Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC
Kanalga Telegram’da o‘tish
Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC
Ko'proq ko'rsatish455
Obunachilar
-124 soatlar
+47 kun
+830 kun
Postlar arxiv
ትንፋሰይ ትግራይ - ትንፋሼ ትግራይ
ደመይ ትግራዬ- ደሜ ትግራይ
ሃረርታ ልበይ ዓደይ ሪመየ- የልቤ ጉጉት አገሬ ክብሬ
ሓመድ ቁሒመ ዝዓበኹልኪ- አፈርሽ ቀምሼ ያደግኩብሽ
ትግራይ ዓደይ ዓለመይ ኢኺ - ትግራይ አገሬ አለሜ ነሽ
Zenawi_Hailemariam_ZERO_ZERO_ዜሮ_ዜሮ_New_Tigrigna_Music_2023_Official.mp310.58 MB
ትንፋሰይ ትግራይ - ትንፋሼ ትግራይ
ደመይ ትግራዬ- ደሜ ትግራይ
ሃረርታ ልበይ ዓደይ ሪመየ- የልቤ ጉጉት አገሬ ክብሬ
ሓመድ ቁሒመ ዝዓበኹልኪ- አፈርሽ ቀምሼ ያደግኩብሽ
ትግራይ ዓደይ ዓለመይ ኢኺ - ትግራይ አገሬ አለሜ ነሽ
ከመይ ቀኒኹም
እንዴት ሰነበታችሁ
ከመይ አምሲኹም እንዴት አመሻችሁ?
ቅጭን.....ቆንጆ
ፅብቅቲ
ምልክዕቲ
ውቅብቲ
አራቱም ቆንጆ ለማለት እንጠቀምባቸዋለን
ወይኖ የቀይ ዳማ
ፃዓዱ ቀዮ
ባርች ጠይም
It's aplace where eritrian Muslims usually prefer to reside..it's mostly made up of Muslim population 🤬
እስክመለስ learn from my YouTube videos please amuni shumet geykum aster and more people please share and teach them
ሰዎች ትግራይ ነው ያለሁት ኔትዎርክ ብዙም ስለማይሰራ ነው የጠፋሁባችሁ
