uz
Feedback
Yoni Motivation

Yoni Motivation

Kanalga Telegram’da o‘tish

ከማንም አትጠብቅ

Ko'proq ko'rsatish
698
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ምን ጥዬ እሺ ልሂድ ንገርኝ ልረዳ ባንች እንደተጎዳሁ እሺ ማንን ልጉዳ ሃዘን ትቼ ልለፍ ለሀዘን እንደተውሽኝ እንባ ትቼ ልለፍ ያኔ እንዳስለቀስሽኝ ስቃይ ትቼ ልግፍ ሰብረሽ እንደጣልሺኝ አየሽ የ ህልመ ሰው እንድህ ነው ያረግሽኝ

ለክፋ ሰው የራሱ ክፋት ይበቀዋል የምር ሳትሰለቹ አንብቡት ታሪኩ አስተማሪ እና አስገራሚ ነው 👂 አንድ ቤተመንግሥት ውስጥ ታዋቂ የንጉሥ አዝናኝ ነበር ።ይህሰው ለንጉሡ አዘውትሮ የሚነግራቸው አባባል አለ ፦ንጉሥ ሆይ !ለጥሩ ሰው ለጥሩነቱ ጥሩ ነገር ያርጉለት ለመጥፎ ሰው መጥፎ ተግባሩ ትበቀዋለች የሚል ነበር ። ታዲያ ንጉሱ ለዚህ አዝናኛቸው በሰጡት ከበሬታ ቅናት የያዘው አንድ ሰው ቀረቤታቸውን ለማደፍረስ ይመኛል ።ለዚህም ሲል ወደ ንጉሡ ዘንድ በመቅረብ 🛑ንጉሥ ሆይ እርሶ አጠገብ የማይጠፋው አዝናኞት ንጉሱ መጥፎ የአፍ ጠረን አላቸው ብሎ እያስወራቦት ነው 🤴 ይህ እውነት እንደሆነ እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ? 🤷‍♂️ ይጥሩት እና ወደ እርሶ ሲቀርብ እጁን በአፍንጫው ላይ ካደረገ እኔ የነገርኮት እውነት እንደሆነ ይደርሱበታል ተንኮለኛው ሰው ንጉሱን እንደተሰናበተ የንጉሱን አዝናኝ ነጭ ሽንኩርት የበዛበት እራት ይጋብዘዋል የንጉሡ አዝናኝም እራቱን እንደተመገበ እንደተለመደው ንጉሱን ለማዝናናት ይሄዳል ንጉሡም ና ወደኔ ቅረብ ! አሉት እሱም የበላው ነጭ ሽንኩርት ንጉሡን እንዳይሸታቸው በማሰብ አፉን በእጁ እንደያዘ ተጠጋቸው ይህን የተመለከቱት ንጉስም ያሰው የነገራቸው እውነት በመሆኑ ውስጣቸው እየተናደደ አጠገባቸው ያለውን ደብዳቤ አንስተው ለአገር ገዢያቸው እንዲሰጥ አዘዙት የደብዳቤው መልእክት እንዲህ ይላል ይሄን ደብዳቤ ይዞ ሚመጣልህን ሰው ግደለው ሬሳውንም ቆራርጠህ ጣለው 🥺 ይህንን ደብዳቤ ይዞ በመጓዝ ላይ እያለ ተንኮለኛው ሰውዬ ተገናኙ ተንኮለኛው ሰውዬም የት እየሄደ እንደሆነ ሲጠይቀው የንጉሱ አዝናኝም ንጉሡ የፃፈለትን ሽልማት ሊወስድ እየሄደ እንደሆነ ይነግረዋል ተንኮለኛውም ሰውዬ ይህንን ሽልማት እኔ ልውሰደው ሲል ይማፀነው እና ደብዳቤውን ተቀብሎት ወደ ሀገር ገዢው ጋ በመሄድ ደብዳቤውን ይሰጠዋል ሀገር ገዢውም ጊዜ ሳያጠፋ ትዕዛዙን ይፈፅማል !። ንጉሡ እና አዝናኙም ያለውን ነገር በመነጋገር እና በመደነቅ እርቅ ይፈፅማሉ ። ለማንም ክፉ አትሁኑ ተመልሶ ወደ እናንተው ነው ሚመጣው ❤ መፃፍ ለካ እንዲ ያደክማል 😕

ከተሰበረ ተመልሶ የማይጠገነው ሸክላ ብቻ ነው ።የሰው ልጅ ከተወለደበት ቀን ጀምሮ በህይወቱ በጣም ብዙ ነገሮችን ያሳልፋል። ባመነው ሰው ይከዳል፤ ያዝኩት ያለው ከእጁ ያመልጣል፤ ቁኑ ይመሽበታል፤ መግብያ መውጫ ያጣል፤ ያለቅሳል፤ ራሱን ለማጥፋት ይሞክራል፤ ከዛም ይመለሳል፤ ይረጋጋል! ታድያ አንተ የሰው ልጅ አይደለህም? ራስህን እንደ ሸክላ ለምን ታያለህ? የተበላሹ ነገሮችን ለማስተካከል እኮ ትችላለህ! እጅህ ብሰበር ተሰብሯል በቃ! ከአሁን በኃላ አይጠቅመኝም ብለህ አትቀመጥም፤ ወገሻ ቤት ትመላለሳለህ፤ መልሰህ ለመጠቀም። በህይወታችን የሚገጥሙን የትኛውም ችግሮች ከእንዝህ ጋር አንድ አይነት ናቸው። መልሰህ ራስህን ስራ፤ ከቁስሉ ለማገገም ሁለተኛ ዕድልህን ተጠቀም! በዛ መንገድ ስጓዝ ድንጋይ አደናቀፈኝ ሁለተኛ በዛ መንገድ አልጓዝም ብሎ እንደማለት ነው ።ህልምህን ለመኖር ስትጀምር በጣም ብዙ ዋጋ ያስከፋላል ዋጋውን ከፍለህ ስትጨርስ መጨራሻው ግን እጅግ በጣም ያስደስታል ያኮራልም እያለፈ ነው...😏😏

እግዚአብሔር ሌላ አለው !! ከሰው የተወሰዴ።

ምላስ አጥንት የለውም፤ ነገር ግን ልብን የሚሰብር ጉልበት አለው ። ስለዝህ ለንግግርህ ጥንቃቄ አድርግ !

ተምሬያለሁ በህይወቴ ሽንፈት በጣም እጠላለው ግን ባለመሸነፍ በጣም ብዙ ነገሮችን አጥችያለው በስመት ሆነን የምናደርጋቸው ነገሮች ካለፉ በኃል በጣም ይቆጫሉ በጣም ከተናደዴን ዝም ማለት በቅ መልስ ነው ግን ደግሞ እነሱ አይገባቸውም ዝም ስንል መጨፈር ይፈልጋሉ ሆኖም ግን ንዴታችን እስክበርድ ዝም ማለት በጣም ጥሩ ነው!!

ልክ እንዴ ንፁ ዉሃ መሆን አለብህ ፤ ለምን እንደዝህ እንዳልኩህ ታውቃለህ? ዉሃ ለምንም ምነገር ራሱን ያዘጋጀ ከተፈጥሮ ስጦታወች ውስጥ አንዱ ነው ። ያለበት ቦታ ስቀየር ልክ ከሁነታው ጋር ራሱን የመቀያየር ባህሪያትን ተጎናጽፏል ዉሃ የራሱ ቅርጺ የለውም ነገር ግን አኛ በሰፈርነው እቃ ቅርጹን ያወጣል። ለመታጠብ፤ ለመጤጣት ፤ የተለያዩ ነገሮችን ለመድረግ ውሃ እንፈልጋለን ። ምን እያልኩህ ነው? እንዴ ውሃ መሆን አለብህ ፤ችግሮች ስመጡ አንተም የችግሩን ቅርጲ መያዝ መቻል አለብህ፤ ያን ግዜ ለተጠሙ ፤ለቆሸሹ ፤ ወሃ ለምያስፈልጋቸው ሁሉ ምላሽ ትሆናለህ እመነኝ ። መልካም ምሽት ይሁንላቹ

ሰው ስምህን የሚያጠፍው ካንተ ሶስት ነገር ፈልጎ ስያጣ ነው 1: ለራሱ ጥቅም የሆነ ነገር ፈልጎ ስያጣ ወይም አጠገቡ ሳትሆን ስትቀር ። 2: ስለሚቀና እና እንዳንተ መሆን ስያቅተው ። 3: ካንተ ምያገኘው ነገር ስቆምበት ያንተን ስም ማጥፋት ይጀምራል።

🌀✅ ባለትዳሮች ወደ መኝታቸው እያመሩ ነው፡፡ በድንገት ባልየው ከቤታቸው ጀርባ ያለውን አትክልት ቤት መብራት እንዳላጠፋው ትዝ አለውና ተነስቶ ወደዛ አመራ ነገር ግን አትክልት ቤቱ ውስጥ ሶስት ሌቦች ሰብረው ገብተው ተመለከተ፡፡ ወዲያው ፖሊስ ጣቢያ ደውሎ እርዳታ ጠየቀ፡፡ ኦፊሰሩም "አሁን ሁሉም ፖሊሶች ለስራ ወጥተዋል፤ ምንም ፖሊስ የለም፡፡ እንደተመለሱ እልክልሀለው" አለ፡፡ ሰውዬው በጣም ከመፍራቱ የተነሳ ከተወሰኑ ደቂቆች በኀላ መልሶ ደወለ፡፡ "አታስብ ኦፊሰር፤ ሶስቱንም ሌቦች ገደዬ ቆራርጬ ለውሻዬ ሰጥቻቸዋለው፤ ምንም ፖሊስ መላክ አይጠበቅብሕም" አለው፡፡ ብዙም ሳይቆይ በሶስት የፖሊስ መኪና የታጨቁ ከ10 የሚበልጡ ፖሊሶች የሰውዬውን መኖሪያ ቤት ከበቡት፡፡ ኦፊሰሩም አብሮ ነበረ፡፡ ነገር ግን ሌቦቹ እንደተባለው ተገለው ተቆራርጠው ለውሻ ተሰጥተው ሳይሆን ከእነ ነፍሳቸው ሲሰርቁ ተያዙ፡፡ #ኦፊሰር ፡- "ገድዬ ቆራርጬ ለውሻዬ ሰጥቻቸዋለው ያልክ መስሎኝ" #ሰውየው ፡- "አንተም አሁን ምንም ፖሊስ የለም፤ ሁሉም ስራ ወጥተዋል ያልክ መስሎኝ" አለው፡፡ #ጭብጥ :- ብዙ ግዜ አብዛኞቹ በህይወታችን ያሉ ሰዎች እኛ ስንፈልጋቸው አናገኛቸውም፤ ነገር ግን በእኛ የውድቀት እና የመከራ ወቅት ያዘኑ መስለው ለማፌዝና ወደ ጥልቁ ስንወርድ ከንፈር ለመምጠጥ በዙሪያችን ይሰበሰባሉ፡፡ ታሞ አንድ ብርጭቆ ውሃ ያልሰጠነውን ሰው ሲሞት አፈር ለመጫንና ንፍሮውን እየበላን "እንዲህ ነበር እሱ" እያልን የውሸት ድርሰታችን ለማንበብ አንጣደፍ፡፡ እውነት የምንላቸውን ሰዎች ከወደድናቸው፤ ስለ እነሱ የምናስብ ከሆነ ሰው በሚያስፈልጋቸው ወቅት ከጎናቸው እንሁን። የተመቸው ሼርርርር ያድርገው

ያገኘሁት ካጣሁት ይበልጣል ያጣሁት የኔ ምርጫ ነው ያገኘሁት የአምላኬ ስጦታ ነው

photo content

ያም አለፍ
ያም አለፍ

አሮገው ዶሴ ተቀዷል

ህግ 1: ማንንም አትመን ህግ 2:ማንንም አትፍራ ህግ 3:የማይፈልጉህ አትፈልግ ህግ 4: በማንም ላይ ግፍ አትስራ ህግ 5:ሰወች ስላንቴ ብዙ እንዲያውቁ አትፍቀድ ህግ 6: መቼም ብሆን ምንም ነገር አትዋሽ ህግ 7: ያጡሃል እንጂ አታጣቸውም ህግ 8: ተከተለኝ የሆነ ቀን ትለወጣለህ

ግን ታውቃላችሁ አንዳንድ ስንብቶች ነፃ ያወጡናል! በህይወታቹሁ ይዛቹ ሰላም ያሳጣቹን ነገር ልቀቁት ፣እና ተሰናበቱት፣ ሰላም ታገኛላቹ የሆነ ጊዜ ማይቻል ይመስላል፣ ግን በጣም ይቻላል፣ ተስፍ ያደረግነውን ነገር አጥቶ መኖር በጣም ይከብዳል። ነገር ግን መኖር በጣም ይቻላል! ልያጠነክርህ ስፈልግ ልብህን የሚሰብሩ ሰወችን ወዴ ህይወትህ ይልካል ። ዳግመኛ ላትሰበር ደግሞ ያጠነክርሃል! 👉እግዜአብሄር ሌላ የተሻሌ አለው! መልካም ምሽት ይሁንላቹ በያላቹበት

ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል

ነገ ተመልሶ የሚቆጫቹን ነገር መቼም አታድርጉ፣ ለትንሽ ነገር ስትሉ ትልቁን ነገር እንዳታጡ፣ ሻማ ለመግዛት ፀሀይን አትሽጥ ወንድሜ ፣ የሻማ እና የፀሀይ ልዩነት ለእናንቴ አይነገርም ። መልካም ቅዳመ ይሁንላቹ !

በህይወታችን ያጋጠመን የትኛው ችግር ያልፋል ። በቃ ግድ ነው፣ ያለቀሳቹበት ሌሊት ይነጋል፣ ሁሉን የሚታሳልፍ አምላክ ክብር ላንቴ ይሁን!!
በህይወታችን ያጋጠመን  የትኛው ችግር ያልፋል ። በቃ ግድ ነው፣ ያለቀሳቹበት ሌሊት ይነጋል፣ ሁሉን የሚታሳልፍ አምላክ ክብር ላንቴ ይሁን!!

በህይ ሁሉን የሚታሳልፍ አምላክ ክብር ላንቴ ይሁን

ተናግረህ ህመምህ ለማይገባቸው ዝምታ ታላቅ ምላሽ ነው