cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Best Quotes

እዚህ ቻናል ላይ: -የተለያዩ ትምህርት አዘል የሆኑ መልዕክቶች -የአለማችን ምርጥ አባባሎች -እራስን የሚለውጡ እና የሚያነቃቁ መልእክቶች Cross @Alora_3 Any comment @world_top3

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
188
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

My life My choice My mistake My lessons Not your business Mind your own problems Before you yalk about mine My life is not your story to tell. @world_top3
Hammasini ko'rsatish...
did u enjoy to in channel pls write comment😉 @worldtop3
Hammasini ko'rsatish...
😲አስገራሚ ሳይኮሎጂካል እዉነታዎች! 🔥1.ስለ አንድ ሰዉ በጣም እያሰባችሁ ከሆነ ፤ ያ የምታስቡት ሰዉ ቀድሞ እያሰባችሁ ነበር! 🔥2.ከአለም የህዝብ ብዛት ዉስጥ 1% ህዝብ ብቻ በዉስጡ የሚሠማዉን ስሜት በተሳካ ሁኔታ ይደብቃል! 🔥3.ጠንክሮ መስራት ከስኬቱ በላይ ደስታን ያጎናፅፋል! 🔥4. ስለ አንድ ሰዉ በተደጋጋሚ በህልማችን ማለም ፤ ያ ሰዉ እኛን በጣም እንደናፈቀን እና ስለኛ እያሰበ እንደሆነ ያመላክታል! 7 🔥5. 90% ሰዉ ፊት ለፊት ማለት የማይችለዉን ነገር በፅሑፍ መልእክት ይልካል! 🔥6.ለነገሮች ግድ የለሽ እንደሆነ የሚያስመስል ሰዉ ለነገሮች በይበልጥ ግድ የሚሠጠዉ ሠዉ ነዉ! 🔥7.በተደረጉት ጥናቶች መሠረት ፤ አንድን ሰዉ እንዳልናፈቀን የምናስመስል እና ስሜቶቻችንን የምንደብቅ ከሆነ ከበፊቱ በበለጠ ያን ሰዉ እንድንናፍቅ ያደርገናል! 🔥8.ብዙ አይነት ከለሮችን መጠቀም የፈጠራ አቅምን ከፍ ያደርጋል! 🔥9.በማታ እንቅልፍ መተኛት አለመቻል በሌላ ሰዉ ህልም ዉስጥ እየታለምን እንደሆነ ያመላክታል! ᴊᴏɪɴ ᴜs👇🏻 •🥀@@worldtop3
Hammasini ko'rsatish...
😔Please በናታቹ ባባታቹ በእህታቹ በወንድማቹ በአጎታቹ በአክስታቹ🙏 ……… #Join AND #Share በማለት 1k አስገቡት 😢 ደስ ያላችሁን መርጣችሁ @Cute_VA @feelingmemorie 👌👌👌
Hammasini ko'rsatish...
#ስድብ መቼም ቢሆን ስድብን እንደ መፍትሄ አትውሰድ ምክንያቱም ስድብ ምንም ምክንያት የሌላቸው ሰዎች መገለጫ ነው ስለዚህ ተሳድበህ እራስህን አታዋርድ👍
Hammasini ko'rsatish...
ቻናሉን እስኪ የስልካቹ ኪቦርድ መጀመሪያ ላይ ያለውን ኢሞጂ በመጠቀም ግለፁት 😉 мє 🔥 የናንተን ¢σммєит 👇
Hammasini ko'rsatish...
ገንዘብ የማይገዛቸው ነገሮች... ስነምግባር, ሞራል, አክብሮት, እምነት, ትዕግስት, ፍቅር... #እናንተም_ጨምሩበት
Hammasini ko'rsatish...
❇️ ደስተኛ የመሆን ትልቁ ሚስጥር ገና የሚመጣውን ማሰብ ብቻ አይደለም፤ ወደ ህይወታችን የመጣውንም ማሰብ ነው። ወደ ህይወታችን ከመጣው ምርጥ ስጦታ አንዱ የዛሬው ቀን ነው። የዛሬዋን ቀን ከዚህ በፊት ቀድሞ ያየው አለ? የለም! አዲስ ስጦታ ነው። ለሀብታሙም ለደሀውም፣ ለትልቁም ለትንሹም፣ ለሴቱም ለወንዱም ከፈጣሪ የተሰጠ ልዩ ስጦታ! እየተነፈስክ ተደሰትና ፈጣሪህን አመስግን ወዳጄ። @worldtop3
Hammasini ko'rsatish...
"መጀመሪያ የራስህን ድክመትና ጥንካሬ ተቀበል፤ ከዛ ራስህን ውደድ በመጨረሻ ሁሌም ወደፊት ተጓዝ! መብረር የምትፈልግ ከሆነ ወደታች የሚጎትቱህን ነገሮች ሁሉ ማራገፍ አለብህ" ይለናል ሮይ ቲ ቤኔት የተባለ ደራሲ። በዚህ አለም አስደሳቹ ነገር የራሳችንን እጣ ፋንታ መወሰን የምንችለው ራሳችን ነን። ፈጣሪማ በራሱ አምሳል ፈጥሮ ለማንም ፍጥረት ያልሰጠውን ነፃ ፍቃድ ሰጠን። ምርጫው በእጃችን ነው! @worldtop3
Hammasini ko'rsatish...
ምን ዓይነት ጥቅስ ትፈልጋላችሁ? 1❤የፍቅር❤ 2 🤔የprofile 3 🔶የጓደኛ 4 ⭐የቤተሰብ ምትፈልጉትን ጥቅስ በcomment ንገሩን
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.