cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ርትዕት ሃይማኖት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

✞የእግዚአብሔርን ቃል የነገሯችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ የህይወታቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነት ምሰሏቸው// ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬም እስከ ዘለአለሙ ድረስ ያው ነው // ልዩ ልዩ በሆነ እንግዳ ትምህርት አትወሰዱ ልባችሁ በፀጋ ቢፀና መልካም ነው እንጅ በመብል አይደለም እንዲህ ብታደርጉ መልካም ነው {ዕብራውያን 13÷7} ማንኛውንም አስተያየት @Meazakidusan1219ማድረስ ትችላላችሁ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
4 949
Obunachilar
-224 soatlar
-87 kunlar
-5830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
TikTok · bmf

Check out bmf’s video.

"" ከማኅጸን ቀድሼሃለሁ "" (ኤር. ፩:፭) "ክብረ ድንግል ማርያም ወገድለ ቅዱስ ኤርምያስ ነቢይ" (ግንቦት 5 - 2016) መምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ 💦https://www.youtube.com/@ZikereKedusan 💦https://t.me/zikirekdusn
Hammasini ko'rsatish...
ከማኅጸን ቀድሼሃለሁ.m4a32.49 MB
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ካስተማሩት#9 🖍 " #የህይወት_መጽሐፍ  📖" ❤️ በዓለም ላይ የመጀመሪያው በጣም የሚወደድ ሰው ክርስቶስ ነው። በዓለም ላይ ብዙ ጠላት ያለው ሰውም እርሱ ነው። የሚያስደንቀውም እሱ ነው። 🔵 በዮሐንስ ራእይ መጽሐፍ እንደሰማችሁት ጌታ በመጣ ጊዜ የህይወት መጽሐፍ ተገልጦ ይነበባል ይላል። 🔵 ያን ጊዜም የሰወች ሁሉ ስራቸው ይነበባል ፣ ጌታም ለሁሉ እንደስራው ይከፍለዋል። (ዮ.ራዕ ም-22) 🔴 የህይወት መጽሐፍ የሚባለው፦ ❶ኛ የስላሴ ልብ ነው። ስለዚህ የህይወት መጽሐፍ ተገልጦ ይነበባል ሲል፦ ስላሴ ችለውት ታግሰውት የኖሩትን ነገር ሁሉ አውጥተው ለፍርድ ያቀርቡታል ማለት ነው። "ሰጣኢሁ ለኩሉ ክቡት"="የተሰወረውን የምትገልጠው አንተ ነህ" ተብሏል። ❷ኛ ወንጌል ናት። ስለዚህ የህይወት መጽሐፍ ተገልጦ ይነበባል ሲል፦ በእለተ አሁድ፣በየጉባኤው፣ በቤተክርስቲያን አውደምህረት...ወዘተ መምህራን ያስተማሩን ወንጌል ያን ጊዜ ለፍርድ ትቀርባለች ማለት ነው። ወንጌል የህይወት መጽሐፍ ናት። ስለዚህ አንድ ሰው የሚከፈለው በወንጌል በሰራው መጠን ነው። ለዚህ ዓለም ነገስታት ህግ ይሰራሉ፣ በሰሩት ህግ መጠን ክፉ ለሰራ ፍርድ ይሰጠዋል፣ በጎ ለሰራ ደግሞ ይፈረድለታል። 🔵 አሁን በዓለምም ታውቁታላችሁ የፍትሐብሔር ህግ፣ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ፣ የቤተሰብ ህግ፣ የሰራተኛ አስተዳደር ህግ፣ የሀገር ህገመንግስት የሚባሉ ይሰራሉ። ይሄ ሁሉ ሰው ሁሉ እንደስራው የሚከፈልበት ነው። ልክ እንደዚሁ ወንጌል የህይወት መጽሐፍ ናት። ህይወታችን ያለው በዚች ወንጌል ውስጥ ነው። መጽደቅና መኮነን የምታውቁት በወንጌል ነው። በወንጌል ሰው ይለካል። ⚪ የወርቅ ዘንግ ውሰድና መቅደሱን ለካው አለኝ ይላል። ራእየ ዮሐንስ ምዕ.11 ላይ። መቅደስ የተባልን እኛ ነን መቅደስ የእግዚአብሔር ማደሪያ እንደሆነ እኛም የእግዚአብሔር ማደሪያ ስለሆን። ለካው ማለት ፍትሀ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ሰውነታችንን የሚለካው በወንጌል መጠን ነው። ምናልባት አንዳንድ ጊዜ ሰይጣን ተንኮለኛ ስለሆነ በተመላለስንበት ቁጥር የጸደቅን እንዲመስለን እያደረገ እንድንረሳና ምን ውስጥ እንዳለን እንኳን ላናውቅ እንችላለን። እና ተፈረደብንም አልተፈረደብንም በዚህ መጽሐፍ ህይወታችን ይለካል። እንግዲህ ለዚህ መጽሐፍ ነው ዋጋ መከፈል ያለበት። {ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ በርእሰ አድባራት ወገዳማት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም የ፬ቱ ጉባኤያት ምስክር መምህር}
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
46:39
Video unavailableShow in Telegram
#ethio #orthodoxmedia #yordanos_abebe - የቤተክርስቲያን በሽታዎች - መምህር ዮርዳኖስ አበበ - notiat_media
Hammasini ko'rsatish...
_ethio_orthodoxmedia_yordanos_abebe_የቤተክርስቲያን_በሽታዎች_መምህ_YoFEcXvybMI.mp4150.72 MB
"" ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ "" "ስንክሳር (ግንቦት ፰/8)" (ግንቦት 7 - 2016) 🛑በዩቲብ https://youtu.be/V_dGGVkfvOw?si=ALe4dvgM9ay0fzXE https://t.me/zikirekdusn
Hammasini ko'rsatish...
ቅዱስ አትናቴዎስ (ወስንክሳር).m4a13.02 MB
#amplifier #Queen_saba_audio_system#fromsoftware #Ethiopia https://youtube.com/shorts/PebGjCQ-QzQ?si=an0uiNoYGEcbnYmv
Hammasini ko'rsatish...
#amplifier #Queen_saba_audio_system#fromsoftware #Ethiopia

✝✝✝እንኳን አደረሳችሁ✝✝✝ ✝✝ #ምስጢረ_ማዕዶት "" ⛪️ዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ ዘጎንደር ' " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል:: አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ https://t.me/zikirekdusn
Hammasini ko'rsatish...
ማዕዶት.m4a22.04 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.