cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሀያዕ የሙስሊም ሴት ስብእና ነው 👑💎

↹ይህ ቻናል ሰለፍያ ሴቶች ↹በተመለከተ ከሰለፍያ ↹ሴቶች ጋር የሚዛመዱትን እና የሰለፍያ ሙስሊም ሴት የሚመለከት ሁሉ↹ ይሠራጭበታል 👑🎀💎 🎀حـيـــاء المــرأة تــاجُ عــفــافـهــا ሀያዕ ከኢማን ነው# OMU _heba _ bint _shemsu

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
192
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
➯💎እንቁ ሴት ስለ ➷ባሏ ከሴቶች ፊት ➷አታወራም!! ➬💎በሱ ላይ ➷ከነሱ ፊት ➷ሙገሳና ➷ውዳሴ አታበዛም! ➫💎ይህን አድርጋ ➷አይንናስና ➷ምቀኝነት ➷እንድታገኛቸው አታደርግም! ➩💎አታወግዘውም ➷ወይም ነውሮቹን ➷አትቆጥርም በዚህ ➷የተነሳ ➷ከደረጃው አታወርደውም ➷ሚስጥሩን አትበትንም ወደ ➷ቤተሰቦቹ ወይም ➷ቤተሰቦቿ ➷ቢሆንም እንኳ ! ➬💎ከሱ ጋር ስለ ➷አለመግባባቷ በመካከላቸው ➷በአንዳች ነገር ➷በተፈጠረው ግጭት ➷አለመግባባት ➷ለሌሎች አሳልፋ ➷አታወራም! ➫💎በሱ ላይ ትታገሳለች ➷ለሱ መስተካከል እና በቅናቻ ➷ዱአ ታደርጋለች! ◉አላህ ሆይ ከቱርፋትህ ረዝቀን◉ #ምንጭ ➩◉ከአረበኛ ➷ፁሁፍ የወሰድኳት ➷ለኔም ለእህቶቸም ➷ጠቃሚ ምክር ናት።!! https://t.me/+uGgi4sOa0-VhZmM0 https://t.me/+uGgi4sOa0-VhZmM0
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
✒️አትመልሺው! ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ የትዳር አጋርሽ ከመጣ ከቤትሽ             ለትዳር ፈልጎሽ ተይ አትመልሺው ምክኒያቱን እያወቅሽ በሀራሙ ሳይሆን በሀላል ሊወስድሽ  ዲኑ ዉስጡ ገብቶ  ከመጣ ከቤትሽ <========================> ይልቅ ተቀበይው መርሀባ በይና እንደዚህ አይነቱን ያጣ ሰው አለና እንደዘመኑ ሰው ስሜቱ ያልገዛው በመስኮቱ ሳይሆን በበሩ የገባው የጌታውን ትዛዝ አጥብቆ የያዘው      የነብዩ ሱና ፋና ያደረገው <========================> ከሽርክ ቢድአ ርቆ አንቺንም ሊያርቅሽ በሰለፎች መንገድ ተጉዞ ሊመራሽ ፈልጎ አስፈልጎ  አንቺን ከመረጠሽ ሱናዎች ውድ ነን እህቴ አይለፍሽ!!! ..................... 🌹 ....................... አትመልሽው🖊 https://t.me/+uGgi4sOa0-VhZmM0
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🔴 እውነተኛውን ሞት ከመሞትህ በፊት አትሙት!! ≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈ የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦ «የዚያ አላህን የሚያወሳውና የማያወሳው ምሳሌ ልክ እንደሟችና እንደህያው ነው።»        ወንድሜ አላህ ከማውሳት በመዘናጋት ከመሞትህ በፊት አትሙት። በቆምክበትም፣ ቁጭ ባልክበትም፣ ተጋድመህም፣ እየተጓዝክም፣ እየሰራህም፣ በእረፍትህም ሰአት፣ ብቻህንም ሁነህ፣ ከሰው ጋርም ሁነህ እና በየትኛውም ሁኔታህ አላህን አውሳ!! https://t.me/+uGgi4sOa0-VhZmM0
Hammasini ko'rsatish...
《 ዝምታ 》 ዝምታም ድምፅ ኣለው ሰምቶ ላዳመጠው አርቆ ላጤነው የብልህ ዝምታ ትርጉሙ ሲፈታ በሚገባው ቦታ ፋይዳው ሲያመዝን ዝምታ ማውራትን ሳይደረድር ቃላት ሀሳቡን ሲረዱት ዝምምምምምም…   ያለም አንደበት ከልብ ብትሰሙት ቁምነገር ኣለበት  ‼️ 📝 በኡስታዝ  አቡ ሀመዊየህ አላህ ይጠብቀው! https://t.me/+k2Cf-V-LdFtkYWM0
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
☑️ እናታችን አኢሻ (رضي الله عنها) እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል። «እናንተ ሰዎች ሆይ! (ከመልካም) ስራ የምትችሉትን ያክል ብቻ ያዙ። እናንተ እስካልተሰላቻችሁ አላህ አይሰለችም። አላህ ዘንድ ተወዳጅ ስራ ትንሽ እንኳ ብትሆን ዘውታሪነት ያለውን ነው።» == [ 📖 صحيح البخاري (٥٨٦١) ] == http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
➹ሁሉም ቦታ መገኘት የለብሽም! ሰዎች በብዛት በዙሪያሽ ቢሰበሰቡም አይጠቅሙሽም እንደዉም አላማሽን ያስቱሻል ያስረሱሻል አስተዉይ ዉሎሽም ከለማሽ ጋር ቅርበት ካላቸዉ ሰዎች ይሁን ተመሳሳይ ቀለም ያላቸው ወፎች አብረው ነዉ ሚበሩት አለበለዝያ ግን በሰዎች እንደተከበብሽ የመጣሽበት ረስተሽ ጊዜሽ ባክኖ አለማሽን ሳትኖሪ ታልፊያለሽ በእርግጥ ወሳኝ ቦታዎች አትገኚ እያልኩ አይደለም በማህበራዊ ኑሮ ከሰዉ ጋር መዘያየር መገናኘት ግድ ነዉ እኔ እያልኩሽ ያለሁት ሁሉም ቦታ የግድ መገኘት የለብሽም በጊዜሽ ተጠቀሚበት ራስሽ ለይ invest. አድርጊ ራስሽን ለማሳደግ ለማበልፀግ አውይዉ በገንዘብም በእዉቀትም በጤናሽም በአጠቃላይ ህይወትሽ ማደግ አለብሽ ከትላንትናዋ አንቺ የዛሬዋ አንቺ የተሻልሽ መሆን አለብሽ t.me/seketam_Life
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
➾➾🌴ሰባት ነገሮችን አይተህ ሰባት ነገሮችን ፈፅም!!!! ❶.ሁሉም ሰው በሕይወት ዘመኑ ጎደኞች ቢኖሩትም ቀብር ሲገባ እንደሚተውት አይተህ መልካም ተግባርን ጎደኛ አድርግ። መልካም ሥራህ እስከመቼውም አይለይህምና። ❷. "ነፍሱንም ከስሜቱ የከለከለ በእርግጥ ጀነት መቀመጫው... ናት" የሚለውን የአላህ ቃል አይተህ ስሜትህን በአሏህ መንገድ ምራት። ስሜትህ በመጥፎ እንጂ በጥሩ አታዝህምና። ❸. "አሏህ ዘንድ በላጩ አሏህን ይበልጥ የሚፈራው ነው" የሚለውን የአሏህን ቃል አይተህ አሏህ ዘንድ ቦታ እንዲኖርህ ነፍስህን የአሏህን ፍራቻ አስለምዳት። . "እኛ አኗኗራቸውን  ከፋፈልነው (በሀብት ለያየነው)" የሚለውን የአሏህን ቃል አይተህ ያንተም አሏህ የወሰነልህ ብቻ መሆኑን አውቀህ ምቀኝነትን ራቅ። ❺. "በእርግጥ ሸይጣን የናንተ ግልፅ ጥላት ነው" የሚለውን የአሏህን ቃል አይተህ ከሰዎች ጋር መናቆርህን ትተህ ጠላትህን ሸይጣን ብቻ አድርገው። ❻."መሬት ላይ  ምንም ተንቀሳቃሺ (ሕይወት ያለው) ነገር የለም፣ የሱ ሲሳይ (ሪዝቅ) አሏህ ጋር ቢሆን እንጂ" የሚለውን የአሏህ ቃል አይተህ አንተ አሏህ ጋር ያለህን አሏህ ራሱ እንደሚሰጥህ አረጋግጠህ እሱ አንተ ላይ ያለውን አደራ (የዲን ህግጋት) ፈፅም። ➐. "በአሸናፊውና በመሓሪው (ጌታህ) ተመካ" የሚለውን የአሏህ ቃል አይተህ መመኪያህን አላህ ብቻ አድርገው። ያአሏህ ኸይሩን መንገድ ምራን ያረቢ በራህመትህ https://t.me/+k2Cf-V-LdFtkYWM0
Hammasini ko'rsatish...
ምንኛ የማረ ቲላዋ ነው ⁉️ ﴿ وَيَومَ يُحشَرُ أَعداءُ اللَّهِ إِلَى النّارِ فَهُم🌸 يوزَعونَ ﴾ فصلت تِلَاوَة عَطِرة لِلْقَارِئ فَهْد وَاصِل المْطَيرِي لِمَا تْيسَر مِن سُورة فُصِّلَت🥀 https://t.me/umusaymen
Hammasini ko'rsatish...
126573457.mp33.15 MB
02:58
Video unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
Holy-Qur-an-Page-593-HD-video-Reciter-Mishary-Al-Afasi.mp45.69 MB
Photo unavailableShow in Telegram
"ሐያእ የሚያመጣው ጥሩን ነገር ብቻ ነው   · ·✍       "የሴት ልጅ ሀያዕዋ ሲጨምር ዝምታዋና አይናፋርነትዋ የውበቷ መገለጫ ይሆናል። ያረቢ ሀያዕ ወፍቀን ! 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸       🌹🌹👇👇🌹🌹 https://t.me/+k2Cf-V-LdFtkYWM0
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.