cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

hallal Tube

እንኳን ወደ ሀላል ትዮብ ኢስላሚክ ቻናአል በሰላም መጣቹ ቻናአሉ ላይ postሚደረገው #ሀዲስ #ታሪክ #ጠቃሚ ንግግሮች #vido #eslmic picther No Leave አስታየት ካላቹ በውስጥ መስመር ያናግሩኝ @ekutiiiiiiiiii any atohers Coment 💬💬 @ekutiiiiiiiiiii @ekayeeeee

Ko'proq ko'rsatish
Advertising posts
233Obunachilar
-224 soatlar
-67 kunlar
-1530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

"አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ወርቃማ ቀናቶች" ============================= ☑️ጌታችን አላህ በራሱ ካላቃቸው እና ካከበራቸው አራት ወራቶች መካከል የዙልሒጃ ወር አንዱ ነው:: ከቀናቶች ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስር ቀናቶችም ያሉት በዚሁ በተከበረው የዙልሒጃ ወር ውስጥ ነው:: "እነዚህ አስር ውድ ቀናቶችም ጌታችን አላህ(ሱወ) ምሎባቸዋል::" የአላህ መልዕክተኛ (الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል:- ☑️ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » አልበዛር እና አልሐይሰሚይ ዘግበዉታል አልባኒም ሰሂህ ብለዉታል (ሰሂሁል ጃሚዕ 1133) "በነዚህ ውድ ቀናቶች የሚሰሩ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እና በላጭ ናቸው::" ☑️ከኢብኑ ዓባስ በተዘገበ ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፤ «በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈጸም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆኑባቸው ቀናት የሉም፤ “በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሀድም ጭምር?” ተባሉ። እርሳቸውም፤ “ራሱንና ንብረቱን ይዞ ወጥቶ ምንም ያልተመለሰለት ሰው ሲቀር ጂሀድም ከዚህ አይበልጥም” አሉ።» ቡኻሪ ዘግበውታል በመሆኑም እነዚህን ውድ ቀናቶች በተገቢው መልኩ ልንጠቀምባቸው ይገባል:: በነዚህ ውድ ቀናቶች ከሚወደዱ ኢባዳዎች መካከል:- 1) ጾም ከስራዎች ሁሉ በላጭ ነውና በእነዚህ ቀናት መጾም እጅግ የተወደደ ነው። የአላህ መልዕክተኛ ዘጠኙን የዙልሂጃ ቀናት ይጾሙ እንደነበር ተዘግቧል። (አስረኛው ቀን ግን ዒድ ስለሆነ አይጾምም) 2) ዚክሮችን ማብዛት ቁርዓን መቅራት ፤ አላህን ማመስገን (አልሀምዱሊላህ) ፣ ተክቢር፣ ተስቢህ(ሱብሀነላህ) እና ተህሊል (ላ ኢላሀ ኢለላህ)፤ ኢባዳዉን ለማስታወስና የአላህን ስም ከፍ ለማድረግ በተለያዩ አጋጣሚዎች ድምጽን ከፍ አድርጎ እነዚህን ዚክሮች ማድረግ ይወደዳል። ዓብዱላህ ኢብኑ ዑመር ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩه እንዲህ ብለዋል፤«ከእነዚህ አስር ቀናት በበለጠ አላህ ዘንድ ታላቅ የሆኑና መልካም ስራ እጅግ የተወደደባቸው ቀናት የሉም፤ ስለዚህ ተህሊል ተክቢር እና ተህሚድ አብዙ» አል ኢማም አህመድ ዘግበውታል 3) ሐጅ ማድረግ በነዚህ ቀናት ውስጥ ከሚፈጸሙ መልካም ስራዎች መካከል ሐጅ ማድረግ ይገኝበታል፤ በነዚህ አስር ቀናት አቅሙ ለቻለ ሰው የሐጅ ዒባዳ ላይ ተገኝቶ በተገቢው መልኩ ከፈጸመው በአላህ ፍቃድ ከተከታዩ የአላህ መልዕክተኛه ብስራት ድርሻ ይኖረዋል፤ ከአቡ ሁረይራ በተላለፈ ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛه እንዲህ ብለዋል፤ «ከወንጀል የራቀና ተቀባይነት ያለው ሐጅ (አል-ሐጅ አል-መብሩር) ምንዳው ጀነት እንጂ ሌላ አይደለም፡፡» ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል 4) ኡድሂያ- በነዚህ አስር ቀናት ከተወደዱ ተግባሮች መካከል ኡድሂያን በማረድ ወደአላህ መቃረብ ነው። ኡድሂያን ለማረድ ያቀደ ሰው የዙልሂጃ ወር ከገባ ጥፍሩንና ጸጉሩን መቁረጥ የለበትም:: 5) የፈርድ ሰላቶችንን ጠብቆ በጀምዓ መስገድ፣ የሱና እና የለሊት ሰላቶችን ማብዛት 6) ለወላጆች መልካም መዋል 7) ለተቸገሩ ወገኖች ሰደቃ ማብዛት 8) የታሰረን ወይም የታመመን ሰው መጠየቅ፣ 9) ዝምድናን መቀጠል፣  10) ለራሳችንም ለሀገራችንም ለኡማውም በብዛት  ዱዓን ማብዛት ያስፈልጋል። 11) ተውበት ማድረግ በነዚህ ውድ ቀናቶች ከተጠቀሱት ውጪ ያሉትንም  መልካም ስራዎች በሙሉ መስራት ምንዳው ላቅ ያለ ነው:: እነዚህን ወርቃማ ቀናቶች በኢባዳ ከሚያሳልፉት አላህ ያድርገን🤲‌‌
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ጉዳይህን ወደ አላህ ሙሉ በሙሉ ስታስጠጋ ካላሰብክበት ቦታ ከኸይሩ ይመጣልሀል
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
ፈገግታ 😁ሱና ነው እስቲ ፈገግ😊 በሉ
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
ጌታዬ ከሰጠኝ ኒዕማ ውስጥ አንዱ ለኔ እስልምናዬ ነው እስልምና ውስጥ ሁሉም ነገር አለ ረሱል ሰ.ዐ.ወ
Hammasini ko'rsatish...
1
Hammasini ko'rsatish...
5
ሰዎች አንተን አማረጭ ካረጉህ አንተ ደግሞ ያለፈ ታሪክህ አርጋቸው
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
ከዚህ በላይ ምን ትፈልጋለክ ጤንነት ትፈልጋለክ ፡ፆም አብዛ የፊት ብርሀን ትፈልጋለክ፡የለሊት ስግደት ስገድ 🧎 የቀልብ ብርሀን ትፈልጋለክ፡ ቁርአንን ቅራ📖 ደስታን ትፈልጋለክ፡ ሰላትን በወቅቱ ስገድ🧎‍♂🧎‍♂⌚️ መረጋጋት ትፈልጋለክ : አላህን ማስታወስ አብዛ ገንዘብና ልጆች ትፈልጋለክ ፡ ኢስቲግፋር አርግ 📿📿 ሀዘን እንዲወገድልክ ትፈልጋለክ ፡ ዱአ አብዛ 🤲🤲 @ekyeeeee
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
ልክ ነው
Hammasini ko'rsatish...
👍 8👎 1
የሂራ ዋሻ የት ይገኛል?Anonymous voting
  • መዲና
  • የራህመት ተራራ
  • የኑር ተራራ
0 votes
5
🥰🥰
Hammasini ko'rsatish...
4👍 2