ጋርባዶና አካባቢው የሱና ቻናል
✅ደረጃችን ከፍ ሚለው ለአላህ ባለን ፍራቻ በተውሂዳችን ልክ ነው👉👇 🌲🌲🌲إن رحمة الله قريب من المحسنين🌹🌹🌹
Ko'proq ko'rsatish- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Ma'lumot yuklanmoqda...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahrutekaግጥም
✅ደረጃችን ከፍ ሚለው ለአላህ ባለን ፍራቻ በተውሂዳችን ልክ ነው👉👇 🌲🌲🌲إن رحمة الله قريب من المحسنين🌹🌹🌹
ሁለቱም ሐዲሶች ከረሡል ﷺ የተሰሙ ትክክለኛ ሐዲሶች ናቸው፡፡ ረሡል በዚህ
ማህበረሰብ ውስጥ አይሁድ እና ነሷራን ወይም ፋርስ እና ሮማዎችን የሚመሳሰሉ ማህበረሰቦች እንደሚኖሩ ነው የጠቆሙት፡፡ ይህን ርዕስ የምናብራራበት ቦታ ከዚህ ባይሆንም በመሪዎች በንጉሶች በርካታ አዳዲስ ነገሮች ተፈጥረዋል፡፡ ነገር ግን በዚህ
ቦታ ዋናው አላማችን ጅሐድን አንስተው የጩኸት ቢድዓን በፈጠሩ ሰዎች ላይ ነው፤ አመዛኝ ጥቅም ሊኖረው ይችላል ብለው ገምተው እንኳ ቢሆን መልካሙን ነው አጥብቀው መያዝ ያለባቸው፤ አመዛኙ ጥቅም የዚክር ድምጾች፤ ሶላት እና ከእርሱ ጋር የተያያዙ ዱዓዎች፤ ቁርኣን መቅራት እና መስማት ናቸው፤ ሌሎች ጥቅም የሚያስገኙ ሸሪዓዊ ጉዳዮች አሉ…. ከዚህ በፊት የነበሩት ቀዳሚዎች ታብዒዮች በማንኛውም ነገር ከኋለኞች የተሻሉ፤ የሚከተሉት መንገድም የተሟላ ነው፤
ነገር ግን አንድ ሙስሊም ስራዎችን በአቅሙ ሊፈጽም ይገባል፡፡
አላህ የሚከተለውን ተናግሯል፦
فَاتَّقُوا اللَّهَ مَا اسْتَطَعْتُمْ
“አላህንም የቻላችሁትን ያህል ፍሩት፤” ተጋቡን 16
ነብዩ ﷺ የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
“አንድ ነገር ካዘዝኳችሁ የቻላችሁትን ያህል ፈጽሙት፡፡”
ቡኻሪና ሙስሊም
https://t.me/AbuImranAselefy/6935❌ ሰልፍ ❌ 📁 ይህ ሸይኽ ዓብዱረህማን ብን ሰዕድ ብን ዓልይ አሽሸስሪ “አልሙዟሀራት ፊ ሚዛኒ አሽሸሪዓቲ አልኢስላምየቲ” በሚል ርዕስ ካዘጋጁት መጽሐፍ ከገጽ 84-108 የተወሰደ አጭር ትምህርት ነው፡፡ አጠቃላይ የመጽሐፉ ይዘት ሰላማዊ ሰልፍን በቁርኣን እና በሐዲስ የሚገመግም ሲሆን በዚህ መጽሐፍ የሰላማዊ ሰልፍ ቋንቋዊና ሸሪዓዊ ትርጉም፤ በመሪዎች ላይ ማፈንገጥ ያለው ሸሪዓዊ ብይን፤ ሰላማዊ ሰልፍ እያስከተለ ያለው አደጋ፤ ሰላማዊ ሰልፍ መቸ ተጀመረ?፤ ማን ጀመረው?፤ የሰላማዊ ሰልፍ ብዥታዎችና መልሶቻቸው እና የመሳሰሉ ርዕሶች የተዳሰሱበት በመሆኑ በተለያዩ ቋንቋዎች ቢተረጎም ለሙስሊሙ ህብረተሰብ ከፍተኛ ፋይዳ ያስገኛል ብየ አስባለሁ፡፡ ይህችን አጠር ያለች ጽሁፍ ለመክተብ ያነሳሳኝ በአሁኑ ሰዓት በአገራችን ብሎም በአለም የስንት ሙስሊም ወንድሞቻችንን ህይወት ያስቀጠፈ፤ ከአገር ያሰደደ፤ ያስገረፈ፤ ክብራቸው እንዲጣስና አካለ ስንኩላን እንዲሆኑ ያስደረገ ፤ ያለአግባብ የሙስሊሞች ገንዘብ እንዲወድም እንዲዘረፍ እና በአጠቃላይ የሙስሊሞችን አገር የበታተነ ስለሆነው “ሰላማዊ ሰልፍ” በኢስላም ይፈቀዳል? ወይስ አይፈቀድም? በሚል በየመንደሩና በየጓዳው ማስረጃን መሰረት ያላደረገ ክርክርና ብዥታዎችን ከአንዳንድ ወጣቶች በማስተወሌ ነው፤ በመሆኑም ምንም እንኳ የሚያጠግብ ባይሆንም የወጣቱን ግለት በተወሰነ መልኩ ያበርዳል፤ የተንሻፈፈውን አመለካከት ያቃናል፤ ያለእውቀት በዚህ አውዳሚ እንቅስቃሴ ላይ ጠንካራ አቋም ያላቸው ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እነዚህን 18 ብዥታዎች እና መልሶቻቸው ሲያስተውሉ በአላህ ፈቃድ ከነበራቸው ጠንካራ አቋም ይመለሳሉ ብየ ስላሰብኩ ነው፡፡ አላህ ሁላችንንም ወደሐቁ መስመር ይምራን! 📝 ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/AbuImranAselefy/5069በመሆኑም ምንም እንኳ የሚያጠግብ ባይሆንም የወጣቱን ግለት በተወሰነ መልኩ ያበርዳል፤ የተንሻፈፈውን አመለካከት ያቃናል፤ ያለእውቀት በዚህ አውዳሚ እንቅስቃሴ ላይ ጠንካራ አቋም ያላቸው ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እነዚህን 18 ብዥታዎች እና መልሶቻቸው ሲያስተውሉ በአላህ ፈቃድ ከነበራቸው ጠንካራ አቋም ይመለሳሉ ብየ ስላሰብኩ ነው፡፡
አላህ ሁላችንንም ወደሐቁ መስመር ይምራን!
📝 ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/AbuImranAselefy/5069በመጀመሪያው ሰልፍ ➲ ይህንን ኡለሞች ያልፈቀዱት ሰላማዊ (የተቃውሞ) ሰልፍ ተው ቢባሉ አሻፈረኝ ያሉት የስሜት ተከታዮች ዛሬም ህዝቡን ወደ ጥፋት እየማገዱት ነው
https://t.me/AbuImranAselefy/6933Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.