cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ETHIO SPORT ሙሌ ስፖርት በየሰኮንዶች

✅ ሙሌ ስፖርት በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል ____________________________ ➠| የሃገር ቤት መረጃዎች ➠| የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃ ➠| ቀጥታ ስርጭቶች ➠| የዝውውር ዜናዎች 👉 | ለማስታወቂያ ስራ ☞ @Mulusporta 👉 | ስልክ ቁጥር +251925410302

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
387
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailable
አፄዎቹ ድል ቀንቷቸዋል ! √ የ 2015 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር የመጀመሪያ ሳምንት መርሀ ግብር የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ እየተካሄዱ ሲሆን ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ በባህር ዳር ስታዲየም ተጫውተዋል። √ ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ ሶስት ነጥቦችን አሳክተዋል። √ የፋሲል ከነማን ሁለቱንም ጎሎች ፍቃዱ አለሙ ሲያስቆጥር አዳማ ከተማን ከሽንፈት ያልታደገች ጎል አሜ መሀመድ አስቆጥሯል። √ በጨዋታው ላይ በአዳማ ከተማ በኩል ዊሊያም ሰለሞን በፋሲል ከነማ ደሞ ሽመክት ጉግሳ በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብተዋል። √ አፄዎቹ በሁለተኛ ሳምንት መርሀ ግብር ከ ወላይታ ድቻ ጋር ሲጫወቱ አዳማ ከተማ ደሞ ከመቻል ጋር ይጫወታሉ። @Teme_Ayu @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
የሊቨርፑል የመከላከል አቅም ለምን ተዳከመ ! በዚህ የውድድር ዘመን ሊቨርፑል ውጤት የተቸገረበት ትልቁ መንስኤ ሚሆነው የነሱን የተከላካይ መስመር እንዴት መስበር እንደሚችሉ በሚሰሩ ቡድኖች ምክንያት መሆኑን የክለቡ ተከላካይ ቨርጂል ቫንዳይክ ጠቁሟል። “አላውቅም። ተቃሪኒ ቡድን ኳስ ሲይዝ ጫና ለመፍጠር እየሞከርን እንደሆነ ግልፅ ነው ፣ ነገርግን ቡድኖች የኛን አጨዋወት እየለመዱት ነው ፣ ተቃራኒ ቡድኖች አንዳንድ ጊዜ ከኛ ተከላካይ ጀርባ ለማዘናጋት አንድ ተጨዋች ቀድሞ ገብቶ ሌላ ሁለተኛ ሯጭ ለማስገባት ይሞክራሉ ምክንያቱም እነሱ የተከላካይ መስመራችን ቡድኖችን ኦፍ ለማስገባት በጥልቀት ወደፊት እንደሚመጣ ያውቃሉ።" SHARE"  @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
እማታቁት ግብና ጉድ እዩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/habeshabetting11 https://t.me/habeshabetting11 https://t.me/habeshabetting11 https://t.me/habeshabetting11
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
ለኮከቡ አቡበከር አድናቂዎች የተከፈተ ቻናል ጆይን ያድርጉ👇👌
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
ፊል ፎደን በአዲስ ኮንትራት ! እንግሊዛዊዉ የማንችስተር ሲቲ ኮከብ ፊል ፎደን ከክለቡ ጋር አዲስ ኮንትራት ሊፈራረም ተቃርቧል። እንደ ዴቪድ ኦሬንስታይን ዘገባ ማንችስተር ሲቲ ከረጅም ጊዜ ድርድር በኋላ በዚህ ሳምንት ከ ፎደን ጋር አዲስ ኮንትራት እንደሚፈራረሙ ገልጿል። ለክለቡ ባለው ፋላጎት የተነሳ እንግሊዛዊው አጥቂ ክለቡን ለመልቀቅ ፈልጎ አያውቅም ነገርግን በአመራር ለውጥ ምክንያት ንግሮች እንዲዘገዩ ምክንያት ሆነዋል። ስምምነቱ አሁን ላይ ለመጠናቀቅ ተቃርቧል ክለቡ የ22 አመቱን ወጣት አዲስ ውል የመጨረሻ ዝርዝሮች አጠናቀዋል። ፎደን እስከ 2027 ድረስ በኢትሃድ የሚያቆየውን አዲስ ውል ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል። SHARE"  @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
🇪🇹 የመጀመሪያ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ                ⏰ 24'   ፋሲል ከነማ 1-1 አዳማ ከተማ ፍቃዱ አለሙ 8'⚽️ አሜ መሐመድ 14'⚽️ SHARE"  @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
"በወደፊቱ ህይወቴ የሚታየኝ ሪያል ማድሪድ ነው" የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቴ ከክለቡ የወደፊት ቆይታ ጋር በተያያዘ ለቀረበላቸው ጥያቄ እንዲህ ብለዋል፦ "በእኔ በወደፊቱ ህይወቴ የሚታየኝ ሪያል ማድሪድ ነው. በዚህ የውድድር ዘመን እና በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ሪያል ማድሪድ. ከዚያም እንደገና ሪያል ማድሪድ እና አንድ ጊዜ ሪያል ማድሪድ! ከዚያ ሚፈጠረውን እናያለን "ሲል አንቾሎቲ ተናግሯል። SHARE"  @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
ክሪስቶፈር ንኩንኩ ወደ ቼልሲ ! ክሪስቶፈር ንኩንኩ በ2023 ክረምት ወደ ቼልሲ ለመግባት ቅድመ ኮንትራት ፈርሟል። ቼልሲዎች ለዚህ የ24 አመቱ ተጫዋች ከ60 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ለመክፈል ቃል ገብተዋል። (ምንጭ David Orenstein) SHARE"  @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
ካሉም ዊልሰን ውሉን አራዝሟል ! ካልም ዊልሰን ከኒውካስል ጋር ያለውን ውል ለተጨማራ ሁለት አመታት አራዝሟል። የአጥቂው አዲስ የሁለት አመት ውል በተለያዩ ሁኔታዎች ላይ ተመስርቶ ከዛ በላይ የመራዘም አማራጭም ይዟል። ዊልሰን በዚህ ሲዝን በአራት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሶስት ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን በክለቡ ባሳለፈባቸው በሁለቱም አመታት የክለቡ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪያቸው ሆኗል። በክለቡ ባደረጋቸው 48 የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች 23 ግቦችን አስቆጥሮ አምስት አሲስት ማድረግ ችሏል። SHARE"  @MULESPORT
Hammasini ko'rsatish...