cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ELFAZ GFX

✝️ ኦርቶዶክሳዊ ፎቶግራፎችን እና ለየት ያሉ የፕሮፋይል ፎቶዎችን ከፈለጉ ትክክለኛው ቦታ ላይ ኖት💚💛🧡 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎉አሁኑኑ ቻናላችንን በመቀላቀል የኛ ቤተሰብ ይሁኑ🎉 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🧐𝙞𝙢𝙖𝙜𝙞𝙣𝙚...👨‍🔧𝕔𝕣𝕖𝕒𝕥...𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮👩‍💻 👇👇👇 https://t.me/ELFAZ19

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
406
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kunlar
-1630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 ♾#New logo design 😔 ይዘዙን በፈለጉት አማራጭ እንሰራለን⚠️ 🔈@ELFAZ_GFX 🟢@ELFAZ19
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
2
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 2
New Logo Design By ELFAZ @ELFAZ_GFX
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
1
እንኳን ከዘመነ "ሉቃስ" ወደ ዘመነ "ዮሐንስ" በሰላም በጤና አደረሳችሁ "…ክርስቶስም በሥጋ ስለ እኛ መከራን ስለተቀበለ፥ ከእንግዲህ ወዲህ በሥጋ ልትኖሩ በቀረላችሁ ዘመን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ እንደ ሰው ምኞት እንዳትኖሩ፥ እናንተ ደግሞ ያን አሳብ እንደ ዕቃ ጦር አድርጋችሁ ያዙት፥ በሥጋ መከራን የተቀበለ ኃጢአትን ትቶአልና። የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት ፣ በመዳራትና በሥጋ ምኞትም ፣ በስካርም ፣ በዘፈንም ፣ ያለ ልክም በመጠጣት ፣ ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃል። "         1ኛ ጴጥ 4፥ 1-3 መጪው አዲስ ዘመን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን የንስሐ ህይወት እንድንኖር አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን መልካም አዲስ አመት አሜን
Hammasini ko'rsatish...
🌼አበባየሁሽ 🌼          🌼🌼  እሰይ /ደስ ደስ ይበላችሁ/(፪) ቅዱስ ሉቃስ መጣላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ       ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪)ጌቶች አሉ ብለን       ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን(፪)እሜቴ አሉ ብለን አበባዮሽ 🌼 ለምለም   አበባዮሽ 🌼  ለምለም እንቆቅልሽ   - -  ንግሥት   ልትፈትል ሄዳ - - ንግሥት ንግስተ አዜብ - -  ንግሥት   እናት ማክዳ - - ንግሥት በልቧ ያለውን -  ንግሥት   አጫወታቸው - -   ንግሥት አሰቀምጣ አበባ🌼  ንግሥት  እያሳየችው - -    ንግሥት መአዛው የሚሸት  - - ከሁለቱ የቱ ነው አለቸው - -  ለንጉሥ            ንግስት ሆይ ለጥያቄሽ ጥበብ አለሽ(፪)       🌼የአገር አምባር የሚሆነው ከልብ ሽተሽ እንቆቅልሹ -  -  የሳባ    ከበድም ቢለው -  -🌼 የሳባ ጥበብ ሰላለው - - ንጉሡ  ሚሥጥሩን ሊያውቀው - - ንጉሡ ክፈት መስኮቱን - -  ሰለሞን   ቢለው ለሎሌው  - -ሰለሞን ገቡ ንቦቹ  - -  ሊቀስሙ🌼 ከአባባው አርፈው - - ሊቀስሙ ብልህ ጠቢቡ  - -   መለሠ     ለተጠየቀው - -  በእውነት ንጉስ ሰለሞን - -   አለ     አልተሠወረው      🌼     በእውነት 🌼አደይ ቅድስት ሀገሬ እልል በይ (፪) 🌼 ኢትዩዮጲያ የዝና ስሟ በዓለም ተሠማ (፪) 🌼 ለፈጣሪዋ - - ንግሥት   ምስጋና አቅርባ - -   ንግሥት ኢትዮጲያዊቷ - - ንግሥት   ንግስተ ሣባ   🌼   ንግሥት ጥበቡን አይታ - -  ንግሥት   አደነቀችው  - -    ንግሥት ወርቅ ሸቶውን - -  ንግሥት  ዕንቁ ሰጠችው - -   ንግሥት       ንግስት ሆይ ምስክር ሆንሽ ለሀገርሽ (፪)🌼🌼       የአምላክን የፈጣሪያችን ስሙን ጠርተሽ (፪)🌼🌼 የኢትዮጵያ ሠዎች  - -ለንግሥት   ቆሙ በተራ - -ለንግሥት እደጅ ሆነው     🌼   ለንግሥት   ለዙፋን ክብሯ - - ለንግሥት በመስከረም ወር - -  ለንግሥት   ሀገር ስትገባ - -  ለንግሥት ይዘው ሥጦታ - -  ለንግሥት   የፈካ አበባ    🌼ለንግሥት       🌼አደይ የብርሃን ጮራ በኢትዮጵያ በራ (፪)🌼🌼       🌼ኢትዮጲያ በታሪክሽ ጥንታዊት ነሽ (፪)🌼🌼 ኢየሩሳሌም - - ንግሥት   ደርሠሽ መጣሽ - -  ንግሥት እንኳን በክብር - - ንግሥት   ለዚህ አበቃሽ - - ንግሥት ከአምላክ በረከት - - ንግሥት  ፍሬ አግኝተሽ - - ንግሥት የዘሽ ስጦታ - -  ንግሥት   ዕንቁ ለጣጣሽ - - ንግሥት       🌼ንግስት ሆይ ለታሪክሽ ክብር አለሽ (፪)🌼🌼       🌼ልጆችሽ አበባዮሽ እያልን እናስታውስሽ (፪)🌼🌼 🌼የአባቶች ተስፋ - -   ለፃድቃን   የነቢያት ትንቢት - - ለፅናት የሙሴ ፅላት - -     ለፀሎት   የአሮን በትር  - -   ለፅናት የዳዊት መንግስት - - ለፅናት    ይዘሸ የመጣሽ - -   ከጥንት አምስቱን አውታር - - ለሠጠሽ   ለሀገር መሠረት -    በእውነት🌼🌼 🌼 አደይ ቅድስት ኢትዮጵያ እልል በይ (፪)🌼🌼       🌼ኢትዮጵያ በልጆችሽ ደስ ይበልሽ (፪)🌼🌼 በህገ ልቦና  - -   ህጉን     ፈጣሪን አውቀሽ - -  ህጉን ህገ ነቢያትን - -  ከዓለም  ፈጥነሽ ተቀበልሽ - - ከዓለም በብሉይ ኪዳን   🌼ለጌታ    መስዋዕት አቅርበሽ - -  ለጌታ ተስፋ ካረጉት - - ከአይሁድ ከአስራኤል - - ከአይሁድ ህገ ወንጌልን-  -በፊት    ይዘሽ ተገኘሽ    🌼    በፊት       🌼ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ ትልቅ ፀጋ አለሽ(፪)🌼🌼       🌼ስለፈፀምሽ ሦስቱን ህግጋት ለፈጣሪሽ (፪)🌼🌼 ካለፈው ሰህተት - -  ሁላችን    እንድንመለስ - - ሁላችን አዲሱ ዓመት  - -  ለሁሉም   መጣ ማቴዎስ- -ለሁሉም ይህም ያልፍና - - በጊዜው    ይመጣል ማርቆስ - - በጊዜው ሌላው ይተካል - -  በጊዜው    ዘመነ ሉቃስ - - በጊዜው ወልደነጓድጓድ  - -  በጊዜው  🌼 ሲደርስ ዮሐንስ - - በጊዜው በየአራት ዓመት -  -  በጊዜው   ለሁሉም ሲደርስ - - በጊዜው በየዓመቱ  - -  መጥምቁ      ቅዱስ ዩሐንስ - - በጊዜው🌼🌼       🌼አደይ የብርሃን ጮራ በዮሐንስ በራ(፪)🌼🌼 🌼 ኢትዮጵያ ባሕል ቋንቋሽ የሚያኮራሽ (፪)🌼🌼 ልጅ አበባ ልጅ አበባዬ       አዬ ውዲቷ እናቴ ልጅ አበባ እያለች እማማ      አዬ ውዲቷ እናቴ ምክሯን ሁሌ እኔ እንድሰማ    አዬ ውዲቷ እናቴ እያሻሸች እንድሆን ጤናማ     አዬ ውዲቷ እማማ አዬ ውዲቷ እናቴ (፪) አበባ ለምለም  ቀጤማ ለምለም     ኢትዮጵያ እንዳንቺ የለም (፪) አብዬ ኧኸ ደግሞም እማምዬ መጣሁ ለሰላምታ ከቤት አሉ ብዬ እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አደረሰዎት ብዬ (፪) ይሸታል ዶሮ ዶሮ (፪) ከማምዬ ጓሮ (፪) ይሸታል የወይን ጠጅ (፪) ከጋሽዬ ደጅ (፪)       ከበረው ይቆዩ ከብረው        አመት አወደ አመት ደርሰው       ቅን ታዛዥ ልጅን ወልደው       ትሁት ሰው አክባሪ ሆነው       የፍቅር ሸማን ለብሰው       ንስሐ ገብተው ቆርበው   ከብረው ይቆዩ ከብረው     @ELFAZ_GFX
Hammasini ko'rsatish...
2👍 1
@ELFAZ_GFX በቴሌግራም
Hammasini ko'rsatish...
አበባዮሽ በtelegram @ELFAZ_GFX .mp34.01 MB
2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.