2 092
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-97 kun
-1530 kun
Postlar arxiv
ROFAM ACADEMY
ለ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች
ነገ ሰኞ 08/11/2016 ለኦሬንቴሽን ወደ አብርሆት ስለምንሄድ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ጥዋት 12:30 ት/ቤት እንድትገኙ። መቆየት ፈፅሞ አይቻልም።
ስትመጡ
1. Uniform መልበስ
2. ለምሳ ምግብ መያዝ
3. ID መያዝ አለባችሁ
Rofam Academy ምህርት አስተዳደር
ሐምሌ 4 / 2016
ለሮፋም አካዳሚ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ:
ወደ መፈተኛ ካምፓስ የምትገቡት እሑድ ሐምሌ 7 ቀን 2016 ዓ. ም. መሆኑን አውቃችሁ ከጠዋቱ 12:30 ሰዓት ት/ቤት ተገኝታችሁ ወደ መፈተኛ ቦታችሁ እንድትጓዙ በጥብቅ እናሳስባለን::
ዘግይተው ለሚመጡ ተማሪዎች ትራንስፖርት ቢያመልጣቸው ት/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም::
የተፈቀዱ ነገሮች
1- የትምህርት ቁሳቁስ;እስክብርቶ ;እርሳስ;ነጭ ወረቀት;መፅሓፍ; ስትማሩበት የነበረው ደብተር።
2) ቶሎ የማይበላሹ ምግቦች(ደረቆ ምግብ; ቆሎ;ደቦ ቆሎ;ኬክ;..
3) ገንዘብ በመጠን ብቻ (ለ5ቀን የሚበቃ)
4- ልብስ:የለሊት ልብስ;አንሶላ;የትራስ ልብስ; ቀን የሚለበስ በመጠኑ..
5) ንፅና መጠበቅያ:ሳሙና የልብስ እና የገላ;የጥርስ ሳሙና; ሻበፖ; የፀጉር ቅባት;የፊት ቅባት ; ቻፕስቲክ;ልፕስቲክ; የፀጉር ማበጠሪያ;......ወዘተ
ከነኚ ውጪ አይፈቀድም።
ነገ 02/11/2016 የ12ኛ ሶሻል ስይንስ ኦላይን ተፈታኝ
ተማሪዎች 5:30 ሰዓት ት/ቤት መጥታችሁ ለኦረንቴሽን ትሄዳላችሁ መኪና ተዘጋጅቷል
#አስቸኮይ
ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለምትወስዱ የሮፍም አካዳሚ ተማሪዋች በሙሉ።
ነገ ማለትም በቀን 27/10/2016 ከጧቱ 02:30 በፈተናው ዙሪያ ኦሬንቴሽን ስለሚሠጥ ሁሉም ተማሪ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ት/ት ቤቱ !!!
24/10/2016
ለROFAM ACADEMY 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ከክፍለ ከተማ በተላለፈልን መመሪያ መሠረት 1ኛ. በኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የምትፈተኑ የSOCIAL SCIENCE ተፈታኝ ተማሪዎች ልክ እንደ ከዚህ በፊቱ ነገ በ25/10/2016 ዓ.ም ጥዋት 2:00 በዩኒቨርሲቲው ተገኝታችሁ የሞዴል ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳውቃለን::
2ኛ. በአብርሆት ቤተመፅሐፍት ለምትፈተኑ የNATURAL SCIENCE ተማሪዎች ነገ ማክሰኞ በ25/10/2016 በ7:00 ሰዓት በመገኘት የሞዴል ፈተናችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን::
ሁላችሁም ተማሪዎች በየግል ትራንስፖርታችሁ በመጠቀም ፈተናው ከመጀመሩ በፊት ቀደም ብላችሁ መገኘት ይኖርባችኇል::
ሮፋም አካዳሚ ት/ት አስተዳደር
