cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethio Educational News

Reklama postlari
4 978
Obunachilar
+1924 soatlar
+607 kunlar
+25630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
በአዲስ አበባ የስምንተኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 4 እና 5/2016 ዓ.ም ይሰጣል። በተመሳሳይ የስድስተኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል። ፈተናዎቹን ለመስጠት በቂ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገልጿል። በአዲስ አበባ የስምንተኛ ክፍል ፈተናውን 86,671 ተማሪዎች እንዲሁም የስድስተኛ ክፍል ፈተናውን 86,217 ተማሪዎች እንደሚወስዱ በቢሮው የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክተር ዲናኦል ጫላ ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ ከተፈቀዱ የፈተና ቁሳቁሶች ውጪ፣ ዲጂታል ሰዓትን ጨምሮ ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎችን ይዞ ወደ ፈተና መግባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ዳይሬክተሩ ገልፀዋል፡፡ ✅ Best Educational Channels 👉 @Euee_Tips 👉@Ethio_Educational_News 👉@Oromia_Educational_News 👉@AmboIfaBoru
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከደቡብ ኮርያ ምክትል ጠቅላይ ሚ/ር እና የትምህርት ሚ/ር Lee Ju-Ho ጋር ተወያዩ። ሁለቱ ሚኒስትሮች በውይይታቸው በትምህርት ዘርፍ ስለሚኖረው ትብብር አንሥተዋል። በከፍተኛ ትምህርት፣ በአጠቃላይ ትምህርት እና በመምህራን ሥልጠና ዘርፍ ደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ እንደምትደግፍ የኮሪያ ምክትል ጠቅላይ ሚ/ር ገልጠዋል። ✅ Best Educational Channels 👉 @Euee_Tips 👉@Ethio_Educational_News 👉@Oromia_Educational_News 👉@AmboIfaBoru
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተማሪዎች በበይነ መረብ መፈተናቸው ስህተትን መቀነስን ጨምሮ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። የበይነ መረብ ፈተና ለስህተት በር አይከፍትም የበይነ መረብ ፈተና አንድ ጥያቄ ሳይመልሱ ወደ ፈለጉት ጥያቄ በአንድ Click የመሔድ እንዲሁም ተመልሰው መስራት የሚፈልጉትን ጥያቄ Flag በማድረግ ተመልሶ የመስራት ዕድልን ይሰጣል። ጊዜ ቆጣቢ ነው በአንድ Click የፈተና ጥያቄን መልስ ለመስጠት ያስችላል። እንዲሁም ምን ያህል ደቂቃ እንደተጠቀሙ ከመፈተኛ ስክሪን ላይ ማየት ስለሚቻል ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያስችላል። የተሻሻለ የመረጃ ቋት አለው የበይነ መረብ ፈተናዎች በቂ የፈተና መረጃዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ በማከማቸት ለተፈታኞች አመጣጥኖ ያቀርባል፡፡ የተሰሩ ጥያቄዎችን መልስ በፍጥነት በራሱ ይልካል በፈተና ወቅት ጥያቄዎቹን ሰርተው ሳያጠናቀቁ የተሰጠው ደቂቃ ካለቀ የሰሩትን በጠቅላላ በራሱ በፍጥነት ይልካል። ፈጣን ግብረ መልስ ይሰጣል በበይነ መረብ ፈተናዎች ሲሰጡ ውጤታቸው ከሌላው ጊዜ በተለየ ፈጥኖ የመታወቅ ዕድል ይሰጣል። ተማሪዎች በቤታቸው እያደሩ እንዲፈተኑ ዕድል ይሰጣል ትምህርት ቤቶች የተደራጀ የኮምፒውተር ቤተሙከራ ካላቸውና የመፈተኛ ክላስተር ለመሆን አስፈላጊውን መስፈርቶች ማሟላታቸው ከተረጋገጠ ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ሆነው እንዲፈተኑ ዕድል ይፈጥራል። #MoE source: @tikvahuniversity ✅ Best Educational Channels 👉 @Euee_Tips 👉@Ethio_Educational_News 👉@Oromia_Educational_News 👉@AmboIfaBoru 👉https://t.me/+Rc34bGHfdSs5ODQ0
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን በኦንላይን የሚወስዱ ተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀ ማስፈንጠሪያ (URL) ላይ በመግባት እንዲለማመዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ከስር የተቀመጡት ማስፈንጠሪያዎች ተፈታኝ ተማሪዎች የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው ዕለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናሉ። Note: እስካሁን Username እና Password ያለገኛችሁ ተፈታኞች፤ ከትምህርት ቤት አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ➧ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ፦ https://c2.exam.et ሲዳማ ክልል፦ https://c2.exam.et ትግራይ ክልል፦ https://c2.exam.et ➧ ክላስተር ሁለት ደቡብ ም/ኢ/ክልል፦ https://c3.exam.et ጋምቤላ ክልል፦ https://c3.exam.et አማራ ክልል፦ https://c3.exam.et ➧ ክላስተር ሦስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፦ https://c4.exam.et ሀረሪ ክልል፦ https://c4.exam.et አፋር ክልል፦ https://c4.exam.et ኦሮሚያ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ፦ https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ፦ https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ባሌ፦ https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቦረና፦ https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ፦ https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና፦ https://c4.exam.et • ጉጂ፦ https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ፦ https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ፦ https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ፦ https://c4.exam.et • ኢሉባቦር፦ https://c4.exam.et ➧ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ፦ https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ፦ https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ፦ https://c5.exam.et • ማያ ከተማ፦ https://c5.exam.et • መቱ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ፦ https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ፦ https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ)፦ https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፦ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፦ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፦ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፦ https://c5.exam.et @ethio_educational_News
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 2🔥 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
National Cyber Talent Challenge registration has started Addis Ababa: May 16/2016: The Information Network Security Administration (INSA) announced the start of registration for the 2016 "National Cyber Talent Challenge" program. Bishaw Yeene, director of the Cyber Talent Center , said in a statement to reporters today that the registration for the 2016 "National Cyber Talent Challenge" program will be held from May 15/2016 to May 30/2016. He also said that the recruitment at the national level will be done through a portal dedicated to this program https://talent.insa.gov.et . ➡If you are interested in: ➡️ Development ➡️ Embedded ➡️ Cyber Security then this is for you. ➡ For Registration https://talent.insa.gov.et #INSA #Scholarship #CyberTalent #Development #CyberSecurity #Embedded ✉️https://t.me/+Dmxb4Vi2uuI5ODNk ✉️https://t.me/+Dmxb4Vi2uuI5ODNk
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
በ2016 ዓም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ላይ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ተወስኗል በ2016 ዓ.ም. በሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን በሁለቱም ዘርፎች ስድስት፡ ስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሆኑ እንደሚከተለው ተወስኗል፡፡ ከተፈጥሮ ሣይንስ (Naturals) - English - Maths - Biology - Physics - Chemistry - SAT (Aptitude) ከማህበራዊ ሣይንስ (Socials) - English - Maths - History - Economics - Geography - SAT (Aptitude) የፈተና አወጣጡን በተመለከተ ከኢኮኖሚክስ በስተቀር ፈተናው የሚወጣው፡ 👉ከ9ኛ-11ኛ በነባሩ /በአሮጌው ስርአተ ትምህርት እና 👉12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ያጠቃልላል:: የኢኮኖሚክስ ፈተና ብቻ ከ12ኛ ክፍል ብቻ ፈተናው ይዘጋጃል። ✅ Best Educational Channels 👉 @Euee_Tips 👉@Ethio_Educational_News 👉@Oromia_Educational_News 👉@AmboIfaBoru 👉https://t.me/+Rc34bGHfdSs5ODQ0
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
😎 Notcoin እየገዛው ነው ✅ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ✅  ከ 1000 Not ጀምሮ እገዛለው ✅ Price Depends On The Market. ለመሸጥ ➡️ Inbox me✅@BEK_I
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🖥️የአፍላ ፍቅር ድራማ ደራሲ ነገ ረቡዕ አዲስ ሊሊ የሚል 🎬ድራማ ላያስጀምር ነዉ። ✅እኛም ይህን የ አፍላ ፍቅር ድራማ እህት ሊሊ ከመጅምሪያዉ እስከ መጨረሻ ለማስተላለፍ ዝግጅት ጨርሰናል። የ ሊሊ ድራማ ቻናል ለመቀላቀል ከታች ያለዉን ይጫኑ። 👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
ሊሊ ድራማ || Lili Drama
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 1 ወር ከ2 ሳምንት ቀርቶታል እንደሚታወቀው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 - 5 ዓም ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ 9 - 11 ዓም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል። ይህ ጊዜ ለእናንተ ወርቃማ ስለሆነ ጊዜያቹን በአግባቡ መጠቀም ይኖርባችኋል፡፡ 🔹 ያነበባቹትን የምትክልሱበት 🔹 ጥያቄዎችን የምትሰሩበትን 🔹 የሚያዘናጋቹ ነገር የምትቀኑስበት መሆን አለበት፡፡ ለምሳሌ በየቀኑ ፊልም የምታዩ ከሆነ መቀነስ ይኖርባችኋል፡፡ 🔹 ከትምህርታቹ ጋር ግንኙነት የሌላቸውን ሶሻል ሚዲያዎች ቀንሷቸው ወይም ከተቻለ ለጊዜው አጥፏቸው፡፡ 🔹 ስራ የምትሰሩ ከሆነ ይሄንን ጊዜ መተው ይኖርባችኋል፡፡ ካልተቻለ ደግሞ የስራ ጊዜያቹን በተቻለ መጠን ቀንሱ፡፡ 🔹 ቤታቹ በአግባቡ ማጥናት ካልቻላቹ በግሩፕ ወይም ላይብረሪ እየሄዳቹ አጥኑ፡፡ የኢንትራንስ ፈተና ለማህበራዊ ሳይንስ 42 ቀን ፤ ለተፈጥሮ ሳይንስ 48 ቀን ብቻ ቀርቶታል፡፡ ስለዚህ ጊዜውን በደንብ ተጠቀሙበት፡፡ ከፈተና በኃላ ለመዝናናት ብዙ ጊዜ አላቹ፡፡ ✅ Best Educational Channels 👉 @Euee_Tips 👉@Ethio_Educational_News 👉@Oromia_Educational_News 👉@AmboIfaBoru 👉https://t.me/+Rc34bGHfdSs5ODQ0
Hammasini ko'rsatish...
👍 2