Eagle properties (Eagle comission agent) ሪልስቴት ኮንደሚኒየም አፓርታማ ቤት መሽጫ
Kanalga Telegram’da o‘tish
I am Meku! Here , we understand that finding your perfect home or vehicle is more than just a transaction—it's a journey.
Ko'proq ko'rsatish1 796
Obunachilar
+124 soatlar
+177 kunlar
+8830 kunlar
Postlar arxiv
7. ተጫራቾች ከጨረታ መልስ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች፦
7.1 የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)
7.2 የጨረታ መልስ ሰነድ (በታሸገ ኤንቨሎፕ)
7.3 የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ኮፒ / ፋይዳ (FAYIDA)
7.4 በራሱ ስም ዶክመንት ሲገዛ የከፈለበትን የቴሌብር ደረሰኝ (Slip) - ማለትም ክፍያ ሲፈጸም ቴሌብር ከሚልከው ቴክስት ላይ ያለውን ሊንክ በመጠቀም የኢትዮ ቴሌኮም ማህተም ያለበት ደረሰኝ ፕሪንት በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
7.5 የግንባታ አቅምን የሚያሳይ ኦሪጅናል የባንክ ስቴትመንት (Bank Statement)
7.6 በህጋዊ ውክልና ከሆነ፣ የታደሰ መታወቂያ እና ኦሪጅናል የውክልና ማስረጃ
7.7 ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆኑ የውጭ ሀገር ዜጎች ከሚኖሩበት ሀገር ኤምባሲ ወይም ቆንስላ የተሰጠ እና የተረጋገጠ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
7.8 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሲሞሉ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ (Erasures/Alterations) መኖር የለበትም፤ ስርዝ ካለው ተቀባይነት የለውም።
7.9 ተጫራቹ በሰነዱ ላይ የሚሞላው ዋጋ በግልጽ የሚነበብ መሆን አለበት፤ እንዲሁም በፊርማ እና በፕላስተር (Scotch tape) የታሸገ መሆን አለበት።
7.10 ለጨረታው CPO ሲያዘጋጁ የቦታውን ኮድ (Plot Code) በትክክል መጥቀስ አስፈላጊ
ነው።
7.11 በአጠቃላይ ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች በፖስታ በማሸግ በሸገር ከተማ አስተዳደር አንደኛ አገልግሎት ማዕከል (ግራዉንድ /ደንበኞች መቀበያ ቦታ) እስከ ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 11፡00 ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈተው ሚያዝያ 28/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በሸገር ከተማ አስተዳደር የመሬት ጽ/ቤት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።
9. የጨረታው አሸናፊ በሚከተሉት መስፈርቶች መሰረት ተለይቶ ይታወቃል፦
ሀ. ተጫራቹ ለቦታው ያቀረበው ከፍተኛ ዋጋ ከ 80%፤
ለ. ለቅድመ ክፍያ (Down payment) ያቀረበው ከፍተኛ መጠን ከ 20% የሚታሰብ ይሆናል።
10. በጨረታው ላልተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO፣ የአሸናፊዎች ዝርዝር በ'ከለቻ ኦሮሚያ' ጋዜጣ ላይ ከወጣ ከ15 የስራ ቀናት በኋላ፣ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ውስጥ መስሪያ ቤቱ ለባንክ በመላክ CPO ወደ ተሰራበት የባንክ ሂሳብ እንዲመለስ ይደረጋል። ተጫራቾች ገንዘባቸውን ለመቀበል የCPO ኮፒ እና መታወቂያ በመያዝ በሸገር ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት መቅረብ አለባቸው። ከተጠቀሰው ጊዜ ገደብ በላይ ዘግይተው ቢመጡ ለሚፈጠረው ችግር መስሪያ ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
11 የሊዝ ክፍያ ሁኔታ፦
ሀ. የጨረታው አሸናፊ የሚከፍለው የቅድመ ክፍያ (Down payment) መጠን ከቀረበው ጠቅላላ ዋጋ 50% (ሃምሳ በመቶ) እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት።
ለ. ከቅድመ ክፍያ የቀረው ሂሳብ በ 10 (አስር) ዓመታት ውስጥ ተከፍሎ መጠናቀቅ አለበት።
12. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ በመቅረብ የቅድመ ክፍያውን ከፍሎ፣ የሊዝ ውል በመፈረም የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የመውሰድ መብት አለው።
13. የሊዝ ውል የፈጸመ ሰው ግንባታ የሚጀምርበትና የሚያጠናቅቅበት ጊዜ በአዋጁ አንቀጽ 39 እስከ 41 በተደነገገው መሰረት ይሆናል።
14, አሸናፊው ውጤቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል ካልፈጸመ፣ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ እንዲደርሰው ወይም ጥሪው በመስሪያ ቤቱ የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ እንዲለጠፍ ይደረጋል፡፡
15, አሸናፊው ማስጠንቀቂያው ከደረሰው ወይም በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በ 3 (ሶስት) የስራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ ክፍያ ፈጽሞ ውል ካልፈረመ፣ አሸናፊነቱ ይሰረዛል። ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብም ለከተማው ገቢ ይሆናል፡፡
16, ከቁጥር (9) እስከ (15) የተጠቀሱት እንደተጠበቁ ሆነው፣ ለጨረታ የቀረበው መሬት ለግል መኖሪያ ቤት አገልግሎት ውጭ ከሆነ፣ አሸናፊው በስልጣን ባለው አካል የጸደቀ የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ (Environmental Impact Assessment) ማቅረብ ይኖርበታል።
17. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የስልክ ቁጥር፦ +251-11-47-095-44፣ +251-11-47-080-06

EN
Login
Open menu
አንደኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ፡ በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙት ኮዬ ፈጬ፣ ቡራዩ፣ እና መልካ ኖኖ ከፍለ ከተሞች ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bid closing date:
Apr 30, 2026 5:00 PM
Bid opening date:
May 06, 2026 9:00 AM
Published on:
2merkato.com(Apr 13, 2026)
Posted
3 days ago
Bid document price
ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 2,300.00 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ) ብር
Bid bond
5%
Region
Oromia
Bidding
Open
✨AI Summary
report error
ሸገር ከተማ አስተዳደር በሸገር ከተማ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ቦታዎችን ለግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል። የጨረታ ሰነዱ ከሚያዝያ 05 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 11:00 ድረስ ማውረድ ይቻላል። ጨረታው በሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ላይ ይከፈታል።
Tender Documents
የቦታ ዝርዝር(Tarree Bakka Liizi...
Download
1MB
Shaggar City 1st round leas...
ETB 2,300
Buy Now
118 plots
View Interactive Map →
+−
Leaflet | Tiles © Esri
በሸገር ከተማ አስተዳደር የሸገር ከተማ መሬት ጽ/ቤት
የ1ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የሸገር ከተማ መሬት ጽ/ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁና በቆዬ ፈጬ፣ በቡራዩ፣ እና በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል።
የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ቴሌብር (telebirr) በመጠቀም shaggarland.2merkato.com ወይም shaggarland.afrotender.com ድረ-ገጾች ላይ በመግባት በኦንላይን መግዛትና ሰነዱን ፕሪንት በማድረግ መወዳደር ይኖርባቸዋል።
የጨረታ ሰነድ ግዢውን ከሚያዝያ 05/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም ቀን 10፡00 ሰዓት ድረስ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት መፈፀም ይችላሉ፤ ተጫራቾች የጨረታ መልስ ማቅረቢያሰነድ፣ ሲፒኦ (CPO)፣ የግንባታ አቅም ማሳያ ማስረጃ፣ ሰነዱን ለመግዛት የከፈሉበትን የቴሌብር ደረሰኝ ወይም ስሊፕ እና ሌሎች መያያዝ ያለባቸዉና በተጫራቾች መመሪያ ላይ የተገለጹትን በፖስታ (በኤንቨሎፕ) በማሸግ እስከ ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ንፋስ ስልክ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ፊት ለፊት ወይም ጎተራ ማሞ ኮንዶሚኒየም አካባቢ የሸገር ከተማ መሬት ጽ/ቤት በሚገኝበት የሸገር ከተማ የአንድ ማዕከል አገልግሎት (MESOB) ህንፃ ምድር ቤት (በጉግል ቦታ ማሳያ) https://maps.app.goo.gl/toCJZwKSxr2Sxckv7?g_st= ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሚያዝያ 28/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ለተከታታይ 3 የስራ ቀናት መስሪያ ቤቱ ለዚሁ ጨረታ ባዘጋጀው ቦታ ላይ የሚከፈት ሆኖ፣ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃው በማስታወቂያ ይገለፃል።
የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ሚያዝያ 08/2018 ዓ.ም በወጣው ከለቻ ኦሮሚያ እና አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ መመልከት ይቻላል፡፡ በተጨማሪም ከላይ በተጠቀሱት ድረ ገጾች መረጃውን ማግኘት ይችላሉ።
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በመሬት ጽ/ቤቱ ስልክ ቁጥር +251-11-47-095-44 ወይም +251-11-47-080-06 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።
በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፤
1. ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 2,300.00 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ) ብር በቴሌብር (Telebirr) በመክፈል shaggarland.2merkato.com ወይም shaggarland.afrotender.com በተባሉት ድረ-ገጾች በመጠቀም የጨረታ ሰነዱን ከሚያዝያ 05 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 11፡00 ድረስ በመግዛት ማውረድ (Download ማድረግ) ትችላላችሁ።
2. ማንኛውም በዚህ የሊዝ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች በቁጥር አንድ ላይ በተጠቀሰው ድረ-ገጽ ሰነዱን ለመግዛት በመጀመሪያ በራሱ ስም ብቻ ከራሱ ሂሳብ ላይ ቀንሶ መግዛት አለበት።
3. ተጫራቾች መሬቱ ወደሚገኝበት ቦታ በመሄድ የቦታውን ሁኔታ ካየ በኋላ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4, አንድ ተጫራች በአንድ የጨረታ ዙር ከአንድ ቦታ በላይ መወዳደር አይችልም። ከአንድ ቦታ በላይ ተወዳድሮ ከተገኘ ከጨረታው ውጭ ይሆናል።
5. ተጫራቾች ሞልተው የሚያቀርቡት የጨረታ መልስ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ (Bidders Manual) ላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያሟላ መሆን አለበት።
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) የቦታውን ስፋት በመነሻ ዋጋ በማባዛት ከሚመጣው ጠቅላላ ዋጋ 5% ያነሰ መሆን የለበትም። ይህ የክፍያ መጠን በጋዜጣ ላይ ለእያንዳንዱ የቦታ ኮድ (Plot Code) ከተጠቀሰው ጋር መጣጣም አለበት። ይህ ካልሆነ ወይም ክፍያው ከ5% በታች ከሆነ ተጫራቹ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም አንድ ተጫራች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተመርኩዞ ዋጋ ማቅረብ አይችልም። ከሸገር ከተማ እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውጭ ያሉ ባንኮች የሚዘጋጅ CPO ከአዲስ አበባ ወይም ከሸገር ከተማ ባንኮች ጋር በኔትወርክ የተገናኘ መሆን አለበት። የኔትወርክ መቋረጥ ቢከሰት መስሪያ ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
ኮድ*** 1727
⭐⭐⭐⭐⭐
ቦሌ ቡልቡላ ሳይት
40/60 ኮንዶሚንየም
ባለ 2 መኝታ
78ካሬ
12ተኛ ፎቅ
የተሰራ
ዲጂታል ካርታ የያዘ
7,200,000
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
ኮድ*** 1726
⭐⭐⭐⭐⭐
40/60 ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት ሽያጭ
➡️ቦታ አያት 49
➡️ባለ 3መኝታ ክፍል
➡️ እድሳት አልታደሰም
➡️ እዳ አለበት ስም አይዞርም
➡️15ተኛ ፎቅ ላይ
➡️112ካሬ ሜትር
➡️መሸጫ ዋጋ 4,400,000
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
+8
ኮድ*** 1725
⭐⭐⭐⭐⭐
የሚሸጥ 40/60
👉 ቦታ አያት 49አካባቢ
👉 ባለ2 መኝታ
👉ደረጃ 12ፎቅ
👉70ካሬ ሜትር
👉 ዕዳ ባለበት
ዋጋ 5,100,000
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
+7
ኮድ*** 1724
⭐⭐⭐⭐⭐
40/60 ኮንዶሚኒየም
መኖሪያ ቤት ሽያጭ
➡️ቦታ አያት 49
➡️ባለ 2መኝታ ክፍል
➡️89ካሬ ሜትር
➡️ደረጃ 2ኛ ፎቅ
➡️ዋጋ 5,500,000
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
+9
ኮድ*** 1723
⭐⭐⭐⭐⭐
👉የሚሸጥ 40/60
👉 ቦታ አያት 49
ሳይት 4
👉 ባለ3መኝታ
👉ደረጃ 5ኛ
👉103ካሬ ሜትር
👉እዳ የዘጋ ዲጂታል ካርታ
👉5ዓመት የሞላው
👉ዋጋ8,600,000
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
a5eeaddb-da34-4ebe-8c8f-ed7d090b1a95-1.pdf9.83 KB
ሸገር ከተማ አስተዳደር
አንደኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ፡ በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙት ኮዬ ፈጬ፣ ቡራዩ፣ እና መልካ ኖኖ ከፍለ ከተሞች ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
የጨረታ ሰነዱ ከሚያዝያ 05 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 11:00 ድረስ ማውረድ ይቻላል። ጨረታው በሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ላይ ይከፈታል።
🏆 "መረጃ ያለው ሰው ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ይቀድማል!"
ማማከር የምትፈልጉና በአካል ቦታዎችን የሚገኙበትን ለመጎብኘት ከፈለጉ
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
🌐 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
ኮድ*** 1722
⭐⭐⭐⭐⭐
አስቸኳይ ሽያጭ 20/80
ቦታቦሌ አራብሳኮንዶሚኒየም
እስትድወ
✔️ 28ካሬ ሜትር
✔️ ደረጃ 7ኛ ፎቅ
✔️ ዲጂታል ካርታ የያዘ
መሸጫ ዋጋ 2,300,000
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
ኮድ*** 1721
⭐⭐⭐⭐⭐
ለሽያጭ የቀረበ ኮንደሚኒየም ቤት
በአዲስ አበባ
ዊንጌት ብርጭቖ 40/60
መሠረተ ልማት የተሟላለት
ባለ 3 መኝታ
107 ካሬ
11ኛ ፎቅ
ኪችን ካቢኔት
ቁም ሳጥን ያለው
ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
ስም የሚዞር ቤት
ሊፍት እየገባለት ያለ
ውሃ መብራት ያለው
9,200,000 ብር
ድርድር አለው
☎️ Contact/ስልክ ... 0913713393
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
ኮድ*** 1720
⭐⭐⭐⭐⭐
ለሽያጭ የቀረበ ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚኒየም
ቤት በአዲስ አበባ
# ገላን ኮንዶሚኒየም
➡️47. 01 ካሬ
➡️ባለ 1መኝታ
➡️ 3ኛ ፎቅ
➡️ ቻክ ፍሬም የተሰራ
➡️ድጅታል ካርታ የሆነ
➡️ ስም የሚዞር ቤት
➡️መሸጫ ዋጋ 4,000,000 ብር ለካሽ ገዥ
➡️ 4,100,000 ብር ለባንክ ገዥ
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
ኮድ*** 1719
⭐⭐⭐⭐⭐
70 ካሬ
8ኛ
ያገባ ዶክመንት
ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
5 አመት ያልሞላው
እዳ የዘጋ
📢 5,500,000
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
+7
ኮድ*** 1718
⭐⭐⭐⭐⭐
የሚሸጥ ቤት 40/60 ኮንዶሚኒየም
አያት 49 ሳይት 4
ባለ 3 መኝታ 122 ካሬ
7ኛ ፎቅ
እዳ የዘጋ
ዋጋ 10 ሚሊዮን
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
+5
ኮድ*** 1717
⭐⭐⭐⭐⭐
የሚሸጥ 40/60ኮንዶሚኒየም
👉ቦታ አያት 49
👉ባለ1መኝታ ቤት
👉61 ካሬሜትር
👉11ኛ ላይ
👉እዳ የዘጋ ዲጂታል ካርታ
👉መሸጫ ዋጋ 5,300,000
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
ኮድ*** 1716
⭐⭐⭐⭐⭐
ለሽያጭ የቀረበ ባለ 1 መኝታ ኮንዶሚኒየም
ቤት በአዲስ አበባ
# ገላን ኮንዶሚኒየም
➡️45 ካሬ
➡️ባለ 1መኝታ
➡️ 4ኛ ፎቅ
➡️ ቻክ ፍሬም የተሰራ
➡️ድጅታል ካርታ የሆነ
➡️ ስም የሚዞር ቤት
➡️መሸጫ ዋጋ 3,700,000 ብር ለካሽ ገዥ
➡️ 3,850,000 ብር ለባንክ
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
ኮድ*** 1715
⭐⭐⭐⭐⭐
ለሽያጭ የቀረበ ባለ 2 መኝታ ኮንዶሚኒየም
ቤት በአዲስ አበባ
# ገላን ኮንዶሚኒየም
➡️69 ካሬ
➡️ባለ 2መኝታ
➡️ ግራውንድ ፍሎር
➡️ ቻክ ፍሬም የተሰራ
➡️ድጅታል ካርታ የሆነ
➡️ ስም የሚዞር ቤት
➡️መሸጫ ዋጋ 4,800,000 ብር
☎️ Contact/ስልክ ... 0911373480
📨 inbox ( for direct Message ) 🎈 📱 user name... 👉@Mekuaseged
በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ
በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
🔗 Link/ 📱🎈===>>> https://t.me/eaglecomissionagent
====>>> https://www.facebook.com/profile.php?id=61553889235621
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [comission]
+4
ይሄ ለባለ 1 መኝታ ቤት ገላን
ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተከፈለ ነው
1. የአሹራ ክፍያ በቤቱ የካሬ ግምት
የሚወሰን ነው ካሬው ሲጨምር ይጨምራል
ይሄ ለ 47 ካሬ የተከፈለ ነው
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
