uz
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ʜᴀʟᴀʟ™ analitikasi

ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 10 992 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 8 340-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 3 037-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 10 992 obunachiga ega bo‘ldi.

12 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -211 ga, so‘nggi 24 soatda esa -7 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 9.85% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.13% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 083 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 674 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 26 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 13 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

10 992
Obunachilar
-724 soatlar
-667 kunlar
-21130 kunlar
Postlar arxiv
በስሟ ውስጥ ያለው "ራ" (ر) ፊደል ከጨረቃ ጋር የተቆራኘ ነው (ውበቷን ከጨረቃ ጋር ያመሳስለዋል)። ጉንጯ በፈገግታዋ ይበልጥ ያጌጣል። ውበቷ ልዩ የሆነ ዓረባዊት ናት፣ እንደ እርሷ ያለ ሰው በምድር ላይ የለም። ከፊቷ የሚወጣው ብርሃን በየቦታው ይሰራጫል። ዓይኖቿ ውስጥ ሰው የሚማርክ አስማት አላቸው፤ ዓይኖቿን በትኩረት በተመለከትኳቸው ቁጥር ይይዙኛል። ይህች ውድ የወደፊት ሚስቴ ናት፣ በውበቷም ልቤን ማርካዋለች🖼።

ታማቹ Hospital ገብታቹ Pic የምትነሱ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቹ??🙄

Someone said 🍃Advice is like a gum not a candy የተሰጠንን ሁሉ አንቀበለን 🙌✨ @rahmann_servants

ሰይፍ በሰገባው ውስጥ ሳለ ስለታሙነቱ አይፈራም፤ > የአንቺ ዓይኖች ሰይፍ ግን በሁለቱም ሁኔታዎች (በመክፈትም ሆነ በመከደን) ይቆርጣሉ። > በዓይኖችሽ ውስጥ ማራኪ ውበት ተቀምሯል፤ > ካንቺ አንዲት እይታ ብቻ አንድ ሰው እንደ ሰከረ ሰው ይሆናል። > ዓይኖችሽ ግጥሞችን የያዙ ጥንቅር ናቸው፤ > አስማትን ለመርጨት ከእርሱ ውስጥ መድብልን ታነቢያለሽ። > ለግጥሞቹ እንዲህ በላቸው፣ ቃላቶቻቸው ቢንገዳገዱም፤ > ናፍቆት ባህር ነው፣ የእኛ ወደብ ደግሞ የአንቺ ዓይኖች ናቸው።" >✍

አንድ አንድ ሰዎች አሉ በተገናኘናቸው ቁጥር ብዙ የተቅዋ እና የኢማን ስንቅ አሸክፈው የሚመልሱን አንድ አንድ ስብስቦች አሉ እስከመጨረሻው የማንረሳውን ትምህርት አስተምረውን የሚበተኑ አንድ አንድ ሰዎች አሉ ከአንደበታቸው ምንም ቃል ሳይወጣ ተግባራቸው ብቻ ታላቅ ሞራል እና ምክር የሚሆነን ስናገኛቸው የኢማናችን መጨመር ሰበብ የሚሆኑልን ከዝንጋተያችን ማንቂያ ደውል የሚሆኑልን በዱንያ ላይ አላህን የሚያስታውሱና አኺራን እንዳንረሳ የሚያደርጉ ወዳጆችን ምንም አይተካቸውም። ያረብ የዱንያ መጎዳኘት አንተን በማውሳት ካልተዋበ ለዛ የለውምና አንተን እንድናስታውስ ከሚያደርጉን ወዳጆች እና ስብስቦች አትለየን🤲

ተዉ እንዲ አትጫወቱ 😭😁
ተዉ እንዲ አትጫወቱ 😭😁

ውበት ለውበትሽ ሲል ከውበትነቱ ወረደ፤ በዚህም ውበትሽ በውበት ላይ ሌላ ውበትን ጨመረ🌟

ቆይ የማንፈልገውን ሠው 𝙨𝙩𝙤𝙧𝙮 በስህተት ካየን፤ ፈልገን እንዳልሆነ እና አጋጣሚ መሆኑንም በምን መልኩ ነው የምናስረዳው?🤔

ምርጥ ቻናል ልጋብዛችሁ Join ብላችሁ ተቀላቀሉን🫰 🕌ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ❤️‍🩹
ምርጥ ቻናል ልጋብዛችሁ Join ብላችሁ ተቀላቀሉን🫰 🕌ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው ኑ❤️‍🩹

. ገንዘብ እና ውበት ጠፊ ነው:: ሁለቱን አስበን ትዳር ብንመሰርት ገንዘቡ እና ውበቱ የጠፉ ጊዜ ትዳር መናጋቱ አይቀርም የመስራት ፍላጎት ካለው እና የሚያከብርሽ ከሆነ እሱ አሪፍ ሃሳብ ይመስለኛል

Someone:ሴቶች ብር ያለው ወንድ ይወዳሉ☺️ Me:ብር የሌለው ወንድ ሀብታም ወንድ ስር እንዴት እንደሚሆን አይታቹሀል??? Love exists when you have money😎

Repost from N/a
⚰ነብያችን( ሰ.ዐ.ወ) በልቡ ላይ ቅንጣት ታክል(ትንሽ).......ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ብለዋል። ⚰ፍጠኑ ፍጠኑ 😱በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️
ነብያችን( ሰ.ዐ.ወ) በልቡ ላይ ቅንጣት ታክል(ትንሽ).......ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ብለዋል። ⚰ፍጠኑ ፍጠኑ 😱በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️

በአንድ ወቅት ልጁ የሠው ነፍስ አጥፍቶ እስር ቤት ታስሮበት ብቻውን የቀረ አንድ አዛውንት አባት ነበረ!! እስር ቤት ላለ ልጁም እንዲህ የሚል መልዕክት ላከለት...... ውድ ልጄ🥺 አንተ በመታሠርህ ምክኒያት በዚህ አመት ዕርሻ ቦታው ላይ ድንች ሳልዘራ ጊዜው ሊያልፍብኝ ነው፤እኔ እንደምታውቀው ደክሜአለው፤ምነው በኖርክልኝ ኖሮ" ከውድ አባትህ። ከ አንድ ሳምንት በኃላ አባት ከልጁ ምላሽ መጣለት፤ምላሹም🤌 አባዬ የድንቹን መሬት እንዳትቆፍር፤ሠዎቹን የቀበርኳቸው እዛ ነው።ያንተው ውድ ልጅህ"ይላል። በሚቀጥለው ቀን ላይ የፖሊስ መአት ከድንቹ ማሳ ላይ ፈሠሠ፤ የተቀበሩትን አስክሬኖች ለመፈለግ ሲቆፍሩ ቢውሉም ምንም ሊያገኙ አልቻሉም።ገበሬውን ይቅርታ ጠይቀው ሄዱ። ወዲያው ልጁ ለአባቱ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ላከ.... አባዬ አሁን ድንችህን መዝራት ትችላለህ ፤ካለሁበት ችግር አንፃር ላደርግልህ የምችለው ነገር ቢኖር ይሄን ብቻ ነው ይላል🥹

. ሙስሊም በመሆናችሁ ትኮራላችሁ?

አሪጃሉ ቀዋሙን አለ ........ 😁
አሪጃሉ ቀዋሙን አለ ........ 😁