cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🌹ጨዋነት 🥀የሙስሊም ሴት💎 ዘዉድ ናት👑

👑ጨዋነት 🌹የሙስሊም ሴት👑 ዘውድናት👑🎀 ➩💎🎀ይህ ቻናል ➷ሰለፍያ ሴቶች ➷በተመለከተ ከሰለፍያ ➷ሴቶች ጋር የሚዛመዱትን እና ➷የሰለፍያ ሙስሊም ➷ሴት የሚመለከት ሁሉ ➷ይሰራጭበታል🎀💎 ➩💎ልብስሽ ➷በሀያእሽ ልክ ነው👑 ➩💎ሀያእሽ ደግሞ ➷በኢማንሽ ልክ ነው👑 ➩💎ኢማንሽ ➷በጨመረ ቁጥር ➷ሀያእሽ ይጨምራል https://t.me/+-aUvBZVu3n0wOGQ0

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
177
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

"በቁምህ የሞትክ አትሁን" ኢብኑል ጀውዚይ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ የሞተ ማለት ከ አካሉ ነፍሱ የወጣች አይደለም የሞተ ማለት በርሱ ላይ ያለበትን የጌታውን ሀቅ የማይማር ነው።
Hammasini ko'rsatish...
✅ ታላቁ ዓሊም ሸኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላሉ :- " የሰለፍያ ሚንሀጅ ማለት የነብዩና - ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም - የሶሀባዎቹን መንሀጅ መከተል ማለት ነው ምክንያቱም እነሱ ከኛ በፊት ያለፉ ቀደምት ( ሰለፎች) ስለሆኑ እነሱን መከተል ሰለፍያ ይባላል
Hammasini ko'rsatish...
✅የሰለፊ ሴት ዋና መገለጫዋ በተውሂዷ ነው። ♦️ከአላህ ውጭ ያለን ነገር አጠቃላይ አታመልክም ♦️ከአላህ ውጭ ላለ አካል ስለት አትገባም ♦️ከአላህ ውጭ ባለ ነገር አትምልም ♦️ካአላህ ውጭ ላለ አካል ድረሱልኝ ሀጃየን አውጡልኝ አትልም። ➡️ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ባሳዩት መልኩ ትክክለኛ ሱናዋን፣ አቂዳዋን፣ ተውሂዷን ይዛ እምትጓዝ ናት። ይህ የሰለፊ ሴት ዋና መገለጫዋ ባህሪዋ ነው። قُل إنَّ صلاتى وَنُسُكى وَمَحياىَ وَمَماتى لِله رَبِّ الْعٰلمين ⚡️ስግደቴ ፣መገዛቴም ሕይወቴም ፣ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው ።በል። ➡️ይህም ማለት ስራዋን ባጠቃላይ ከሽርክ ትጠብቃለች ። ለአላህ ብላ ብቻ ትሰራለች። የሰዎችን እይታ አትፈልግም በማንኛውም ስራዋ ፣ሰዎች እንዳሞግሷት አትፈልግም። በስራዋ በአላህ ውደታ የአላህን ፊት እንድሁም ጀነትን ለማግኘት ከዛ ውጭ የምትፈልገው ምንም ዱኒያዊ ሀጃ የለም። ይህ ነው የሰለፊ ሴት ዋና አቋሟ። 🔺ሰለፊ የሆነች ሴት ቢድዓ ከተባለበት ቦታ ትርቃለች ። 🔺ተዉሂድና የተውሂድ ባለቤቶችን የሱና ባለቤቶችን አጥበቃ መያዝ እንዳለባት ሁሉ፣ ሽርክና ከሽርክ ባለቤቶች ፣ የቢድዓ ባለቤትን ባጠቃላይ ትርቃለች። ሱናን አጥብቃ ትይዛለች። 🔺ሰለፊ ሆና ሌሎች የሽርክ ባለቤትና የቢድዓ ባለቤቶች የሚፈጽሙትን ቢድዓዎች ሽርካ ሽርኮች አትፈጽምም። 🔺ሰለፊ የሆነች ሴት ዐጅኒቢ ባለበት ቦታ ላይ እንደፈለገች አቶንም ።ቁጥብ ፣ ስትር፣ትላለች። ➡️ ምክንያቱም ሰለፊ ብሎ ማለት ትክክለኛ ቁርአንና ሀድስ ይዞ በሱና ላይና በተውሂድ ላይ ቀጥ ማለት ነውና። ➡️አሁን ባለንበት ዘመን ሰለፊነትን ይሞግታሉ። በኢባዳ ላይ ደካማ ሆነው ይታያሉ አላህ የከለከላቸውን ወንጀሎች በችልተኝነት ሲዳፈሩ ይታያሉ። ➡️ሰለፊ ሴት ማለት እኮ በኢባዳ ላይ ጠንካራ ነች ፣ የጧት የማታ ዚክሮችን ሰዓቷን ጠብቃ ትላለች። እህቶቿን በመልካም ስራ ላይ ታነሳሳለች ። ከመጥፎ ነገር እንድርቁ ትገስጻለች። መጥፎ ነገር አይታ ዝም አትልም ታወግዛለች። በማንኛውም ነገሯ ሀያዓና አደብ የተላበሰች ነች ። ♦️ሰለፍይ ሴት ማለት እኮ እውነተኛ የሴት አለቃ ማለት እሷ ናት። አላህ ሆይ !እህቶቻችንን በሱና ላይ ቀጥ አድርግልን። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
አንተ ዳዒ ሆይ ታገስ 🎙አብዱ ረህማን አቡ ኡሰይሚን t.me/nuredinal_arebi/11890
Hammasini ko'rsatish...
አንተ ዳዒ ሆይ ታገስ _1.mp36.02 MB
record.ogg13.57 MB
record.ogg16.88 MB
ሞትሞት ትልቅ ግሳፄ ነውና ሞትን እናስታውስ። ቦታ ጊዜ እና ሰኣት ሳይመርጥ ድንገት ከተፍ የሚል ነውና ሞትን እናስታውስ።አሊም ይሞታል ጃሂል ይሞልታ ሀብታም ይሞታል ድሀ ይሞታል ሁሉም ነፍስ ምትን ቀማሽ ናት ሚንዳውቸን የሚያገኙት የቅያማ ቀን ነው።ሞትን ቀን ከሌት ማስታወስ ኢማንን ይጠይቃል።
Hammasini ko'rsatish...
👉 ማነው ዐቅለኛ ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና የተባሉ ሊቅ እንዲህ ይላሉ :- ዐቅለኛ ማለት ኸይርና ሸርን የሚያውቅ ማለት አይደለም ነገር ግን ዐቅለኛ ማለት ኸይርን አይቶ የሚከተል ሸርን አይቶ የሚርቅ ማለት ነው " መውሱዓቱ ኢብኑ አቢ ዱንያ ( 8/339 )
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
ሰው ሰራሽ የአይን ሽፋሽፍት (ርሙሽ) መቀጠል 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ♦️ለሸኽ ፈውዛን የቀረበ ጥያቄ ➡️ ጥያቄ፦ የተለያዩ በሰርግና የደስታ ፕሮግራሞችና በተለያዩ አጋጣሚዎች ላይ ለመዋብና ለማጌጥ ስል ሰው ሰራሽ ሽፋሽፍት እጠቀማለሁ። ይህ እንዴት ይታያል⁉️ ➡️ መልስ፦ ከዚህ ነገር በአላህ እንጠበቃለን። ይህ ተግባር ሀራም (የተከለከለ) ነው። ይህን መጠቀም አይቻልም። ይህ ተግባር "الوصل" (ፀጉርን በሌላ ፀጉር መቀጠል) የሚለው ውስጥ ይገባል። የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم የሌላን ፀጉር "ዊግ" የምታስቀጥለውም የምትቀጥለውም ረግመዋል። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru 📚 ["نورٌ علىٰ الدَّرب": (السَّبت: ٢٨/ جمادى الأولى/ ١٤٣٨هـ)]
Hammasini ko'rsatish...
▪️ማንኛዋም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት👀 ▪️አሏህን ፍሩ☝️ ▪️አሏህም የምትሰሩትን ሁሉ አዋቂ ነው ▪️የጀነት ባለቤትና የጀሀነም ባለቤት ይስተካከላል እንዴ⁉️ ▪️የጀነት ባለቤቶችኮ እነሱ እድለኞች ናቼው ▪️ይህን ቁርኣንኮ በተራራው ላይ ብናወርደው ኑሮ ከአሏህ ፍራቻ ሲንኮታኮት ባዬኸው ነበር!! https://t.me/Umu_Tesneem_Aselefiya
Hammasini ko'rsatish...
4_5906719568428010098.mp35.30 MB
አጭር ምክር ⭕️👉ቁርአን የቀልብ ብርሀን ነው። መሬት በውሀ ህያው እንደሚሆነው ሁሉ ልብም በቁርአን ህያው ይሆናል።http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...
ቁርአን የቀልብ ብርሀን.mp32.81 MB
00:47
Video unavailable
➡️ ዱአ ቀደርን ይመልሳል 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ♦️ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።ዱአ የአላህን ውሳኔ እንደሚቀይር እወቅ። በዲስ ላይ እንደመጣው 【ቀደርን የሚቀይር ነገር የለም ዱአ ቢሆን እንጂ】 ስንትና ስንት የሚላስ የሚቀመስ የሌለው ድህነቱ ሊያጠፋው የቀረበ የነበረ ዱአ አድርጎ አላህ ዱአው የተቀበለው። ስንትና ስንት በሽተኛ ከመኖር ተስፋ የቆረጠ የነበረ ዱአ አድርጎ ዱአው የሰማው አለ። ከ (شرح الأربعون النووية) ላይ የተወሰደ። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...
18.15 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.