cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Alif Online

✍️Daily Updates, detailed analysis and informed openions focusing on Ethiopia, Middle East and beyond✈️🌍

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
8 461
Obunachilar
-1624 soatlar
+287 kunlar
+11730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

♻️🔻🇮🇱⚡ከፍተኛ የወታደር እጥረት የገጠመው የጽዮናዊው አገዛዝ ጦር በሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ለአክራሪ ኦርቶዶክስ ዜጎቹ የዘመቻ ማሳሰቢያዎችን መላክ እንደሚጀምር ገልጿል። @Alif_Online_Official
Hammasini ko'rsatish...
♻️🔻🟢 አልቃሳም ብርጌድ - ቱባስ፡ በአላህ ችሮታ እና ሃይል ጀግኖች ታጋዮቻችን በቱባስ ከተማ ወራሪ ሃይሎችን ከበርካታ አቅጣጫ ተገቢውን መሳሪያ በመያዝ ኢላማ አድርገዋል። በከተማው ከሚገኙት ታጋዮቻችን ጋር በሁሉም መልኩ እጅ ለእጅ ተያይዘን እየተፋለመን መሆኑን እና የቱባስ ግንባር አንድነትን እናረጋግጣለን። "አላሁ አክበር" የሚል መፈክር እያስተጋቡ የቱባስ ተዋጊዎች በጠላት ላይ ከባድ ድብደባ ሲያደርሱ በአላህ ሃይል ጠላትን ሽንፈት አቀመሱት። በሸሂዶች መንገድ መቀጠላችንን እናረጋግጣለን። @Alif_Online_Official
Hammasini ko'rsatish...
🔥 3
00:35
Video unavailableShow in Telegram
♻️🔻🇮🇱🇵🇸⚡የእስራኤል አሸባሪዎች ከጋዛ በስተምስራቅ በምትገኘው አል-ሹጃኢያ ሰፈር ውስጥ ከተቃውሞው ጋር በቀጠለው ፋታ የሌለው ውጊያ ምክንያት ምንም ጉዳት ያልደረሰበት ወታደራዊ ተሽከርካሪ ጥለው ወጥተዋል። @Alif_Online_Official
Hammasini ko'rsatish...
2.96 MB
8
Photo unavailableShow in Telegram
♻️🔻🇵🇸 ሐማስ እና ፋታህ በቻይና ይገናኛሉ✍️ ከእስራኤል ጋር ጦርነት ላይ የሚገኘው የፍልስጤም ኢስላማዊ ተቃውሞ ሐማስ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና የ ፋታህ አመራሮች በዚህ ወር በቤጂንግ በድጋሚ የእርቅ ድርድር ለማድረግ ተስማምተዋል። የሐማስ ልዑካን ቡድን መቀመጫውን ኳታር ባደረገው የፖለቲካ መሪ ኢስማኤል ሃኒዬህ የሚመራ ሲሆን የፋታህ አመራር ደግሞ በምክትል ኃላፊው ማህሙድ አሉል እንደሚመራ የፋታህ ምንጮች ገልጸዋል። ሐማስ በ2006 በተካሄደው ምርጫ ከፍተኛ ድል ማግኘቱን ተከትሎ ከፍተኛ ውጊያ በማድረግ የሐማስ ጦር ፋታህን ከጋዛ ሰርጥ ካባረረ በኋላ ሁለቱ ቡድኖች ተቀናቃኞች ሆነው ቀጠለዋል። ሐማስ በ2007 ጋዛን ከተቆጣጠረ በኋላ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ግዛቱን እያስተዳደረ ነው። የሴኩላሪስቱ የፋታህ ንቅናቄ በእስራኤል በተያዘው ዌስት ባንክ ውስጥ ከፊል አስተዳደራዊ ቁጥጥር ያለውን የፍልስጤም አስተዳደር ይመራል። @Alif_Online_Official
Hammasini ko'rsatish...
👏 4👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
♻️🔻🇵🇸⚡🇮🇱 #ሰበር የእስራኤል ባለስልጣናት በአሁኑ ጊዜ የታጠቁ ግለሰቦች ወደ ኤሊያት ከተማ ዘልቀው የገቡ የተቃውሞው ኃይሎች አሉ የሚሉ ዘገባዎችን በማጣራት ላይ መሆናቸውን የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የእስራኤል ሚዲያ፡ዎች እንደሚሉት ፖሊሶች የማስጠንቀቂያውን ደረጃ ከፍ በማድረግ ከዮርዳኖስ አቅጣጫ ሰርጎ የገባ ኃይል አለ በሚል ስጋት ብዛት ያላቸውን ሃይሎች እና ሄሊኮፕተሮችን ወደ ኤሊያት አሰማርተዋል። @Alif_Online_Official
Hammasini ko'rsatish...
🫡 2👍 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.