cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ꜰʀᴇsʜ ᴇxᴀᴍs

➤ Buy ads :https://telega.io/c/freshexams

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
222
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የ2013 ባች (3ኛ ዓመት ቅድመ ምረቃ) ተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ በ2012 እና 2013 የትምህርት ዘመን ባጋጠመን የኮቪድ-19 (ኮሮና ቫይረስ) ወረርሽን ምክንያት መደበኛ የትምህርት ካላንደር መዛባቱ ይታወቃል፡፡ በወረርሽኙ ምክንያት የተከሰተውን የትምህርት ጊዜ ብክነት በማስተካከል ላይ የምንገኝ በመሆኑ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ባች (3ኛ ዓመት ቅድመ ምረቃ) ተማሪዎች ቅበላ፣ ምዝገባ እና ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በልዩ ሁኔታ በጊዜ እንዲሆን ተወስኗል፡፡ በዚህም መሠረት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ባች (3ኛ ዓመት ቅድመ ምረቃ) ተማሪዎች፡- 1ኛ.  የቅበላ ቀን፦ ሐሙስ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ/ም፣ 2ኛ.  የምዝገባ ቀን፦ ዓርብ መስከረም 4 ቀን 2016 ዓ/ም፣ እና 3ኛ.  ትምህርት የሚጀመርበት ቀን፡- ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2016 ዓ/ም መሆኑን በአጽንዖት እየገለጽን ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማይቀበል መሆኑን እንዲሁም ምዝገባ የሚፈፀመው በአካል በመገኘት መሆኑን ያሳውቃል።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
BREAKING #AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከመጪው ዓመት ጀምሮ የቅደመ ምረቃ ተማሪዎችን በውድድር ብቻ እንደሚቀበል ገለጸ። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከመጪው 2016 ዓ.ም. ጀምሮ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን የሚቀበለው በምደባ ሳይሆን በውድድር መሆኑን አስታውቋቃ። ዩኒቨርስቲው ክፍያ የሚፈጽሙ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎችን " በልዩ " ሁኔታ ለማስተማር እንዳቀደም ገልጿል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይህንን ያስታወቀው የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርስቲ መሆኑን አስመልክቶ ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 16፤ 2015 በዋናው ቅጥር ግቢ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው። መግለጫውን የሰጡት የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ ራስ ገዝ ለመሆን ላለፉት ሁለት ዓመታት ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን ተናግረዋል። የከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ ወደ ራስ ገዝነት የሚያደርገውን ሽግግር " ሁለት ዓመት ባልሞላ " ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ማቀዱን አስታውቀዋል። መረጃው የኢትዮጵያ ኢንሳይደር ነው።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ሁለተኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከደቂቃዎች በኋላ መሰጠት ይጀምራል። ቅዳሜ እና እሑድ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የገቡት የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች፤ ትላንት ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም አጠቃላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ከዛሬ ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም እስከ አርብ ሐምሌ 28/2015 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ (የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሙሉ መርሐግብር ከላይ ተያይዟል፡፡) ⭕️share | join @freshexams @freshexams
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🎁 ኧረ Guys ይሄ ቦት በቴሌብር እየከፈለ ነው😳 ለ 1 ሳምንት ብቻ የሚቆይ ከታች ባለው ሊንክ ገብተው Start የሚለውን በመንካት ገንዘብ መስራት ይችላሉ። ሊንኩ 👉https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0213581637 😳 እኔ በ2 ቀን ውስጥ 100 ብር ሰርቻለው። ማሳሰቢያ-ለ 1 ሳምንት ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ፈጥነው ይስሩ። ብዙ ሰዎች የሌለ እያጠዳደፉት ነው 1 ሰው ስትጋብዙ 3 ብር ነው  😳👇 ሊንኩ ይህ ነው 👉https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0213581637 ፍጠኑ እንዳያመልጣችሁ። 😍
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ከትምህርት ሚኒስቴር የተላከ የነገውን የሙከራ ፈተና መስጠት የሚቻልበት አማራጭ የጊዜ ሰሌዳ ⭕️share | join @freshexams @freshexams
Hammasini ko'rsatish...
#ExitExam ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ምን አሉ ? የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተናን በተመለከተ ለፋና ቴሌቪዥን ዝርዝር ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸው ምን አሉ ? - የፈተናው አይነት " የምርጫ ጥያቄ " መሆኑን ገልፀዋል። - የፈተናው ጥያቄ ብዛት በተመለከተ ጊዜው ሲደርስ እንደሚገለፅ፤ የጥየቄው ብዛት ግን ከ50 በላይ እንደሆነ ፤ በአብዛኛው ፕሮግራም 100 ጥያቄ እንደሚኖር አሳውቀዋል። - በአብዛኛው ፕሮግራም 100 ጥያቄ ነው ፈተናው ፤ በተወሰኑ መስኮች ምርጫውን ለመሙላት ብዙ ሂሳብ ስለሚሰሩ የጥያቄ ቁጥሩ ከ100 ሊያንስ ይችላል። - ተማሪዎች ፈተናውን እንደተፈተኑ ውጤታቸውን ወዲያው መላክ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ቢሮርም የመጀመሪያ ቀን የተፈተኑ ተማሪዎች ውጤት ቢገለፅ ሌሎች ላይ ከሚያሳድረው ጫና አንፃር ወይም ፈተናው ቀለል / ከባድ ነው ብሎ እንዳይዘናጋ / እንዳይጨነቅ ወዲያው አይገለፅም። የፈተናው ውጤት የሚገለፀው የመጨረሻው ፈተና ከተሰጠ ከአንድ ቀን በኃላ ነው። - ውጤት አልፏል ወድቋል ብቻ ሳይሆን ተማሪው ያመጣው ውጤት ይገለፃል። - የጤና ተማሪዎች ፈተና ሰኔ 30 ይጀምራል እስከ ሐምሌ 8 ድረስ ይዘልቃል። የጤና ተማሪዎች ቀድመው የሚፈተኑበት ምክንያት ቀኑን ሙሉ ፈተናውን ስለሚወስዱ ነው። ጥዋት ላይ ከሙያቸው ጋር የተያያዘውን ይፈታናሉ ፤ ከሰዓት ላይ የመውጫውን ፈተና ይወስዳሉ / በተቃራኒው / ። - ፈተናው በከፍተኛ ጥንቃቄ ነው የተዘጋጀው ፤ በውስን ኃላፊዎች ብቻ እንዲታወቅ ተደርጓል፤ ስለማይታተም፣ እጅም ስለሌለበት ደህንነቱ አያሰጋንም። - ፈተናውን ከመስጫው ሰከንድ በፊት ማየት የሚችል ሰው አይኖርም። ፈተናው ካለቀበት ሰከንድ በኃላ መስራት የሚችል ሰው አይኖርም። ይህ በማዕከል ነው ቁጥጥር የሚደረገው። - የማለፊያው ነጥብ 50 % እና በላይ ሲሆን ይህን ያላለፉ (ኮርስ ያልጨረሱ) ከ5 / ከ6 ወር በኃላ ጥር እና የካቲት ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና መውሰድ ይችለሉ። በዚህም ከለተሳካ ከቀጣይ አመት ተፈታኞች ጋር መውሰድ ይቻላል። በዓመት ሁለት ጊዜ ለመስጠት ታቅዷል። - አብዛኛው ተማሪ በመጀመሪያው ዙር ያልፋል የሚል እምነት እንዳላቸው ገልጸዋል፤ ካልሆነ ግን በሁለተኛው ዙር ተፈትኖ ያልፋል። ሁለቴ ተፈትኖ ማለፍ ያልቻለ እስከሚያልፍ / 50 % እና ከዚያ በላይ ማምጣቱ እስኪረጋገጥ ፈተናውን መውሰድ ይችላል። - ፈተናው ተማሪዎች አልተሳካላቸውም ብሎ የማሸማቀቅ ዓለማ ስለሌለው እስኪያልፉ ድረስ መፈተን ይችላሉ። - ምናልባት ያላለፉ ተማሪዎች ዳግም ፈተና ለመውሰድ መጀመሪያ ሲማሩበት ወደነበረበት ተቋም መሄድ አይጠበቅባቸውም ፤ ባሉበት አካባቢ ባሉ ተቋማት ፈተናውን እንደሚወስዱ የሚደረግበት ሁኔታ ይኖራል። - ከ50 በመቶ በታች  ያመጡ ተማሪዎች በምረቃ ፕሮግራም ላይ ይሳተፋሉ ? ትምህርት ሚኒስቴር የምረቃ ፕሮግራም በተመለከተ በፖሊሲው ላይ እንደማይፅፍ ገልፀዋል። ጉዳዩ የተቋማት ነው ብለዋል። ሚኒስቴሩ በፖሊሲ የሚያስገድደው ግን የመውጫ ፈተናው የስርዓተ ትምህርቱ አካል ስለሆነ ይህን ያላለፈ ዲግሪ/ጊዜያዊ ጭምር፣  ትራንስክሪብት አይሰጠውም። የምረቃ ፕሮግራም ከማዕከል አይመራም ይህ የተቋማቱ ጉዳይ ነው። እኛ የምንከታተለው ፈተናውን ሳያልፉ ዲግሪ እንዳይሰጣቸው ነው። - የምረቃ ጉዳይ እና በዕለቱ በምረቃ ላይ የሚሳተፉ ተማሪዎች ጉዳይ የሴኔት ነው ትምህርት ሚኒስቴር አይመለከተውም። ነገር ግን የመውጫ ፈተናው እየተሰጠ/ ሳይሰጥ በፊት ምረቃ ማድረግ በፍፁም አይቻልም። - የመውጫ ፈተና ያላለፈ ተማሪ በፍፁም ዲግሪ፣ ቴምፖራሪ ዲግሪ፣ ሰርተፊኬት እንደማይሰጠው አስገንዝበዋል። ⭕️share | join @freshexams @freshexams
Hammasini ko'rsatish...
List of the Fully Funded Scholarships for International Students 1) DAAD Helmut Schmidt Programme 2024 in Germany | Fully Funded Link: https://scholarshipscorner.website/daad-helmut-schmidt-programme/ 2) Fully Funded Scholarship in Singapore | SINGA AWARD Link: https://scholarshipscorner.website/fully-funded-singapore-international-graduate-award/ 3) Rhodes Scholarship at the University of Oxford in the UK 2024 | Fully Funded Link: https://scholarshipscorner.website/rhodes-scholarship/ 4) UMS International Priority Scholarship (IPS) 2023 in Indonesia | Fully Funded Link: https://scholarshipscorner.website/international-priority-scholarship-ips/ 5)  Wellington Doctoral Scholarship in New Zealand 2023-24 | Fully Funded Link: https://scholarshipscorner.website/wellington-doctoral-scholarship-new-zealand/ 6) Knight Hennessy Scholarship Program at Stanford University 2024 | Fully Funded to USA Link: https://scholarshipscorner.website/knight-hennessy-scholarship-program/ 7) University of Miami Stamps Scholarship in USA 2023 | Fully Funded Link: https://scholarshipscorner.website/university-of-miami-stamps-scholarship/ (8) Schwarzman Scholars Programme 2024-25 in China | Fully Funded Link: https://scholarshipscorner.website/schwarzman-scholars-programme/ 9) Simmons University Kotzen Scholarship in USA 2023-24 | Fully Funded Link: https://scholarshipscorner.website/simmons-university-kotzen-scholarship-usa/ #ScholarshipsCorner #scholarships #fullyfundedscholarships #studyabroad #Undergraduate #mastersdegree #PhD #studyinusa #studyinuk #studyinchina #studyingermany #studyinnewzealand #studyinindonesia #scholarships2023 #study #student #education #highereducation #university
Hammasini ko'rsatish...
DAAD Helmut Schmidt Programme 2023 in Germany | Fully Funded

DAAD Helmut Schmidt Programme 2024 is a fully-funded scholarship program for students living in developing countries.

👍 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በመውጫ ፈተናው ትላልቅ ውጤት ይመዘገብባቸዋል ተብለው ከሚጠበቁ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ይፋ ተደርገዋል ! 'የመውጫ  ፈተናውን ከሚወስዱ ሁለት መቶ ሺ በላይ ተማሪዎች እስካሁን የተፈተኑት ብቻ የሞዴል ውጤታቸው ከግማሽ በላይ የሆነው 25% አይሞላም😳  ይህ ምን ያመለክታል ?እየተዘጋጃችሁ ነው? ⭕️share | join @freshexams @freshexams
Hammasini ko'rsatish...
👍 1😁 1
Po'stilar arxiv
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.