cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አንጭር አንጭር ኪታብ በስልጥኛ አፍ የደርስ ጭምት ጉሩፕ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
212
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

*السلام عليكم ورحمة الله وبركاته* _*እንኳን ለ1445ኛው ለዒድ አል-አድሃ ለዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ኢዱን የሰላምና የደስታ አላህ ያድርግልን አላህ ሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ያረብ*_ *تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال*             *عيدكم مبارك!!* *أعاده الله علينا وعليكم وأنتم في صحة وعافية وإيمان* *ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሐል-አዕማል* *عيد مبارك*🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
Hammasini ko'rsatish...
የዙልሂጃህ ወር ጨረቃ በሳዑዲ አረቢያ ዛሬ ሐሙስ ስለታየች ነገ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ይሆንና ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃህ 10 ቀናት ከነገ ይጀምራሉ። ስለሆነም ቅዳሜ ጁን 15, 2024 (ሰኔ 08, 2016 E.C.) የዕለተ ዐረፋህ ቀን ሲሆን እሁድ ጁን 16 (ሰኔ 09) ዒደ-ል-አድሓህ ይሆናል። አላህ በሰላም ያድርሰን...
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailable
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🌙🌙🌙 عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ ኢድ ሙባረክ እንኳን አላህ በሰላም ለኢድ አል ፈጥር ) በዓል በሰላም አደሳችሁ ፣አላህ ለኛም ለናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን* ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Audio from ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው🎀 _*ማክሰኞ ረመዷን(30)*_ 🌙ቁርአን ጁዝ 30(ጁዝ አምመ)🌙 📖ሱረቱል ነበዕ~ሱረቱል ናስ📖💫 🌹ቃሪእ:- ሸይህ አቡበክር አልሻጥሪ🌹 አልሀምዱሊላህ አስጀምሮ ላስጨረሰን ጌታ☝️ ⭐️ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም🌙
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20240409-WA0003.m4a9.07 MB
🔹 ሳውዲ ነገ የረመዳን 30ኛ ቀን መሆኑና ዒድ ሮብ መሆኑን ገልፃለች https://t.me/bahruteka
Hammasini ko'rsatish...
Audio from ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው🎀
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20240408-WA0005.m4a9.20 MB
Audio from ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው🎀
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20240407-WA0006.m4a9.47 MB
Audio from ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው🎀
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20240406-WA0010.m4a8.70 MB
👍 1
*_➽ዛሬ ጁመአ ማታ ለሊቱ ለይለቱል ቀድር እጅግ በጣም በጣምምም የሚጠረጠርበት ዊትር የረመዷን 27''ተኛ ለሊት ነዉ_*። በሶላት በዱአ በዚክር በሰደቃ በቻልነዉ ወደ አላህ እንቃረብበት አላህ ያግራልን በዱአ አትርሱኝ ። በይበልጥ እየሰራንም በሩኩኡም በሱጁድም ይህንን ዚክር እናብዛ ይህ የታዘዝንበት እና ሁሉንም አጠቃሎ የያዘ ነዉ ↘️ اللَّهُمَّ إِنَّكَ عُفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ فَاعْفُ عَنِّي *አላሁመ ኢነከ ዓፉዉን ቱሂቡል ዓፍወ ፈዕፉ ዓኒ* አላህ ሆይ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ማለትን ትወዳለህ ይቅር በለኝ ይቅር በለኝ ስንል ➰ ➥ አላህ ሆይ ከበሽታዬ ሁሉ ፈዉሰኝ ➥አላህ ሆይ መልካም ነገርን ሁሉ ወፍቀኝ ➥አላህ ሆይ ያለፈ ወንጀልን ሁሉ ይቅር በለኝ ማለት ነዉ እያስተነተን እንበለዉ። ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ አላህ ይቅር ካለን የምንፈልገዉን ነገር ያለ መጠየቅ እናገኛለን ይላሉ። اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ، وَشُكْرِكَ، وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ🤲 *አዝካረል መሳ በጊዜ መቅራት እንዳረሱ*
Hammasini ko'rsatish...
Audio from ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው🎀
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20240405-WA0003.m4a9.55 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.