cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የእምነት በር

https://t.me/kiyyaa2912 የግሩፑ ሕግጋት 1. ስድብ አይፈቀድም፡፡ 2. የሌላ ቡድን ማስታወቂያ አይፈቀድም፡፡ 3. የግለሰቦችን ምስልና የግል መረጃ መለጠፍ አይፈቀድም፡፡ 4. በክርስትና ቤተ እምነቶች መካከል ክርክር አይፈቀድም፡፡ 5. ስለ ሃይማኖት እንጂ ስለ ሌላ ጉዳይ ውይይት ማድረግ አይፈቀድም፡፡ 6 ግሩፑ የክርስቲያኖች እና የሙስሊሞች የመወያያ ግሩፕ ነው!👈👆

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
610
Obunachilar
-124 soatlar
+37 kunlar
+6830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from N/a
ጾመ ሐዋርያት ፆመ ሐዋርያት ከአብይ ፆም ቀጥሎ ሁለተኛው ፆም ፆመ ሐዋሪያት(የሰኔ ፆም) ይባላል ። እንኳን ለፆመ ሐዋርያት አደረሳችሁ❤️ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ ብኋላ ለስብከተ ወንጌል ከመሰማራታቸው በፊት የፆሙት ፆም ነው በዚህም የወንጌል ስራቸው ሰምሮላቸዋል ።እግዚአብሔር ጾማችንን ጾመ ድህነት ጾመ ስርየት ሰይጣንን ድል መንሻ ፣የኃጥያት መደምሰሻ ፣ መንግስተ ሰማያትን መውረሻ ያድርግልን🙏
Hammasini ko'rsatish...
🙏 2
ጾመ ሐዋርያት (የሰኔ ጾም) መቼ ይገባል ? ለምንስ ይጾማል ? ❖ ጾመ ሐዋርያት ወይም ሰኔ ጾም ሰኔ 17 ይገባል (ይጀምራል) ሐምሌ 5 ቀን ይፈታል። ❖ ይህ ጾም ከቤተ ክርስቲያናችን የአዋጅ አጽዋማት ውስጥ አንዱ ሲሆን ቅዱሳን ሐዋርያት ጌታችንን ምሣሌ አድርገው የጾሙት ጾም ነው። ❖ የሰኔ ጾም ይህ ጾም የሐዋርያት ጾም በመባል ይታወቃል ስለ ምን የሐዋርያት ጾም ተባለ ቢሉ በበዓለ ጰራቅሊጦስ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ የጾሙት ጾም ስለሆነ ነው። የሰኔ ጾም የሚጾምበት ጊዜያት ❖ የሰኔ ጾም ቢያንስ 15 ቢበዛ 45 ቀናት ያህል ይጾማል ❖ የሰኔ ጾምን እስከ 9 ሰአት እንድንጾም ቤተክርስቲያን አውጃለች ። ❖ ጾሙ የሚገባበት ቀን በየዓመቱ የተለያየ ቢሆንም የጾሙ ማብቂያ ዕለት ግን ሐምሌ 5 ድረስ ነው ። ❖ ቅዱሳን ሐዋርያት የአምላካቸውን የመምህራቸውን አርአያ ተከትለው እርሱ ወደ ማዳን ሥራው ማለትም ህሙማነ ሥጋን በተዓምራት ሕሙማነ ነፍስን በትምህርት ከማዳን አስቀድሞ የስራውን መጀመሪያ በገዳመ ቆሮንቶስ ገብቶ 40 ቀን 40 ሌሊት እንደ ጾመና እንደጸለየ ሁሉ ቅዱሳን ሐዋርያትም አብነቱን ተከትለው ጾመዋል፡፡ ❖ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ዓለምን ዕጣ ተጣጥለው (ተከፈፍለው) ዞረው ከማስተማራቸው አስቀድመው የሥራቸው መጀመሪያ ጾምን አድርገዋል፡፡ ❖ ሐዋርያትም ይህንን ጾም እንደሚጾሙ ጌታችን አስቀድሞ የዮሐንስ ደቀመዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው በጠየቁት ጊዜ ተናግሮ ነበር፡፡ ✍️‹‹ እኛና ፈሪሳውያን ብዙ ጊዜ የምንጦመው ደቀመዛሙርትህ ግን የማይጦሙት ስለምንድን ነው? አሉት ✍ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው ሚዜዎች ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊያዝኑ ይችላሉ? ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወስድበት ወራት ይመጣል በዚያን ጊዜም ይጦማሉ›› ማቴ 9፥15-16 ❖ እኛም ይህን ጾም የምንጾመው የሐዋርያትን በረከት ለመላበስ፣ እነርሱ ድል ያደረጉትን ዓለም እንድናሸንፈው አምላካችንን ለመማጸን በመሆኑ ይህንን ‹‹መሣሪያ›› አንጣለው ጾሙም ለመላው ክርስቲያን የተሰጠ ነው፤ አንድ አንዶች እንደሚሉት የቀሳውስት ብቻ አይደለም ለቄስና ለምዕመናን ተብሎ በክህነት ደረጃ የተለየ ጾምም የለም፡፡ ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን በሰላም ያድርሰን ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያበመልጣል" ምሳ 1፥33https://t.me/kiyyaa2912
Hammasini ko'rsatish...
የእምነት በር

https://t.me/kiyyaa2912

የግሩፑ ሕግጋት 1. ስድብ አይፈቀድም፡፡ 2. የሌላ ቡድን ማስታወቂያ አይፈቀድም፡፡ 3. የግለሰቦችን ምስልና የግል መረጃ መለጠፍ አይፈቀድም፡፡ 4. በክርስትና ቤተ እምነቶች መካከል ክርክር አይፈቀድም፡፡ 5. ስለ ሃይማኖት እንጂ ስለ ሌላ ጉዳይ ውይይት ማድረግ አይፈቀድም፡፡ 6 ግሩፑ የክርስቲያኖች እና የሙስሊሞች የመወያያ ግሩፕ ነው!👈👆

3
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
Mat. 25 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³¹ Yesus ammoo, "Ilmi namaa ulfina isaatiin, ergamoonni Waaqayyoos hundinuu isaa wajjin in dhufu; yommus inni teessoo ulfina isaatii irra in taa'a. ³² Yommus namoonni biyya lafaa hundinuu fuula isaa duratti walitti in qabamu; tikseen, hoolota re'ootattii akka gargar fo'u, innis namoota sana gargar in fo'a. ³³ Warra hoolotatti fakkeeffaman gara mirga isaa, warra re'ootatti fakkeeffamanis gara bitaa isaa in dhaaba. ³⁴ Ergasii mootichi warra mirga isaa jiraniin, 'Isin yaa warra abbaa kootiin eebbifamtanii, kottaa! Mootummaa isaa isa uumama biyya lafaatii jalqabee isiniif qophaa'etti galaa! ³⁵ Beela'een ture, nyaata anaaf kennitaniittu; dheebodheen ture, 'dheebuu na baaftaniittu; orman ture, akka mana keessaniitti na simtaniittu. ³⁶ Qullaa koo ta'een ture; daara na baaftaniittu; dhukkubsadheen ture, na gaafattaniittu; hidhameen ture gara koo dhuftaniittu' jedhe. ³⁷ "Ergasii warri qajeelonni deebisanii, 'Gooftaa! Yoom beela'uu kee arginee, nyaata siif kennine? Yookiis yoom dheebochuu kee arginee, dheebuu si baafne? ³⁸ Yoom orma ta'uu kee arginee, akka nama keenyaatti si simne? Yookiis yoom qullaa ta'uu kee arginee, daara sif baafne? ³⁹ Yoom dhukkubsachuu kee yookiis hidhamuu kee arginee, gara kee dhufne?" jedhaniin. ⁴⁰ Mootichi immoo deebisee, 'Ani dhuguman isinitti hima, obboloota koo warra hundumaa irra gad deebi'an kana keessaa isa tokkoof hammi isin gootan, anaaf gootan' isaaniin jedhe. ⁴¹ "Ergasii mootichi namoota bitaa isaa jiraniin, 'Isin abaaramoo nana, na biraa adeemaa! Gara ibidda bara baraa isa Seexanaa fi ergamoota Seexanaatiif qophaa'e dhaqaa'! ⁴² Ani beela'een ture, isin nyaata anaaf hin kennine; dheebodheen ture, isin dheebuu ana hin baafne. ⁴³ Orman ture, isin akka nama keessaniitti ana hin simne; qullaa koo ta'een ture, isinis daara ana hin baafne; dhukkubsadheen ture, hidhameen tures, isinis ana hin dubbifne' in jedha. ⁴⁴ "Isaanis deebisanii, 'Gooftaa! 'Yoom beela'uu kee, dheebochuu kee, orma ta'uu kee, qullaa ta'uu kee, dhukkubsachuu kee yookiis hidhamuu kee arginee, siif hojjechuu dhiifne?' jedhanii in gaafatu. ⁴⁵ Yommus mootichi deebisee, 'Ani dhuguman isinitti hima, warra hundumaa irra gad deebi'an kana keessaa isa tokkoof kan hin godhin anaafis hin goone' isaaniin jedhe. ⁴⁶ Isaan gara adaba bara baraa, warri qajeelonni garuu gara jireenya bara baraa in dhaqu" jedhe.Matthew 25 አማ - ማቴዎስ 31: “የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ 32: አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ 33: በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። 34: ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ ‘እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።Matthew 25 አማ - ማቴዎስ 35: ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥ 36: ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና’። 37: “ጻድቃንም መልሰው ይሉታል፦ ‘ጌታ ሆይ፥ ተርበህ አይተን መቼ አበላንህስ? ወይስ ተጠምተህ አይተን መቼ አጠጣንህ? 38: እንግዳ ሆነህስ አይተን መቼ ተቀበልንህ? ወይስ ታርዘህ አይተን መቼ አለበስንህ? 39: ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን?’Matthew 25 አማ - ማቴዎስ 40: “ንጉሡም መልሶ፦ ‘እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት’ ይላቸዋል። 41: በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል፦ ‘እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ። 42: ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥ 43: ታርዤ አላለበሳችሁኝምና፥ ታምሜ ታስሬም አልጠየቃችሁኝምና’።Matthew 25 አማ - ማቴዎስ 44: እነርሱ ደግሞ ይመልሱና፦ ‘ጌታ ሆይ፥ ተርበህ ወይስ ተጠምተህ ወይስ እንግዳ ሆነህ ወይስ ታርዘህ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ መቼ አይተን አላገለገልንህም?’ ይሉታል። 45: ያን ጊዜ፦ ‘እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ለአንዱ ስላላደረጋችሁት ለእኔ ደግሞ አላደረጋችሁትም’ ብሎ ይመልስላቸዋል። 46: እነዚያም ወደ ዘላለም ቅጣት፥ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ።”
Hammasini ko'rsatish...
12.99 MB
4.89 MB
22.86 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.