cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

☪ ተዋህዶ መልስ ካላት እኔ ጥያቄ አለኝ??😁

«ገነትንም አይሁድን ወይም ክርስቲያኖችን የኾነ ሰው እንጂ ሌላ አይገባትም» አሉ፡፡ ይህቺ (ከንቱ) ምኞታቸው ናት፡፡ «እውነተኞች እንደኾናችሁ አስረጃችሁን አምጡ» በላቸው፡፡(2:111) ኑ እስልምናን ተቀበሉ in box እጠብቃቹሀለው👇👇 in box👉 @Yarebi_12 ነይ 👆 ና 👆 ኑ 👆 @eslmnan_teqebelu

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
912
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
አስቸኩአይ ጥሪ ለሁሉም ላሬ 3:00 በዲን (በእምነት) ላይ ማስጋደድ በሁለቱ ማለትም በእስልምና እና በክርስትና እምነት እንዴት ይታያል⁉️ • አቅራቢዎች 🎙ወንድም አቡ ሩመይሳ 🎙ወንድም 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🎙ወንድም ማሒር ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል እንዳትቀሩ! መቅረት ያስቆጫል ኑ! እንማማር ሁሉም ሼር ሊያደርገው ይገባል ሁሉም ሙስሊም ለብዙሀኑ ትምህርት እዲሆን ይሄን ማስታወቂያ ያየ ሁሉም ወደ ግሩፑ join እያለ በትግስት ጠብቁን አድራሻ፦ https://t.me/+W2jbOxNPM8hhMDVk
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሙስሊም ወድምና እህቶቼ እዲሁም ክርስቲያን ወገኖች እዴት ናቹ እኔ ደና ነኝ አልሀምዱሊላህ ብዙ ጊዜ ክርስቲያን ወገኖች ኢየሱስን አምላክ ለማድረግ የሚያቀርቡት የዮሐንስ ወንጌል 1 1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ማብራሪያ ቻናሉ ውስጥ ተለቁአል ይግቡና ያንብቡ ያስነብቡ👇 https://t.me/eslmnan_teqebelu/200
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ማታ ኢንሻአላህ የኢሳ ማንነት በቁርአንና በባይብል ምን ይመስላይ ማታ 3:00 ላይ በነጃ ግሩፕ እንገናኝ እስከዛው join እያላቹ ጠብቁን ሼር ይደረግ አድራሻ፦ https://t.me/+W2jbOxNPM8hhMDVk
Hammasini ko'rsatish...
እስከዛው ወደ ግሩፑ join እያላቹ ሰዎችን አድ አድርጉበት ምናልባት አላህ ካለ ውይይቱ ለብዙሀን ትምህርት ሊሆን ይችላል ኢንሻአላህ ሁላቹም ግሩፑ ላይ አድ በማድረግ ተሳተፉ ያጀመአ አላህ ከይር ጀዛቹን ይክፈላቹ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
        ◅◍ውይይት◍▻ ኢየሱስ ኃጢአት አልሰራም?      ◍ ወንድማችን ነጃ                🅥🅢      ◍ ወገናችን ምፅአት የውይይት መድረክ👇 https://t.me/+W2jbOxNPM8hhMDVk
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ታላቅ የውይይት ፕሮግራም እውን ኢየሱስ ኃጥያት ሰርቱአልን? ወንድማችን ነጃ VS ወገናችን ምፅአት አርብ ምሽት 2:00 በነጃ የንጽጽር ግሩፕ ላይ እዳይቀሩ መቅረት መጎዳት ነው! የውይይት መድረክ👇 https://t.me/+W2jbOxNPM8hhMDVk 📢CHANNEL [ @eslmnan_teqebelu ] 💌JOIN💌SHARE💌
Hammasini ko'rsatish...
ህሊና የማይቀበበው ስላሴ ክፍል አራት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኀሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው ። መግቢያ ክፍል አንድ ላይ እዳየነው የአንድ አምላክ እሳቤ በመለኮታዊ ቅሪት እንዲህ ተቀምጧል፦ ዘዳግም 6፥4 እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ *አምላካችን ያህዌህ አንድ ያህዌህ ነው*። ያህዌህ አንድ ያህዌህ ሲሆን እርሱ ሌሎችን ማንነቶችን ጨምሮ፦ “ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ” ብሏል፦ ዘፍጥረት 3፥22 *ያህዌህ አምላክም አለ፦ *እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ*፤ “እንደ አንዱ” እና “እኛ” ማለት ምን ማለት ነው የሚለውን ነጥብ በነጥብ ጥርስና ምላሱን እየነቀስን እናየዋለን፦ “እንደ አንዱ”ማለት "as one of” ማለት ነው፤ ያ ማለት በከፊል መመሳሰልን ያሳያል፦ 1ኛ ሳሙኤል 17፥36 *እኔ ባሪያህ “አንበሳ እና ድብ” መታሁ፤ ይህም ያልተገረዘው ፍልስጥኤማዊ የሕያውን አምላክ ጭፍሮች ተገዳድሮአልና “ከእነርሱ እንደ አንዱ” ይሆናል*። “ከ-አሐድ ሜሄም” ማለት “ከእነርሱ እንደ አንዱ”as one of them” ማለት ሲሆን ፍልስጥኤማዊ ጎልያድ በዳዊት በመገደል ደረጃ “እንደ አንበሳ እና ድብ” ይሆናል ማለት ነው እንጂ ጎልያድ አውሬ ይሆናል ማለት አይደለም፣ “እንደ” የሚለው ተውሳከ-ግስ የተወሰነን መመሳሰል ለማመልከት የሚገባ ነው፣ ልክ እንደዚሁ አደም መልካምና ክፉ በማወቅ እንደ እንደ እነርሱ ሆኗል፤ ለዛ ነው “ከ-አሐድ ሜንሁ” ማለትም “ከእኛ እንደ አንዱ”as one of us” የሚለው፤ ያህዌህ ታዲያ ማንን ጨምሮ ነው “እኛ” የሚለው? ያህዌህ “እኛ” የሚለው ማንን ጨምሮ ነው የሚለው ለመረዳት እዚሁ ዐውድ ላይ አዳም ከእኛዎቹ እንደ አንዱ የሚሆነው “መልካምንና ክፉን ለማወቅ” እንደሆነ ይሰመርበት፤ እዛው ዐውድ ላይ አዳም ቢበላ “እንደ አማልክትም መልካምንና ክፉን የሚያውቁ” እንደሆነ ተነግሯል፦ ዘፍጥረት 3፥5 ከእርስዋ በበላችሁ ቀን ዓይኖቻችሁ እንዲከፈቱ *“እንደ አማልክትም መልካምንና ክፉን የምታውቁ እንድትሆኑ”* ያህዌህ ስለሚያውቅ ነው እንጂ። כִּי, יֹדֵעַ אֱלֹהִים, כִּי בְּיוֹם אֲכָלְכֶם מִמֶּנּוּ, וְנִפְקְחוּ עֵינֵיכֶם; וִהְיִיתֶם, כֵּאלֹהִים, יֹדְעֵי, טוֹב וָרָע. የግዕዙ ዕትም፦ ዘፍጥረት 3፥5 *“ዘይቤ ከመ ኢትኩኑ አማልክተ ወኢታምሩ ሠናየ ወእኩየ”* የኢንግሊሹ ዕትም፦ For God doth know that in the day ye eat thereof, then your eyes shall be opened, and *ye shall be as gods, knowing good and evil*.(KJV) የግሪክ ሰፕቱአጀንት”LXX”፦ ዘፍጥረት 3፥5 ᾔδει γὰρ ὁ Θεός, ὅτι ᾗ ἂν ἡμέρᾳ φάγητε ἀπ᾿ αὐτοῦ, διανοιχθήσονται ὑμῶν οἱ ὀφθαλμοὶ καὶ ἔσεσθε ὡς *θεοί*, γινώσκοντες καλὸν καὶ πονηρόν. የግዕዙ ዕትም ላይ “አማልክት” ብሎ እንዳስቀመጠው አስተውል፤ “ኤሎሂም” כֵּֽאלֹהִ֔ים ማለት “አማልክት” ማለት ነው፤ ይህ ቃል ለነጠላ ማንነት ወይንም ለብዙ ማንነት ይውላል፤ እዚህ አንቀጽ ላይ ግን ለብዙ መባሉን በግሪክ ሰፕቱጀንት ላይ “ቶኢ” θεοί ማለትም “አማልክት” ብሎ በብዙ ቁጥር አስቀምጦታል፤ ልብ አድርግ የቴኦ ነጠላ “ቴኦስ” Θεὸς ነው፤ “ቴኦስ” ብሎ በነጠላ አለማስቀመጡ ለብዙ ማንነቶች መሆኑን ያሳያል፤ በኢንግሊሹም ደግሞ በብዙ ቁጥር “gods” መባሉን አስተውል። በብሉይ ደግሞ ብዙ ቦታ አማልክት የተባሉት መላእክት ናቸው፦ መዝሙር 97፥7 *”አማልክትም” כֵּֽאלֹהִ֔ים ሁሉ ስገዱለት*። መዝሙር 104፥4 *“አማልክትን” כֵּֽאלֹהִ֔ים መንፈስ የሚያደርግ፥* መዝሙር 8፥5 *“ከአማልክትን” כֵּֽאלֹהִ֔ים እጅግ ጥቂት አሳነስኸው*፤ መዝሙር 103፥20 የቃሉንም ድምፅ የምትሰሙ *“አማልክቱ” כֵּֽאלֹהִ֔ים ሁሉ ያህዌህን ባርኩ*። መዝሙር 138፥1 *”በአማልክት כֵּֽאלֹהִ֔ים ፊት እዘምርልሃለሁ*። ስለዚህ አዳም ዛፉን ሲበላ መልካም እና ክፉውን በማወቅ እንደ መላእክት ከሆነ ያህዌህ ደግሞ መልካምና ክፉ ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ የሚለው እነዚህን አማልክት ታሳቢና ዋቢ ያደረገ ነው፦ መልአክት ደሞ አምላክ መባልቸው የሚገር ነገር አይደለም ምክንያቱም ያዕቆብ ከአንድ አካል ከተገለጠ ሰው ጋር ታግሎሳለ እግዚአብሄር እዲህ ብሎታ ከአምላክ ግር ከመልአክም ጋር ታግለክ አሸንፈካልና ሆሴዕ 12፥4 *በጕልማስነቱም ጊዜ “ከአምላክ” ጋር ታገለ፤ “ከመልአኩም” ጋር ታግሎ አሸነፈ፤ አልቅሶም ለመነው። በቤቴልም አገኘው፥ በዚያም “ከእኛ” ጋር ተነጋገረ*። ያዕቆብ የተነጋገረው ከመልአኩ ጋር እና ከያህዌህ ጋር ነው፤ ያህዌህ መልአኩን ጨምሮ “ከእኛ” እንዳለ አንባቢ ልብ ይለዋል። አይ ያህዌህ እኛ የሚለው ሥላሴን ያሳየል ከተባለ ዕውዱ ላይ ስለ ሥላሴ የሚያሳይ ሃይለ-ቃል ፈልቅቆ ማሳየት ይጠበቅባችኃል፤ ወይም ይህ አንቀጽ ስለ ሥላሴ ያወራል ብሎ የተናገረ ነብይ ወይም ሐዋርያ ጠቅሳችሁና አጣቅሳችሁ መሞገትና መሟገት ይጠበቅባችኃል። 4፥171 «ሦስት ነው» አትበሉ! ተከልከሉ! ለእናንተ የተሻለ ይኾናልና፡፡ አላህ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ وَلَا تَقُولُوا ثَلَاثَةٌ ۚ انتَهُوا خَيْرًا لَّكُمْ ۚ إِنَّمَا اللَّهُ إِلَـٰهٌ وَاحِدٌ አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ለእኛም በቅኑ መንገድ ላይ ሆነን ፅናቱን ይስጠን አሚን ሼር ይደረግ ወሰላሙ አለይኩ https://t.me/eslmnan_teqebelu ✍ነጃ ነኝ የንፅፅር ተማሪው ግማሹ ከኡስታዝ ወሂድ ፅህፍ የተወሰደ✅
Hammasini ko'rsatish...
◥ᖫ༒꧁ ነጃ የሀይማኖት ንፅፅር ማህደር꧂༒ᖭ◤

ቻናሉ የተከፈተበት ዋና አላማ ሚሽነሪዎች እስልምና ላይ ለሚቀጥፏቸው ቅጥፈቶችም ሆነ ሊሚያነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጥበታል እዲሁም ክርስትና እና እስልምና ይነፃፀርበታል ኑ እስልምናን ተቀበሉ in box እጠብቃቹሀለው👇👇 in box👉 @Yarebi_12 ነይ 👆 ና 👆 ኑ 👆

ህሊና የማይቀበበው ስላሴ ክፍል ሦስት በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኀሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው ። መግቢያ ለማስታወስ ያክል ክፍል አንድ ላይ የሰው ልጅ ስላሴን ህሊና እደማይቀበለውና በባይብል ላይ አምላክ አንድ መሆኑን ስላሴ የሚባለው ነገር እደሌለ እና እግዚአብሄር የተባለው አብ ብቻ መሆኑን ወልድና መንፈስ ቅዱስን እደማያካትት አይተናል አምላክ ሰማይና ምድርን ሲፈጥር ብቻውን እደነበረና አምላክ አንድ ብቻ መሆኑን ጥርስና ምላሱን ይዘን አይተናል በክፍል ሁለት ደሞ ክርስቲያኖች ስላሴን ያሳያል በለው ከሚያነሱአቸው ጥቅሶች ውስጥ ሁለቱን አያይዘን እግዚአብሄር እንፍጠር ያለው ለምን እደሆነ የአይሁዶችንም አመለካከት ጭምር እያጣቀስን ምላሽ ሰተንበታል ለማንበብ ( አንድ VS ሁለት ) እሺ ወደዛሬው እርእሴ ስመለስ ብሉይ ኪዳን ላይ እግዚአብሄር እዲ ብሎ እናገኘዋለን ዘፍጥረት 11.6-7 እግዚአብሔርም አለ፦ እነሆ፥ እነርሱ አንድ ወገን ናቸው፥ ለሁሉም አንድ ቋንቋ አላቸው፤ ይህንም ለማድረግ ጀመሩ፤ አሁንም ያሰቡትን ሁሉ ለመሥራት አይከለከሉም። ኑ፥ እንውረድ፤ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚያ እንደባልቀው። ኑ ማለት ምን ማለት ነው ይህ ጥቅስ ግነትን የሚያሳይ ሳይሆን አንዱ እግዚአብሔር ከሌላ አካላት ጋር የሚያደርገው ንግግር ነው፣ ምክንያቱም #ኑ የሚለው ትዕዛዛዊ መሆኑን አንድ ሁለት ጥቅሶችን እንመልክት ዘፍጥረት 37፥20 አሁንም #ኑ እንግደለውና በአንድ ጕድጓድ ውስጥ እንጣለው፦ ዘኍልቍ 14፥4 እርስ በርሳቸውም፦ #ኑ አለቃ ሾመን ወደ ግብፅ እንመለስ ተባባሉ። ሳሙኤል ቀዳማዊ 11፥14 ሳሙኤልም ሕዝቡን፦ #ኑ ወደ ጌልገላ እንሂድ፥ በዚያም መንግሥቱን እናድስ አላቸው። ታዲያ አንድ እግዚአብሔር ካለ፣ ያ አንድ እግዚአብሔር ለማን ነው እንውረድ ያለው? ስንል፣ በ 1952 AD በአራተኛው ቁምራን ዋሻ የሙት ባህር ጥቅል ተገኘ፣ ይህ መጽሐፍ የስነ-ቅርጽ ጥናት በካርበን ዳቲንግ እንደሚያሳየን ከሆነ ከክርስቶስ ልደት በፊት ነው፣ ስሙም ጁብልይ ይባላል፣ የሚገርመው ግን በሃገራችን ይህን ጥንታዊ መጽሐፍ ኩፋሌ ይባላል፣ ይህ መጽሐፍ አንዱ እግዚአብሔር ለማን እንውረድ እንዳለ ይነግረናል፦ ግዕዙ፦ ኩፋሌ 10፣13 ወይቤለነ እግዚአብሔር አምላክነ ለነ፤ ናሁ ሕዝብ አሐዱ፤ መወጠነ ይግበር፤ ወይእዜኒ ኢናኀርቅ እምኔሆሙ ንዑ ንረድ ወንከዐው ልሳናቲሆሙ። አማርኛ፦ ኩፋሌ 10፣13 ፈጣሪአችን እግዚአብሔር እኛን እንዲህ አለን፦ አንድ ቋንቋ የሆነ ወገን ግንብ ይሰሩ ጀመር ወርደን በቋንቋ እንለያቸው፣ የአይሁድ ኮመንታርይ ባጠቃላይ እግዚአብሔር ኑ እንውረድ ያለው ከመላእክት ጋር ነው ቢለንም፣ የበለጠ ይህ መጽሐፍ እግዚአብሔር ለመላእክት እንውረድ ማለቱን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፣ ፈጣሪአችን የሚለው ሃይለ-ቃል ይሰመርበት፣ አስተምህሮተ ሥላሴን ያጋለጠ እንደዚህ መጽሃፍ አላየሁም። ዋቢ መጽሐፍት 1. Archaeology and the Dead Sea Scrolls Oxford: Oxford University Press, 1973 2. Solving the Mysteries of the Dead Sea Scrolls: New Light on the Bible, Grand Rapids, 1994 3.The Archaeology of Qumran and the Dead Sea Scrolls, Grand Rapids: Eerdmans, 2002. ከዚህ ሁሉ ትርምስ ወታቹ አንድና ብቸናው አምላክ አላህ ወደሚመለክበት እስልምና እድትመለሱ ጥሪዬን አስተላልፋለው አላህ አንድ አምላክ ነው قُلْ إِنَّمَا أَنَا مُنذِرٌ ۖ وَمَا مِنْ إِلَـٰهٍ إِلَّا اللَّهُ الْوَاحِدُ الْقَهَّارُ ምዕራፍ ሱረቱ ሷድ - 65 «እኔ አስፈራሪ ብቻ ነኝ፡፡ ኀያል አንድ ከኾነው አላህ በቀር ምንም አምላክ የለም» በላቸው፡፡ አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ለእኛም በቅኑ መንገድ ላይ ሆነን ፅናቱን ይስጠን አሚን ሼር ይደረግ ወሰላሙ አለይኩ https://t.me/eslmnan_teqebelu ✍ነጃ ነኝ የንፅፅር ተማሪው✅
Hammasini ko'rsatish...
◥ᖫ༒꧁ ነጃ የሀይማኖት ንፅፅር ማህደር꧂༒ᖭ◤

ህሊና የማይቀበለው ሥላሴ ክፍል አንድ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኀሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው ። 4፥171 «ሦስት ነው» አትበሉ! ተከልከሉ! ለእናንተ የተሻለ ይኾናልና፡፡ አላህ አንድ አምላክ ብቻ ነው፡፡ وَلَا تَقُولُوا ثَلَاثَةٌ ۚ انتَهُوا خَيْرًا لَّكُمْ ۚ إِنَّمَا اللَّهُ إِلَـٰهٌ وَاحِدٌ አዳንዴ ስላሴን ሳስብ የክርስቲያኖች ህሊና እዴት እደተቀበለው በጣም ይገርመኛል ንፁህ አይምሮ ያለው ሰው እና ማስተዋል የሚችል ሰው እዴት ስላሴን ህሊናው ይቀበለዋል ከአንድ ወገናችን ጋር ስንወያይ ባይብል ላይ ስላሴን የሚያሳይ ሽታውም የለም የአይሁዶች ብሉይ ኪዳንም አምላክ አንድ እደሆነ እንጂ ሶስት በለው አያምኑም ነቢያትም ቢያን አንድ አምላክ መሆኑን እንጂ በአካል ሶስት በመንፈስ አንድ ብለው አላስተማሩም ባይብል ላይም ቢሆን ስላሴ የሚለው ቃልና ቃሉን የወከለው ሀሳብ የለውም ህሊናሽ እዴት ይቀበለዋል ስላት አንተ ያነበብከው በስጋዊ አይምሮክ ነው እኔ የማነበው በመንፈሳዊ አእምሮክ ነው አለችኝ በጣም ነበር የገረመችኝ ግን ምን ብለው ነው ቄሶቹ የሚያሳምናቹ ንፁህ ህሊና ያለው ማስተዋልና ማገናዘብ የሚችል አይምሮ ተሰቶን ሳለ እዴት በየዋህነት ስላሴን ልትቀበሉት ቻላቹ ስለስላሴ ስንጠይቅ ሚስጢረ ስላሴ አንብብ ይሉናል ሚስጢረ ስላሴ ግን እነሱም አይተውት አያውቁም ቄሶች የሚነግራቸውን እዴት አድርገው ግልፅና ጥልል ያለ ነገርን ህሊናቸው እደሚቀበለው ይገርሙኛል በምሳሴ እንየው እስኪ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አብ = 1 ወልድ= 2 መንፈስ ቅዱስ = 3 እደምታዩት ሶስት ማንነቶች አሉ እዴት ነው አንድ የሚሆኑት በአካል ሶስት ናቸው ተብሎ አንድ ናቸው አይከብድም አንድ ነው እንካን አይደለም የሚሉት አንድ ናቸው ናቸውውው ናቸው የምንጠቀመው ከሁለት…

👍 1