cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

📚ሠለፍያ ነኝ ብሎ የሞገተ ሁሉ ሰለፍያ አይደለም።

#ሰለፍይነኘብሎየመጎተወሁሉሰለፈይአይሆንም https://t.me/AlahuakberAlahuakber https://t.me/AlahuakberAlahuakber #🎀ሰለፈያከኔናካትተግባርየጠራችናት #🎀ሰለፍያየነብየﷺመንገድ #🎀የሰሀቦችመንገድ ናትጥርትያለች

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya8 666Amxar7 092Toif belgilanmagan
Reklama postlari
371
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-1630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

سورة الأنعام .. آياتها تقرع القلب https://t.me/adinunasehaa
Hammasini ko'rsatish...
تلاوة_من_سورة_الأنعام_للقارئ_الشيخ_:_عبدالعزيز_التركي_﴿وَما_قَدَرُوا.m4a3.52 MB
Repost from N/a
ያሰዉ ልጅ ሀብቱ ጪቅላቱ ነዉ ሰረቶ ያካበትዉ ሀብቱ አድልም ጨቅላቱ ሰላም ያሆን ሰዉ በአሰችጋሪ ሁኔታ ሁኖ እኮን ድሰትኛ ይሆናል ወሰጡ ሰላም ነዉሃ ክወሰጥ ሰላም በላይ ምን ድሰታ አለ እሚያግኝዉ እሚያጣዉ አያሳሰበዉ :: ሰላም ዋሉልኝ 📚📚{B M} https://t.me/yewelegaselefiyoch
Hammasini ko'rsatish...
የወለጋ ሰልፊዮች ቻናል

እኔ ተማሪ ነኝ ያውም የሚዲያ የለው ላይብረሪ መፅሀፍ ለማውረድ ጎግልን ጎርጒሪ ኦዲዮ ለመስማት ጆሮዬን ኮርኳሪ አልሀምዱሊላሂ አለልኝ ፈጣሪ የልቤ እያየ ሠጥቶኛል መካሪ

🟦ዳዕዋ & ኮርስ 📣 ዜና ለሀዋሳ ከተማ ሰለፍዮች እነሆ ዛሬ ማለት ቅዳሜ እና እሁድ ቀን ሙሉ ታላቅ የኮርስ እና የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል በእለቱም የሚገኙ እንግዶች 🎙የተከበሩ ሼይኽ ሙሳ አልቀጧኒ 🎙ውዱ ኡስታዛችን አብዱረሕማን አቡ ሒዛም እና ሌሎችም ኡስታዞች ይኖራሉ በእለቱም እርሶም ቤተሰቦም ይታደሙ ላልሰሙ ያሰሙ ኮርሱ የሚሰጠው በአረብ ሰፈር መስጅድ ሲሆን በሌሎች መስጅዶች የዳዕዋ ፕሮግራም ይኖራል:: ቦታ = ዓረብ ሰፈር መስጅደ ረህማ 👉ኮርስ: 👉በሁሉም መስጅድ ዳዕዋ: 👉ጥያቄና መልስ የመሠሳሰሉት ፕሮግራሞች ይኖራሉ በዚሁ አጋጣሚ ወንድም #ሸምሱ_ጉልታ  የሚገኝ ከሆነ ለውይይት እንድቀርብ ሀሳብ ቀርቧል ። ሀቅን የፈለገ ይታደሞ በአደባባይ እንድመጣ ጥሪ ቀርቧል ከተገኘ አላህ ብሎት ከተሳካ ።
Hammasini ko'rsatish...
ማመስገን ካለብህ ሚስትህን አመስግን ማመስገን ካለብሽ ባልሽን አመስግኒ ትዳር ላይ ትልቅ ስህተት የሚታየው አብዛሃኛው ማለት ይቻላል ሚስቱን ሳያመሰግን የሌላን ሴት ያመሰግናል ይህ ደግሞ ወላሂ በጣም ስሜት ይጎዳል አይ የገሌ ሚስት አቤት ቁጅና አቤት የሰራችው ምግብ ይላል አንድ ቀን እዳጋጣሚ ጓደኛው ቤት ሂዶ የበላውንኮ ነው ያንተው ሚስት ግን እየደከማትም እያመማትም ቢሆን እደምንም ለፍታና ታግላ ፍላጎትህን ታሟላለች ሌላውን ተወው እዳው እሷን ለማመስገን ያንተን ፅንስ በሆዷ 9 ወር የምትሸከመውስ እያመማት እየደከማት ይሄው በቂዋ ነው ።አንችም እህት እድሁ ማመስገን ማሞገስ ማክበርም ካለብሽ ባልሽን እንጅ ለውጭ ጡሩና መልካም ሰው ለቤት ግን ምንም በቃ ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ እደሚባለው ማለት ነው እናም እህቶቸ ወንድሞቸ እንጠቀቅ ለማለት ነው ሰምተው ከተገበሩት ተግብረው ከተጠቀሙት ያድርገን እላለሁ ወሰላሙ አለይኩም https://t.me/SileTidarEnmekaker https://chat.whatsapp.com/JGC8VFO3FCdGCsStCB3RYQ
Hammasini ko'rsatish...
ትዳር የአማኞች ምሽግ

ትዳር የአማኞች ምሽግ

📚واجب المرأة عند الفتن “የሴት ልጅ ግዴታ በፈተና ግዜ” 🎙ሼይክ ሷሊህ አል ኡሶይሚ ሃፊዘሁላህ 📌እህቶች ዛሬ ዛሬ ሶሻል ሚድያን ሸፋን በማድርግ የሆነ ፈተና በተከሰተ ቁጥር ቅድሚያ የምትታዩት እናንተ ናችሁ ግን ለምን⁉️ በዚህ ዙሪያስ ሸሪአው ሰለኛ ምን ይላል የሚለዉን አስተውላቹሃል ⁉️ ➡️አረበኛ ከቻላችሁ በማንበብ ካልቻላቹሁ የሚችል ዘንድ በመማር ግንዛቢያቹሁን አዳብሩ 📌በጥቅሉ አላህ ለሁሉም ለከት አድርጓልና ሁላችንም ለከታችን ላይ የምንቆም ያድርገን አሚን‼ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
Hammasini ko'rsatish...
واجب المرأة عند الفتن.pdf1.62 MB
🔖የመልካም ጓደኛ ቅድመ መስፈርቶች ሰባት ናቸው ~በዓቂዳው ሱንይ መሆን አለበት ~  በድኑ ተቅይ መሆን ይኖርበታል   ~ አቅለኛ መሆን አለበት ~መልካም ስነምግባር ሊኖረው ይገባል   ~ ከምቀኝነት፣ሐሜት፣ሁለት ፊት ከመኖር፣ የራቀ የተጠበቀ መሆን አለበት ~ ቃሉን የሚሞላ መሆን ይጠበቅበታል ~ የእሱን ሐቅ እንደምትጠብቅለት የአንተንም ሐቅ ጠባቂ መሆን አለበት    [አልቀዋኒኑል ፊቂሕያ 1፤291] ኢማሙል አንዶሊስይ ከተናገሩት    ✍Ibnu Seid
Hammasini ko'rsatish...
ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር የወር አበባ ላይ ሆና ፍቺ መፈፀም ሀራም ነዉ!     t.me/NABAWITUBE
Hammasini ko'rsatish...
በሀይድ ግዜ ፍቺ መፈፀም.mp32.36 MB
ከታሪክ አንፃር -------------- ሙስሊሞች ሆይ ንቁ!! ታሪካችሁን እወቁ!! .....ሸር ሸር.... 👉እውን ፋኖ በእኩልነት ያምናልን..!? 👉ለፋኖ ደጋፊ ሙስሊሞች ብቻ!! -------------------------------- لن يَنتصرَ الإسلامُ إلا إذا مَارَسْنَا على أعدائِه صَادقين بعضَ ما يَتَّهِمُونَه به كاذبين!!       «በኑረዲን አል አረቢ» http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Hammasini ko'rsatish...
file_405460.mp3_m2vbot_242123079.opus3.70 MB
Repost from ABU MUSLIM A-DUROOS
📢 አስደሳች ዜና 📢 بشرى سارة 🔶 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ። 🔶 ዛሬ ማታ በአላህ ፈቃድ ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም (Telegram) እና በዩቱብ (YouTube) ሙሀደራ ይኖረናል።  🔹  محاضرة بعنوان "عشر وصيايا لشباب الأمة!!" 🔹 የሙሀደራው ርእሰ "አስር ምክሮች ለኡማው ወጣቶች!!"           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•         🗓 አርብ ረቢዓል-አኽር 12/1445 ሂጅሪ, (ጥቅምት 16,2016), ⏰ ሰዐት: ማታ 3፡00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።                    •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
Hammasini ko'rsatish...
ABU MUSLIM A-DUROOS

هذه قناة أبي مسلم العروسي ، ينشر فيها دروس العقيدة والفقه والحديث وغيرهم باللغة الأمهارية وأفان أرومو

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.