cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Zebulon Christian tube

እውነት አርነት ያወጣችኋል !!🙏🙏

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
8 269
Obunachilar
-724 soatlar
-637 kunlar
-37830 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
🔘 የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት ✍በአንድ ወቅት እንጨትን በመልቀምና ውሃን ከወንዝ በመቅዳት ቤተሰባቸውን የሚያስተዳድሩ አንድ እናት ነበሩ። እኚህ እናት ይህንን ስራቸውን ለመስራት ብዙ ስዓታትን የሰበሰቡትን እንጨትና የቀዱትን ውሃ ተሸክመው ረጅም መንገድ መጓዝ አማራጭ አልነበረውም። ከእለታት በአንዱ ቀን እንደተለመደው በትልቅ ጀሪካን ከወንዙ ሞልተው በደከመው ወገባቸውና በሳሳው አጥንታቸው ብሎም ድህነት ባቆረፈደው ሰውነታቸው ላይ ተሸክመው ወደ ቤታቸው በመጓዝ ላይ ሳሉ አንዲት ወጣት ሴት እንደ ውሃ የሚፈስሰውን ውድ መኪናዋን እያሽከረከረች ስታልፍ በድንገት ተገጣጠሙ። ይህችም ወጣት ልማታዊ ባለሃብት የሴትዮዋ ሁኔታ በጣም ስላሳዘናት መኪናዋ ውስጥ እንደትገባና ወደምትፈልግበት ቦታ ድረስ እንደምትወስዳት በስስት ዓይን እየተመለከተች ነገረቻት። ሴትዮዋም በጣም በመደሰት ኢትዮጵያዊ መግደርደር በመጠኑም ቢሆን አሳይታ የመኪናውን የኃላው በር ከፍታ ትገባለች። ያንን ረጅም መንገድ እየተጨዋወቱ ሴትየዋ ቤት በር ላይ ደረሱ። በድንገት ግን ይህች ወጣት ማመን የማትችለውን ነገር ተመለከተች። ለካ እኛ ሴትዮ ያንን ሁሉ መንገድ(ሰዓታት የፈጀ) በመኪና ውስጥ ሲጓዙ ትልቁን የውሃ ጀሪካን ከጀርባቸው ላይ አውርደው እግራቸው ላይ አስቀምጠውት ኖሯል። ወጣቷ ባለመኪና በጣም አዘና እንዲህ አለቻቸው:-"ማዘር እኔ እኮ በመኪና ልሸኞት የፈለኩት የተሸከሙትንም አውርደው አረፍ እንዲሉ ብዬ ነበር። እርሶ ግን መኪና ውስጥም ገብተው ግን ተሸክመዋል። በጣም ያሳዝናል።" 👉ዛሬም በጣም ብዙ ሰዎች ወደ ኢየሱስ በእምነት መጥተው ነገር ግን ሸክሞቻቸውን ግን ገና ያላወረዱና በራሳቸው የሚፍጨረጨሩ ሞልተዋል። እንደዚህ አይነቶች የአማኝ አላማኞች ይባላሉ። ወዳጆቼ ሆይ ሸክማችንን በጌታ ላይ ጥለን መልካም እንቅልፍ እንተኛ። ከጭንቀት የምናገኛቸው ትርፎች ሁለት ብቻ ናቸው እነርሱም ስኳርና ደም ግፊት። ♥️አትጨነቁ 📌“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”1ኛ ጴጥሮስ 5፥7 @Missionaries_of_Christ
2814Loading...
02

10Loading...
03
😅የውይይቱ ሙሉ ጭብጥ😅 Jibirl፦ ኢየሱስ ፍጡር ነው? The way- አዎ ነው። Jibirl- ሁሉን የፈጠረው ኢየሱስ አይደል? The way- አዎ ነው። Jibirl- ሁሉን የፈጠረው ኢየሱስ ከሆነ ደግሞም ኢየሱስ ፍጡር ከሆነ ራሱን ፈጠረ? The way- ሁሉን ፈጥሯል ግን ኢየሱስ ራሱን አልፈጠረም። Jibirl- ሁሉን የፈጠረው እኮ እርሱ ነው። እርሱ ራሱን ካልፈጠረ ማን ፈጠረው? The way- አብ ነው የፈጠው። Jibirl፦ ኢየሱስ ሁሉን ፈጥሮ ራሱን አልፈጠረም? መፍጠር ስላልቻለ አብ ፈጠረው?😁 ተጨመቀ ተጨመቀ😁
3322Loading...
04
''jesus was absolutely crucified '' liberal scholar bart d.ehrman Muslims 👉🫣
4621Loading...
05
ምንድነው😂😂😂😂
7766Loading...
06
ወደ ላይቭ እንሂድ እስኪ https://vm.tiktok.com/ZMMEH6LpH/
290Loading...
07
https://vm.tiktok.com/ZMMESCH9v/ ላይቭ ኑ
10Loading...
08
.             ከባድ ቪድዮ😮 ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 👳‍♂️ሙስሊሞች እንዲሰማ የማይፈልጉት እውነት📖 Ahmed Deedat 〰️〰️〰️〰️🆚 Josh McDowell 〰️〰️〰️〰️〰️        🪐 ወንጌል ለአለም ሁሉ 🌍            ➖እውነት እውነቱን➖             telegram channel ⚠️share ማድረግ አትርሱ         ✞●▬▬▬▬๑۩✞ ◒ ✞۩๑▬▬▬▬▬●✞  ╔═════◒◒◒◒◒◒◒◒◒═════╗  ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━       ✞●▬▬▬▬๑۩✞    ✞۩๑▬▬▬▬▬●✞                        ◒◒◒◒◒◒◒                             ◒◒◒◒          🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲          ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
9244Loading...
🔘 የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት ✍በአንድ ወቅት እንጨትን በመልቀምና ውሃን ከወንዝ በመቅዳት ቤተሰባቸውን የሚያስተዳድሩ አንድ እናት ነበሩ። እኚህ እናት ይህንን ስራቸውን ለመስራት ብዙ ስዓታትን የሰበሰቡትን እንጨትና የቀዱትን ውሃ ተሸክመው ረጅም መንገድ መጓዝ አማራጭ አልነበረውም። ከእለታት በአንዱ ቀን እንደተለመደው በትልቅ ጀሪካን ከወንዙ ሞልተው በደከመው ወገባቸውና በሳሳው አጥንታቸው ብሎም ድህነት ባቆረፈደው ሰውነታቸው ላይ ተሸክመው ወደ ቤታቸው በመጓዝ ላይ ሳሉ አንዲት ወጣት ሴት እንደ ውሃ የሚፈስሰውን ውድ መኪናዋን እያሽከረከረች ስታልፍ በድንገት ተገጣጠሙ። ይህችም ወጣት ልማታዊ ባለሃብት የሴትዮዋ ሁኔታ በጣም ስላሳዘናት መኪናዋ ውስጥ እንደትገባና ወደምትፈልግበት ቦታ ድረስ እንደምትወስዳት በስስት ዓይን እየተመለከተች ነገረቻት። ሴትዮዋም በጣም በመደሰት ኢትዮጵያዊ መግደርደር በመጠኑም ቢሆን አሳይታ የመኪናውን የኃላው በር ከፍታ ትገባለች። ያንን ረጅም መንገድ እየተጨዋወቱ ሴትየዋ ቤት በር ላይ ደረሱ። በድንገት ግን ይህች ወጣት ማመን የማትችለውን ነገር ተመለከተች። ለካ እኛ ሴትዮ ያንን ሁሉ መንገድ(ሰዓታት የፈጀ) በመኪና ውስጥ ሲጓዙ ትልቁን የውሃ ጀሪካን ከጀርባቸው ላይ አውርደው እግራቸው ላይ አስቀምጠውት ኖሯል። ወጣቷ ባለመኪና በጣም አዘና እንዲህ አለቻቸው:-"ማዘር እኔ እኮ በመኪና ልሸኞት የፈለኩት የተሸከሙትንም አውርደው አረፍ እንዲሉ ብዬ ነበር። እርሶ ግን መኪና ውስጥም ገብተው ግን ተሸክመዋል። በጣም ያሳዝናል።" 👉ዛሬም በጣም ብዙ ሰዎች ወደ ኢየሱስ በእምነት መጥተው ነገር ግን ሸክሞቻቸውን ግን ገና ያላወረዱና በራሳቸው የሚፍጨረጨሩ ሞልተዋል። እንደዚህ አይነቶች የአማኝ አላማኞች ይባላሉ። ወዳጆቼ ሆይ ሸክማችንን በጌታ ላይ ጥለን መልካም እንቅልፍ እንተኛ። ከጭንቀት የምናገኛቸው ትርፎች ሁለት ብቻ ናቸው እነርሱም ስኳርና ደም ግፊት። ♥️አትጨነቁ 📌“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”1ኛ ጴጥሮስ 5፥7 @Missionaries_of_Christ
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1

Repost from @Seleslamenwk
06:13
Video unavailableShow in Telegram
😅የውይይቱ ሙሉ ጭብጥ😅 Jibirl፦ ኢየሱስ ፍጡር ነው? The way- አዎ ነው። Jibirl- ሁሉን የፈጠረው ኢየሱስ አይደል? The way- አዎ ነው። Jibirl- ሁሉን የፈጠረው ኢየሱስ ከሆነ ደግሞም ኢየሱስ ፍጡር ከሆነ ራሱን ፈጠረ? The way- ሁሉን ፈጥሯል ግን ኢየሱስ ራሱን አልፈጠረም። Jibirl- ሁሉን የፈጠረው እኮ እርሱ ነው። እርሱ ራሱን ካልፈጠረ ማን ፈጠረው? The way- አብ ነው የፈጠው። Jibirl፦ ኢየሱስ ሁሉን ፈጥሮ ራሱን አልፈጠረም? መፍጠር ስላልቻለ አብ ፈጠረው?😁 ተጨመቀ ተጨመቀ😁
Hammasini ko'rsatish...
103.77 MB
03:05
Video unavailableShow in Telegram
''jesus was absolutely crucified '' liberal scholar bart d.ehrman Muslims 👉🫣
Hammasini ko'rsatish...
9.19 MB
00:49
Video unavailableShow in Telegram
ምንድነው😂😂😂😂
Hammasini ko'rsatish...
3.86 MB
🤔 2😁 1😢 1🤣 1
00:14
Video unavailableShow in Telegram
ወደ ላይቭ እንሂድ እስኪ https://vm.tiktok.com/ZMMEH6LpH/
Hammasini ko'rsatish...
7.32 MB
Hammasini ko'rsatish...
ቃሌ (@hokmahstudies) is LIVE | TikTok

Check out ቃሌ (@hokmahstudies) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from ቃሌ (@hokmahstudies).

2:06:44
Video unavailableShow in Telegram
.             ከባድ ቪድዮ😮 ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 👳‍♂️ሙስሊሞች እንዲሰማ የማይፈልጉት እውነት📖 Ahmed Deedat 〰️〰️〰️〰️🆚 Josh McDowell 〰️〰️〰️〰️〰️        🪐 ወንጌል ለአለም ሁሉ 🌍            ➖እውነት እውነቱን➖             telegram channel ⚠️share ማድረግ አትርሱ         ✞●▬▬▬▬๑۩✞ ◒ ✞۩๑▬▬▬▬▬●✞  ╔═════◒◒◒◒◒◒◒◒◒═════╗  ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━       ✞●▬▬▬▬๑۩✞    ✞۩๑▬▬▬▬▬●✞                        ◒◒◒◒◒◒◒                             ◒◒◒◒          🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲          ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
Hammasini ko'rsatish...
በሙስሊም_እና_በክርስቲያን_መካከል_የተደረገ_ትልቅ_ክርክር_Ahmed_Deedat_and_J_QlS6xkyHVS0.mp4198.92 MB
👍 4👎 3💩 2
Po'stilar arxiv