi link endtadergu bethtna exeykalew
Hammasini ko'rsatish...
Yene habsha yedanci keru shashamna ❤❤❤
Hammasini ko'rsatish...
እሺ ከዛስ ወድያ😁❤❤ @Herasel
Hammasini ko'rsatish...
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍
Hammasini ko'rsatish...
ነፍስ ይማር በጣም አሳዛኝ ዜና!! ግፍ በአደባባይ በአዲስአበባ ጎዳናዎች በገሀድ የተፈፀመ እውነተኛ አሰቃቂ ታሪክ ...የት እንዳለች በዉል አላወቀችም... የምታዉቀው ነገር ቢኖር ጨምድዶ የያዛት ሠዉ ሊገላት እንደሚፈልግ ብቻ ነው፡፡ መሀል ከተማ ላይ ሽቅብ ዘቅዝቆ ፣ የዕሪታ ድምፇን እንደዛ እያሰማች ፣ እግሮቿን ጨምድዶ ወደ ቤቱ ሲወስዳት.... አንድም የሚገላግል ሠዉ አለመገኘቱ አሳዝኗታል እሷ ግን ተስፋ አልቆረጠችም ... የድረሱልኝ ጥሪዋን ማሰማት ቀጥላለች... በአይኗ ጫፍ ... የፖሊስ ዩኒፎርም ያደረገ ሰዉ ያየች መሠላት ... ያለ የለለ ጉልበቷን ተጠቅማ የድረሱልኝ ጥሪዋን እያሰማች ከእቅፋ ለመውጣት ሞከረች... ተሳካላትም... ይዟት ከነበረው ጠንካራ መዳፍ ሾልካ ደረቁ አስፋልት ላይ ቁልቁል... ተፈጠፈጠች! የዕሪታ ጩኸቷን በቸልታ ያለፋት መንገደኞች አሁን በደንብ አይተዋታል... ኧረ እንዷያውም ፖሊሱም አይቷታል... ግን... ግን የአፍታም ዕረፍት ሣታገኝ ቀደም ብለው ጨምድደውይዘዋት የነበሩት እነዛ ጨካኝ መዳፎች በድጋሚ ገላዋ ላይ አረፉ... እንዲያውም አጋቿ እግሮቿን የበለጠ እንዲያማት ፈልጎ በሚመስል ሁኔታ ጠበቅ አድርጎ በመያዝ ጭንቅላቷን ሽቅብ ዘቅዝቆ ጉዞውን ቀጠለ፡፡ መንገደኞቹና ፖሊሱም ጩኸቷን ከቁብሳይቆጥሩ ወደ ጉዳያቸው ተመልሰዋል፡፡ አሁን ተስፋ ለመቁረጥ እየተቃረበች ነው... አጋቿ ገልብጦ ስለያዛት የሰውነቷ ደም ወደ ጭንቅላቷ ሲጎርፍ እየተሰማት ነው፤ ሊያጥወለውላትም ፈልጓል፡፡ ማንም አያድናትም... ይሄኔ "ይቺ አገር ግን ወዴት እያመራች ነው?" የሚለውን የገብረወልድ አባባል አስታወሰች...ራሷንም ለሚጠብቃት ሞት ማዘጋጀት ጀመረች... . . . . . አይ ዶሮ ሆኖ መፈጠር... ***** በዘመን መለወጫ በኢድ እና በመስቀል በዓላት ለሚሰውት ዶሮዎች ይሁንልኝ . . ነፍስ ይማር ;!!
Hammasini ko'rsatish...
Konjeyaw eko bel saygabagy kareto aydel Alxakam bance mdest mawadad Tasabre awkalw 💔 Lazi nw malhonaw😔 Gudate kabad nw Lakrabesh ance sew 😩 Mafakar alaxalam Aw falagalaw Ene bamaxagan lmndenw edmesh miyalfew😩 Manw Manw Manw 🥀@jhakiyu🥀 Join 👇👇join @jhaB3
Hammasini ko'rsatish...
እኔማ ወድጄክ😍🥰😘 እጄን ሰጥቼካለዉ🙈💖💓 ማፍቀር ዝቅ ማለት😒 መሆኑን አዉቃለሁ❣❣❣ ፍቅርክ አስገድዶኝ😢💋💋💋 ወዳንተ ባደላ🎼🎼🎼 ወደድኩ ማለቴን አትየዉ በሌላ🥺 😍@jhakiyu @jhaB3
Hammasini ko'rsatish...