cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

SAGE ETHIOPIA ™️ || 🔴 LIVE

SAGE ETHIOPIA FAMILY LIVE KNOWLEDGE DONATION PLATFORM SAGE Ethiopia is a non-profit organization that provides  free live knowledge For your comment @sageworld195 Web; www sageethiopia.org Our YouTube channel https://youtube.com/@sageethiopia195

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
4 884
Obunachilar
+624 soatlar
+157 kunlar
-130 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ስለ ልጆቻችንና ትውልዳች  ✨    🌟" ልጆቻችን ፖሮኖግራፊ ሲያዩ ብናገኛቸው ምን እናድርግ ?   "🌟 🗣 ልዩ መርሃ ግብርን ዛሬ ጋብዘናል ። 🎙Speaker :  ሶፊያ ፀጋዬ እና ተሰፋየሱስ ያዕቆብ ካስትሮ 📆 Date: [May 30/2024] /     ቀን፡ 22/9/2016 🕒 Time: [ 2:00 PM  በኢትዮጵያ ከምሽቱ  3:00 ላይ ] 📍 Venue: [ https://t.me/sage_ethiopia ]
2622Loading...
02
#Attention " ራኒቲዲን #ካንሰርን ሊያመጣ የሚችል ንጥረ ነገር በውስጡ በመገኘቱ ምክንያት #ታግዷል " -  የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለጨጓራ ተያያዥ ህመሞች በመድኃኒትነት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው ' ራኒቲዲን ' የተባለው መድሃኒት በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል #ማገዱን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል። የባለስልጣኑ የመድኃኒት ደህንነት ክትትልና የሕክምና ሙከራ መሪ ስራ አስፈጻሚ አስናቀች ዓለሙ ፤ " በመጀመሪያ ደረጃ በሌሎች ሀገር የወጡ ሪፖርቶችን አይተን ነበር። ስለዚህ በሀገራችንስ ይሄ መድሃኒት እንዴት ነው ?  የሚለውን በማገናዘብ የላብራቶሪ ምርመራ አድርገናል " ብለዋል። በዚህም መድሃኒቱ ካንሰር ሊያመጣ የሚችል   ' N-nitrosodimethylamine ወይም NDMA ' የተሰኘ ንጥረ ነገር እንደተገኘበት መሪ ስራ አስፈፃሚዋ ገልፀዋል። " በመሆኑም ይህንን መድሃኒት ከምዝገባ ፋይላችን አውጥተናል። የተሰራጩ መድሃኒቶችም #እንዲሰበሰቡ እና ጥቅም ላይ እንዳይውሉ መልእክት አስተላልፈናል " ብለዋል። " በዚህ በሰረትም ጥቅም እንዳይውል #ታግዷል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል። " የጤና ባለሙያዎችም፣ የጤና ተቋማትም ሌሎች አማራጭ መድሃኒቶችን እንዲያዙ እና እንዲጠቀሙ ይህንን መድሃኒት #እንዳይጠቀሙ " ሲሉም አሳስበዋል።
3884Loading...
03
4_5931602439982548256.pdf
3412Loading...
04
ወሳኝ ምዕራፍ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=987b793f9ea5825a95
2920Loading...
05
አሁን በቀጥታ ስርጭት የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=987b793f9ea5825a95
2970Loading...
06
አሁን በቀጥታ ስርጭት የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=987b793f9ea5825a95
4411Loading...
07
አሁን በቀጥታ ስርጭት የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=987b793f9ea5825a95
641Loading...
08
በቀጥታ ስርጭት የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=987b793f9ea5825a95
662Loading...
09
የማይቀርበት ድንቅ ምሽት !!  ✨   🌟" የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ በቂ እና ከበቂ በላይ ገፊ ምክንያቶች ነበሩት "🌟 🗣 ይንን ልዩ መርሃግብርን ዛሬ ጋብዘናል ።፤ 🎙ከ ኩራባቸው ሸዋረጋ , ጋር በጋራ በመሆንን 📆 ቀን ዛሬ : [MAY  29/2024] 🕒 ሰዓት : [ 2:00 PM  EST   /   በኢትዮጵያ ከምሽቱ  3:00 ላይ ] 📍ቦታ : [ https://t.me/sage_ethiopia ] አንደ ጀርመናዊው ፈላስፋ Jürgen Habermas ንድፈ ሀሳብ 'አደባባይ' (Public sphere) ግለሰቦች ያለ ልዩነት የጋራ ጉዳዮችን በተመለከተ አመክንዮ የተሞላበት ውይይት ለማድረግ የሚሰበሰቡበት ማኅበራዊ አደባባይ ነው። እና ባለንበት ዘመን ይህን አደባባይ (Public sphere) ተክቶ የሚገኘውን Media/ መገናኛ ብዙኃን በድህረ ዘመናዊ እሳቤ ውስጥ በተለይም በጋራ/የግል አመለካከት እና የሞራል ጉዳዮች ላይ ያለውን ተፅዕኖ ደጋግመን እንድናብሰለስል እና እንደንፈትሽ የሚረዱ ሃሳቦች ለማንሳት አስበናል። ጋባዣችሁ ነኝ 🥰🥰 @Newal_Abubeker
6153Loading...
10
https://t.me/sage_ethiopia?livestream=34b0f88e1f5cd2bbc9
5910Loading...
11
🎤 Join Us for an Unforgettable Live stream Event ✨    🌟 MENEHARIYA PLATFORM 🌟 🎙Speaker :  MEKBEBE SEYOUM HOSTED BY , BEREKET BOGALE 🕒 Time: [ 2:00 PM  በኢትዮጵያ ከምሽቱ  3:00 ላይ ] 📍 Venue: [ https://t.me/sage_ethiopia ] Former Application Developer, SharePoint Solution at Corporate Executive Board Former XBRL Specialist at RR Donnelley Former XBRL Data Analyst at EDGAR Online Former Assistant Lecturer at Bahir Dar University, Ethiopia Studied MBA at Maharishi International University Studied Accounting at Bahir Dar University, Ethiopia . 🚀
6164Loading...
12
The Public Sphere: A Habermasian Ideal Thinkers like Jürgen Habermas envisioned the public sphere as a crucial space in a democracy. It's an arena for open, rational debate about ideas and issues. Ideally, citizens come together on an equal footing to discuss and critique, aiming to reach a common understanding through reasoned arguments. This public discourse is essential for holding power accountable and forming a legitimate government. Postmodern Critique: Challenging the Grand Narratives Postmodernism throws a wrench into this idealized vision. Postmodern thinkers question the very idea of universal truths and objective knowledge. They argue that the "grand narratives" of the Enlightenment project, like progress and reason, are just that - narratives, not universal truths. Here's how this critique applies to the public sphere: Fractured Publics: Postmodernists argue that there isn't one unified public with shared values. Society is fragmented into diverse groups with their own perspectives. This makes it difficult to have a universal public discourse. Questioning Rationality: Postmodernists see reason as a tool used by powerful groups to maintain their dominance. They argue that supposedly neutral arguments often mask hidden agendas. The Impact: A More Fragile Public Sphere Postmodern critiques raise important questions about the public sphere: Is true consensus even possible in a diverse society? How can we ensure power imbalances don't distort public discourse? Do we need to redefine the public sphere to account for multiple perspectives? The Up-Shot: Rethinking the Public Sphere Postmodernism doesn't negate the importance of the public sphere. Instead, it pushes us to rethink how it functions in our complex world. We might need to: Embrace multiple narratives: Instead of a single, dominant story, the public sphere might accommodate diverse viewpoints. Be mindful of power dynamics: We need to be critical of hidden agendas and ensure marginalized voices are heard. Find common ground: Despite differences, can we find common values to promote a more just society? The public sphere in a postmodern world might be messier and less unified than the Habermasian ideal, but it can still be a vital space for democratic participation.
5821Loading...
13
አሁን በቀጥታ ስርጭት ከ ነዋል አቡበከር ጋር አደባባዮቻችን እንደገና ሲፈተሹ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=48f3e1d878e07cdf3e
1741Loading...
14
ተጀመረ አደባባዮቻችን እንደገና ሲፈተሹ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=48f3e1d878e07cdf3e
1650Loading...
15
አደባባዮችቻችንን እንፈትሻቸው !!  ✨   🌟" Rethinking our public sphere"🌟 🗣 ይንን ልዩ መርሃግብርን ዛሬ ጋብዘናል ።፤ 🎙ከ ነዋል አቡበከር, ጋር በጋራ በመሆንን 📆 ቀን ዛሬ : [MAY  27/2024] 🕒 ሰዓት : [ 2:00 PM  EST   /   በኢትዮጵያ ከምሽቱ  3:00 ላይ ] 📍ቦታ : [ https://t.me/sage_ethiopia ] @Newal_Abubeker
6582Loading...
16
አደባባዮችቻችንን እንፈትሻቸው !!  ✨   🌟" Rethinking our public sphere"🌟 🗣 ይንን ልዩ መርሃግብርን ዛሬ ጋብዘናል ።፤ 🎙ከ ነዋል አቡበከር, ጋር በጋራ በመሆንን 📆 ቀን ዛሬ : [MAY  27/2024] 🕒 ሰዓት : [ 2:00 PM  EST   /   በኢትዮጵያ ከምሽቱ  3:00 ላይ ] 📍ቦታ : [ https://t.me/sage_ethiopia ] “ The key is in not spending time, but in investing it.” @Newal_Abubeker
10Loading...
17
ልዩ ልዩ የኪነጥበብ ዝግጅት ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=169ebab261873920c0
1180Loading...
18
ልዩ ልዩ የኪነጥበብ ዝግጅት ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=169ebab261873920c0
1320Loading...
19
🎤 Join Us for an Unforgettable Live stream Event ✨    🌟ሴጅ ኪነ- ጥበባዊ ምሽት 🌟 🎙Speaker :  የተለያዩ ጥበባዊ ፡፡ክንውኖችና   📆 ዛሬ 🕒 Time: [ 2:00 PM  በኢትዮጵያ ከምሽቱ  3:00 ላይ ] 📍 Venue: [ https://t.me/sage_ethiopia ] . 🚀
2511Loading...
20
የይቅርታ ቀን ይታወጅ!! ከአሜካኖች የሚያስደስተኝ አንድ ነገር ለወደድት ነገር ቀን ሰጥተው ማክበራቸውን ነው። የፍቅር ቀን፣ የናት ቀን፣ የአባት ቀን፣ የምስጋናው ቀን የሚሉ ይገኙበታል። ታዲያ ይሄንን ሳስብ እኛ ደግሞ ከነሱ ቀድተን የይቅርታ ቀን ብናከብረው የሚል ሃሳብ መጣልኝ። ታዲያ ይሄ በአል በየአመቱ የህዝብ በአል ሆኖ የሚከበር። ሰው ከራሱ ጀምሮ፤ የተቀየመውን፣ ያስቀየመውን፣ እንደው ወዳጁንም ቢሆንም ሳላውቅ ያስቀየምኩህ ካለ ይቅር በለኝ የሚልበት ቢሆን ብየ አስባለሁ እመኛለሁ። የሰው ልጂ መጀመሪያ ይቅርታ ማረግና መታረቅ የሚገባው ከራሱ ነው። ያንን ማረግ ከቻለ ሌላው ሁሉ ቀላል ይሆናል የሚል እምነት አለኝ። ይህን ያዋየሁዋት ጓደኛዬ፤ ደግሞ ብለሽ ብለሽ ኩርፊያየንም የሚቀማኝ በአል ይፈጠር አልሽ ብላ ሳቀችብኝ። መለስ ብላም ይቅርታ መባባል ወይም ይቅርታ ማለት አስፈላጊ የሚሆን ለምንድነው ብላ ጠየቀች። ጥያቄዋ ጂልነት መስሎ ቢሰማኝም፣ ማለት ሌሎቹ የሚከበሩ ቀኖች ለምን አስፈለጉ? ልላትም አስቤ ነበር። ቢሆ ንም ግን ለስዋ መልስ ለመስጠት እራሴን መበርበር ጀመርኩ። በየ እምነታችን ፈጣሪ አምላክ እኛ ላጠፋት ጥፉት ሁሉ ይቅርታ ካለን ወይም ይቅርታ ይለናል ብለን ካሰብን፤ እኛ ይቅርታ አለማለታቸው ከአምላክ የተሻልኩኝ ነኝ። ከሱ የተሻለ አውቃለሁ ማለት ስለሆነ! ሌሎችን ይቅር የምንለው ስለሚገባቸው ብቻ ሳይሆን እኛ ሰላም ስለሚገባን ስለሆነ!! የበደለንን ሰው ይቅርታ ማለት፤ ከአሁን ወዲያ የአንተ በደል በኔ ላይ ምንም ሃይል የለውም ማለት ስለሆነ!! ይቅርታ ማለት ለጥላቻ ሰጥቶ የነበረውን ሃይል መልሶ መቀበል ስለሆነ!! ይቅርታ የተዘጋን በር ከፍተን መደፊት ለመራመድ ለራሳችን የምንሰጠው ትልቅ ስጦታ ስለሆነ።
8831Loading...
21
ይቅርታ የደካማነት ሳይሆን የመጠንከር ምሳሌ ስለሆነ!!  ይቅርታ የሌለው ህይወቴ በማያቋርጥ ጥላቻ፣ ቅናትና በቀል የተሞላ እና እራስን ይቅርታ ከለሌለው እስር ቤት ተብትቦ የሚያስቀምጥ ስለሆነ!!  ይቅርታ የቂምና የበደል መቋጫ ብቻ ሳይሆን የፍቅር መጀመሪያ በር ስለሆነ!!  ቂም እና በቀል ሰውን የሚያሳንስ እና የሚቦረቡር ሲሆን ይቅርታና ፍቅር ደግሞ ከፍ የሚያደርግና ወደ ፈጣሪው የሚያስጠጋ ስለሆነ!!  ይቅርታን የማያቅ ልብ እራሱ ሊሻገርበት ያሰበውን ድልድይ ሰብሮ እንዴት እሻገር ይሆን ብሎ የሚጨነቅ ስለሆነ!!  እራሳችንን እና አገራችንን ለማከም ከይቅርታ የላቀ ለሁሉም እኩል የሆነ ሁሉንም እኩል የሚያስታምም ፍቱን መድሃኒት ስለሌለ!!   የይቅርታ ቀን ያስፈልገናል። እኔ ዛሬ የይቅርታ ቀኔን ለራሴ አውጄ እራሴን ይቅር ብያለሁ። መንግስት ይሄን ጽሁፍ አይቶ የህዝብ በአል እስኪያደርገው፤ እስቲ እናንተም የራሳችሁን ቀን አውጁ እና ይቅር እንባባል።  #እመቤትመንግስቴ #አብረን #ዝምከምልብዬ #እናውራ
6781Loading...
22
https://www.facebook.com/share/v/BKMsRe1yG7QT1mRb/?mibextid=xfxF2i
6440Loading...
23
የይቅርታ ጊዜ  ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=346198cea5a0f0ed9e
1490Loading...
24
የይቅርታ ጊዜ  ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=346198cea5a0f0ed9e
40Loading...
25
የይቅርታ ጊዜ  ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=346198cea5a0f0ed9e
430Loading...
26
የይቅርታ ጊዜ ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=346198cea5a0f0ed9e
680Loading...
27
የይቅርታ ምሽት ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=346198cea5a0f0ed9e
750Loading...
28
#ክፍል_5 የይቅርታ መስኮት  ✨   🌟" ቅያሜ የሚጀምረው እንዴት ነው?  ወይም ለምንድነው?     "🌟 ለተከታታይ ሳምንት  የተዘጋጀ 🗣 ይንን ልዩ መርሃግብርን ዛሬ ጋብዘናል ።፤ 🎙ከ እመቤት መንግስቴ ጋር በጋራ በመሆንን 📆 ቀን ዛሬ : [MAY  25/2024] 🕒 ሰዓት : [ 2:00 PM  EST   /   በኢትዮጵያ ከምሽቱ  3:00 ላይ ] 📍ቦታ : [ https://t.me/sage_ethiopia ] በዳይ በጸጸቱ ኅሊናው ሲወቅሰው የሚኖር ፍጡር ነው። ጠላትን ለመከላከል መንገድና ዘዴ ይፈለግለታል። ኅሊና ውስጥ ገብቶ የታተመን የክፋት ጥግን ለማጥፋት ግን፣ ማንም በዳይ፣ ተበዳይ ይቅር እስካላለው ድረስ ሰላምን ሊያገኝ አይችልም። ቅዠት እንቅልፍ እየነሳው ይኖራል። እውነትን ሲያያት ምን ያኽል እንደ ራቃት ሲገነዘብ፣ ውስጣዊ ቅጣት ያንገበግበዋል። ስለዚኽ በእያንዳንዳችን ውስጥ “የይቅርታ መስኮት” ሊኖረን ይገባል። ይቅር ባይን የመሰለ ንጹሕ ልብ ያለው ሰው፣ የሌላውንም ቁስል፣ የራሱንም ሕመም በማስታገስ አሸናፊ ይኾናል። የደራሲ እመቤት “የይቅርታ መስኮት” መጽሐፍም ይዘት ይኸው ነው። @Emebet_Mengiste
8770Loading...
29
https://www.youtube.com/channel/UCE3co3P0fZij60-Foy_2ezA
8260Loading...
30
አሁን ተጀመረ 🌟" ልጆቻችንን ማወዳደር ያለው ችግር   "🌟 https://t.me/sage_ethiopia?livestream=e403275b687cdc344e
5942Loading...
31
ስለ ልጆቻችንና ትውልዳች  ✨    🌟" ልጆቻችንን ማወዳደር ያለው ችግር   "🌟 🗣 ልዩ መርሃ ግብርን ዛሬ ጋብዘናል ። 🎙Speaker :  ሶፊያ ፀጋዬ እና ተሰፋየሱስ ያዕቆብ ካስትሮ 📆 Date: [May 24/2024] / ቀን፡ 16/9/2016 🕒 Time: [ 2:00 PM  በኢትዮጵያ ከምሽቱ  3:00 ላይ ] 📍 Venue: [ https://t.me/sage_ethiopia ]
1 1134Loading...
32
https://youtu.be/ZTZxAmevhSo?si=nd7DGko4kMAfQubn
8120Loading...
33
https://youtu.be/5o-tRub-0pQ?si=2maTvktcqNAuL14q
8431Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ስለ ልጆቻችንና ትውልዳች  ✨    🌟" ልጆቻችን ፖሮኖግራፊ ሲያዩ ብናገኛቸው ምን እናድርግ ?   "🌟 🗣 ልዩ መርሃ ግብርን ዛሬ ጋብዘናል ። 🎙Speaker :  ሶፊያ ፀጋዬ እና ተሰፋየሱስ ያዕቆብ ካስትሮ 📆 Date: [May 30/2024] /     ቀን፡ 22/9/2016 🕒 Time: [ 2:00 PM  በኢትዮጵያ ከምሽቱ  3:00 ላይ ] 📍 Venue: [ https://t.me/sage_ethiopia ]
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1🥰 1👏 1
#Attention " ራኒቲዲን #ካንሰርን ሊያመጣ የሚችል ንጥረ ነገር በውስጡ በመገኘቱ ምክንያት #ታግዷል " -  የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለጨጓራ ተያያዥ ህመሞች በመድኃኒትነት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው ' ራኒቲዲን ' የተባለው መድሃኒት በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል #ማገዱን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል። የባለስልጣኑ የመድኃኒት ደህንነት ክትትልና የሕክምና ሙከራ መሪ ስራ አስፈጻሚ አስናቀች ዓለሙ ፤ " በመጀመሪያ ደረጃ በሌሎች ሀገር የወጡ ሪፖርቶችን አይተን ነበር። ስለዚህ በሀገራችንስ ይሄ መድሃኒት እንዴት ነው ?  የሚለውን በማገናዘብ የላብራቶሪ ምርመራ አድርገናል " ብለዋል። በዚህም መድሃኒቱ ካንሰር ሊያመጣ የሚችል   ' N-nitrosodimethylamine ወይም NDMA ' የተሰኘ ንጥረ ነገር እንደተገኘበት መሪ ስራ አስፈፃሚዋ ገልፀዋል። " በመሆኑም ይህንን መድሃኒት ከምዝገባ ፋይላችን አውጥተናል። የተሰራጩ መድሃኒቶችም #እንዲሰበሰቡ እና ጥቅም ላይ እንዳይውሉ መልእክት አስተላልፈናል " ብለዋል። " በዚህ በሰረትም ጥቅም እንዳይውል #ታግዷል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል። " የጤና ባለሙያዎችም፣ የጤና ተቋማትም ሌሎች አማራጭ መድሃኒቶችን እንዲያዙ እና እንዲጠቀሙ ይህንን መድሃኒት #እንዳይጠቀሙ " ሲሉም አሳስበዋል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1
4_5931602439982548256.pdf
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Hammasini ko'rsatish...
SAGE ETHIOPIA ™️ || 🔴 LIVE

SAGE ETHIOPIA FAMILY LIVE KNOWLEDGE DONATION PLATFORM SAGE Ethiopia is a non-profit organization that provides  free live knowledge For your comment @sageworld195 Web; www sageethiopia.org Our YouTube channel

https://youtube.com/@sageethiopia195

አሁን በቀጥታ ስርጭት የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=987b793f9ea5825a95
Hammasini ko'rsatish...
SAGE ETHIOPIA ™️ || 🔴 LIVE

SAGE ETHIOPIA FAMILY LIVE KNOWLEDGE DONATION PLATFORM SAGE Ethiopia is a non-profit organization that provides  free live knowledge For your comment @sageworld195 Web; www sageethiopia.org Our YouTube channel

https://youtube.com/@sageethiopia195

አሁን በቀጥታ ስርጭት የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=987b793f9ea5825a95
Hammasini ko'rsatish...
SAGE ETHIOPIA ™️ || 🔴 LIVE

SAGE ETHIOPIA FAMILY LIVE KNOWLEDGE DONATION PLATFORM SAGE Ethiopia is a non-profit organization that provides  free live knowledge For your comment @sageworld195 Web; www sageethiopia.org Our YouTube channel

https://youtube.com/@sageethiopia195

አሁን በቀጥታ ስርጭት የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=987b793f9ea5825a95
Hammasini ko'rsatish...
SAGE ETHIOPIA ™️ || 🔴 LIVE

SAGE ETHIOPIA FAMILY LIVE KNOWLEDGE DONATION PLATFORM SAGE Ethiopia is a non-profit organization that provides  free live knowledge For your comment @sageworld195 Web; www sageethiopia.org Our YouTube channel

https://youtube.com/@sageethiopia195

በቀጥታ ስርጭት የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ ተጀመረ https://t.me/sage_ethiopia?livestream=987b793f9ea5825a95
Hammasini ko'rsatish...
SAGE ETHIOPIA ™️ || 🔴 LIVE

SAGE ETHIOPIA FAMILY LIVE KNOWLEDGE DONATION PLATFORM SAGE Ethiopia is a non-profit organization that provides  free live knowledge For your comment @sageworld195 Web; www sageethiopia.org Our YouTube channel

https://youtube.com/@sageethiopia195

Photo unavailableShow in Telegram
የማይቀርበት ድንቅ ምሽት !!  ✨   🌟" የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ በቂ እና ከበቂ በላይ ገፊ ምክንያቶች ነበሩት "🌟 🗣 ይንን ልዩ መርሃግብርን ዛሬ ጋብዘናል ።፤ 🎙ከ ኩራባቸው ሸዋረጋ , ጋር በጋራ በመሆንን 📆 ቀን ዛሬ : [MAY  29/2024] 🕒 ሰዓት : [ 2:00 PM  EST   /   በኢትዮጵያ ከምሽቱ  3:00 ላይ ] 📍ቦታ : [ https://t.me/sage_ethiopia ] አንደ ጀርመናዊው ፈላስፋ Jürgen Habermas ንድፈ ሀሳብ 'አደባባይ' (Public sphere) ግለሰቦች ያለ ልዩነት የጋራ ጉዳዮችን በተመለከተ አመክንዮ የተሞላበት ውይይት ለማድረግ የሚሰበሰቡበት ማኅበራዊ አደባባይ ነው። እና ባለንበት ዘመን ይህን አደባባይ (Public sphere) ተክቶ የሚገኘውን Media/ መገናኛ ብዙኃን በድህረ ዘመናዊ እሳቤ ውስጥ በተለይም በጋራ/የግል አመለካከት እና የሞራል ጉዳዮች ላይ ያለውን ተፅዕኖ ደጋግመን እንድናብሰለስል እና እንደንፈትሽ የሚረዱ ሃሳቦች ለማንሳት አስበናል። ጋባዣችሁ ነኝ 🥰🥰 @Newal_Abubeker
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1🥰 1🙏 1