cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መስጅደ_ተቅዋ ባህር ሸሽ ደሴ

#ይህ ቻናል የተለያዩ ዳዕዋወችናሙሀደራወች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። #አላማችን ተውሂድን ለኡማው ተደራሽ ማድረግና ሽርክን በአይነቱ መከላከል ነው።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
245
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:13
Video unavailableShow in Telegram
---- ⭕️➽ ሸይኽ የህያ الله በሰጠው ልክ ዒልም እንዳለው ይታመናል ። ሸይኽ የህያ ይሔንን ይቀበለዋል ብዬ አልገምትም ። ነገር ግን ዓለም ላይ ቢጤ የለውም የሚል ገደብ የሌለው ገለፃ በጣም ያስቃል .... በብዙ እርቀት የሚበልጡት እንኳን ሱዑድ እዛው የመን አሉ ። እነ ኢማም ፈውዛን ሌሎችም እያሉ የዓለማችን ቁጥር አንድ አድርጎ መቁጠር ዶሮን በጋን ወይም በትልቅ በርሜል እንደማብሰል ነው ። ------ ⭕️➽የመድህም የቀድህም መለኪያ የሌለው ሰው ይሔንን ሰውዬ አየሁ ። ዓለም ላይ ነዚር የለውም ማለትኮ ያለምንም ጥርጥር መስመር መሳት ነው ። ⭕️➽ ማወደስም ሆነ መተቸት የራሱ ሙያ አለው ጃር መጅሩር ወይም ማዲ ሙዷሪዕ ማለትኮ አይደለም ። ሰውዬው ሐሩሪያ ቁጥብያ ብሎ ማውራት ضرب زيد عمرا =ሳይመታ تصدق زيد = ሳይሶድቅ ዘይድ አምርን መታው የሚለው ውሸትም አይባልም ። ዘይድ አምርን ስለመምታቱም መረጃ ስለማያስጠይቅ እንደልቡ መናገር የለመደ ሰው ዛሬም እንደዛው እንደ ነህው ምሳሌ ይቀደድብናል ። ቆይ ሰውዬው ወንጀል አይሆንብኝም ያው ዘይድ አምርን መታው እንደሚለው የነህው ወሬ መሰለው እንዴ ...❓ ረድና የነህው ምሳሌ የተቀላቀለበት ሰው እንደዛው እንደ ነህው ምሳሌ ያለ ሼም ይናገራል ...❗️ ------ የረዱ በአኼራም ያስጠይቃል በዱንያም መረጃን ያስጠይቃል በሉልኝ ለሸሁ .... -------- ⭕️➽https://t.me/Al_Menjeniq/843 ------ ⭕️➽https://t.me/Al_Menjeniq
Hammasini ko'rsatish...
2.50 KB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
------ ⭕️➽https://t.me/Al_Menjeniq/845 ------- ⭕️➽ እኛ ላይ ያለምንም መረጃ የተናገሩንን ሰዎች እኛ ላይ እንደዚህ ከተቀደዱ በሌላውስ ላይ እንደት አምናቸዋለሁ ...❓ ------ ማንንም ቢያወድሱም ማንንም ቢያወግዙም ጀርህ ወተዕድልን የተመለከተ ከነዚህ ያለመረጃ ከሚናገሩት ውሸታሞች አንድ አልሰማቸውም .... ሰው አርጅቶ ሸብቶ ልጡ ተርሶ ቀብሩ ተምሶ ሊታጨድ ደርሶ እንደዚህ ይዋሻል ብዬ ትዝ ብሎኝም አያውቁቅም ...❗️ ------ ⭕️➽የሰውዬው ጥፋት በመረጃ ካልተገለፀ ዝም ብሎ ሐሩሪይ ነው ቁጥብይ ነው ማለት በምን ሸሪዓ ነው የምንቀበለው .❓ ⭕️➽https://t.me/Al_Menjeniq
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
---- አል_ መንጀኒቅ የደሊል ቋት ⭕️----------👌------------⭕️ 👇 ሸሁ ጠቅ አድርጓት 👇 ⭕️➽https://t.me/Al_Menjeniq
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
== 🔺➽ የሚናገሩት አድስ አይደለም በሸይኽ አቡ ቢላል ንግግር ሁሉም ተስማምተዋል ። ሲበድሉህ ተስማምተው ነው ። ውሸታቸውን በጆሮዬ እየሰማሁ የሚሰሩት የበደል ደሊል አልባ ፈትዋ እያየሁ እየሰማሁ ጉንዳንን ዝሆን እንደሚያሳክሉ ልቤ እያወቀ ራሴ ተሞክሬበት ..እንኳን በሰለፍይ በወንድሞቼ በሒዝብዮች ላይ ልቤ አይቀበላቸውም ። እንደሚዋሹ የቤቷን እንሰሳ የዱር እንሰሳ ናት አይነት የሚናገሩ ሰዎችን ጀርሐቸውን ተቀበል ብትለኝ እንደት ውስጤ ያምናቸዋል ..❓ -= 🔺➽ አልባኒን መተቸቱ ተረጋግጧል የሚልን ያለምንም ማስረጃ የሐሩሪያ ጀማዓዎች ናቸው ከቁጥብያ ዓቂዳ ይቀዳሉ የሚል ሸይኽ በሒዝብዮች ላይ የሚናገረውን የሌሎቹን የታላላቆቹን ድምፅ እሰማለሁ ከኪታቦቻቸው ቸክ አደርጋለሁ እንጂ የነዚህን ረድም ሆነ ጀርህ የምቀበልበት እርካሽ ህሌና የለኝም አልቀበለውምም ። = ⭕️➽ እስከዛሬ ታወድሳቸው ነበር አዎ መረጃ ሳለገኝ በዟሒር አምኛቸው ነበር አሁን በተጨባጭ ነጭ ውሸት ሲዋሹ አየሁ ሰማሁ .. ያለምንም መረጃ በንደት ሰው ከሱና እንደሚያስወጡ በግልፅ ተመለከትኩ ...መዋሸታቸው ሰማይ ከላይ መሬት ከታች ነው እንደማለት ግልፅ ነው ። እነዚህን ድጋሜ ብወለድ አምናቸዋለሁ አላውቅም አሁን ግን የማምንበት ህሌና የለኝም ። = ሸይኽ ሙቅቢል ሸይኽ ረቢዕ ሒዝቢይ ያለው ሰው ጠብቁት ከጊዜ በኋላ ታውቁታላችሁ ብለውኮ ነበር ...ኢማሙል አልባኒ ሸይኽ ረቢዕ የጀርህን ባንድራ ይዟል አሉ እሺ ተወድሷል ብለህ ዛሬ ላይ ተቀበልከው .❓ ሰው በጊዜው ሲቀየር ነው የምታውቀው ዑዝር ቢል-ጀህል ጉድ አሳየን...❗️ ---- ⭕️➽https://t.me/Al_Menjeniq/830
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
00:03
Video unavailableShow in Telegram
9.31 KB
👍 2
00:40
Video unavailableShow in Telegram
🌹🌹👉የታላቁ ሸይህ የህያ ቢን ዐልይ አል_ሃጁሪየደስታ መልክት ስሙልኝማ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 https://t.me/abuyehya_11
Hammasini ko'rsatish...
2.70 MB
Photo unavailableShow in Telegram
⭕👆👆👆👆👆👆👆⭕ ⭕➤እስኪ ወንድም እህቶች        ➢ይችን ቦታ الله እንድያፀናልን ⭕➤ዱዓ እናድርግ የሰለፍዮች የኢድ                ⭕መስገጃ⭕ ⭕➢https://t.me/Abuaetika ⭕➢https://t.me/Abuaetika ⭕➢https://t.me/Abuaetika
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
------ 👌 ከባህር ሸሽ ሰማይ ስር የዛሬው የ1445 ሒጅራ የዒደ አል_አድሐ ኹጥባ ....❗️ 🔺የዛሬው ይለያል እንዴ ..❓❗️ 🔺 ==========👌========= 🔺 በተወለካከፈ አነባበብ ተነባለች 🔺 ==========➤========== ----- 👌➽ በወንድም አቡ ኒብራስ .... وفقه الله الفردوس الأعلى.... ----- 👌https://t.me/AbuNamuse ___ 👌https://t.me/AbuNamuse/5453
Hammasini ko'rsatish...
خطبة عيد الأضحى.mp38.37 MB
👍 2
02:15
Video unavailableShow in Telegram
ሷሊሃል አዕማል ከማለትም ተቆጠቡ 🌷🌹🌷🌹🌷🌷 https://t.me/abuyehya_11
Hammasini ko'rsatish...
5.78 MB
👍 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.