cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🌷ﺃﻫﻞُ ﺍﻟﺴﻌﺎﺩﺓِ ﻫُﻢ أﻫﻞُ ﺍﻟﺘﻮحيد🌷

ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
5 684
Obunachilar
-324 soatlar
-407 kunlar
+63530 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
እወቅ ከዛም ተናገር!!! ከመናገር በፊት ማወቅ ይቀደማል። ለዛም ነው ቀደምቶች العلم قبل القول والعمل የሚሉት። ማለት የፈለግኩት ምን መሰላችሁ ለእውቀት ቦታ እንስጥ ራሳችንን በዒልም እንገንባ የዛኔ እንደፈልግን መናገር እንችላለን በተናገርነው ሁሉ አንፀፀትም ምክኒያቱም ንግግራችን ምጥን ይሆናል ። https://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed
331Loading...
02
↪️🌻 የጧት ግብዣ ውብ ቲላዋ ቁርዓን :- ነፍስን ያረጋጋል፣ ልብን ያረጥባል፣ ነሻጣ ይሰጣል፣ አይምሮን ያነቃቃል፣ ጭንቅ ያስወግዳል፣የአካልም ሆነ የቀልብ በሽታዎች ሁሉ ፍጡንን መድሀኒት ነው። አሏህ ሆይ የቁርዓንን ፍቅር ወፍቀን        •••━══❁✿❁══━•• ¶https://chat.whatsapp.com/EsEqwhWwveS7FMx1uqujYs
520Loading...
03
اســتقبال العـام الهجري الجـــديــــد 🎙️فضيلةالشيخ بن عثيمين رحمه الله ¶https://chat.whatsapp.com/EsEqwhWwveS7FMx1uqujYs
1180Loading...
04
ኢማራቶች ይቺ ኪታብ ማገኝበትን ጠቁሙኝ አቡ ደሀቢ ኸሊፋ ሲቲ ያላቹ ✍ @Ye_Meryem_Enat
3512Loading...
05
Media files
1760Loading...
06
علاج ضعف الهمة /الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله @shama2lalnabe
1820Loading...
07
እህቶች ስራ ፍልጉልኝ ጂዳ
2100Loading...
08
Media files
2270Loading...
09
السلام عليكم ورحمة الله  وبركاته   ያለሁት  ዱባይ ነው  ልዩ ሰፈር( ሻርጃ) ይባላል  የኢጃዛ ቤታችንም እዛው ሻርጃ  ሲሆን  አንዲት እህት ከእኔ ጋር ነበረች   ስሟ ሰሚራ ዋሲሁን  ትባላለች    ሀገር ከገባች ወደ 3 አመት ሆናት   ።  ሀገሯ  ወልደያ  ወደ ገጠሩ  አካባቢ ነው ። እናም እኔ ጋ ንብረት  ነበራት  ስልኬ ሲበላሽ   አድራሻዋ ጠፋብኝ   እሷም ልትደውልልኝ  አልቻለችም ። እስከዛሬ ጠበኳት  በዚህ ሁኔታ  ንብረቷን ወደርሷ ማድረስ አልቻልኩም  እና የምታውቋት ወይም የዚያ  አከባቢ ተወላጅ ጓደኛ ያላችሁ  አፈላልጉኝ  ።   ከታች በሚቀመጠው አድራሻ አሳውቁኝ ጀዛኩም አሏህ ኸይር  ስልክ= +971561974267    ወይም በቴሌግራም =@Aselafiya
1750Loading...
10
لاَ إِلَهَ إِلَّا اللَّهَ
2321Loading...
11
لاتلتفت_لقول_الناس_فيك_مادمت_تعرف_نفسك ✍🏻قال الإمام ابن حزم رحمه الله تعالى :-👇 🚫 الناس في أخلاقهم على سبع مراتب : 1⃣ - طائفة تمدح في الوجه وتذم في المغيب ؛ وهذه صفة أهل النفاق من العيابين وهذا خلق فاش في الناس غالب عليهم 2⃣ - وطائفة تذم في المشهد والمغيب وهذه صفة أهل السﻻطة والوقاحة من العيابين 3⃣ - وطائفة تمدح في الوجه والغيب وهذه صفة أهل الملق والطمع 4⃣ - وطائفة تذم في المشهد وتمدح في المغيب وهذه صفة أهل السخف والنواكة 5⃣ - وأما أهل الفضل فيمسكون عن المدح والذم في المشاهدة ويثنون بالخير في المغيب او يمسكون عن الذم 6⃣ - وأما العيابون البرآء من النفاق والوقاحة فيمسكون في المشهد ويذمون في المغيب 7⃣ - وأما أهل السلامة فيمسكون عن المدح وعن الذم في المشهد والمغيب المصدر : 📚[اﻷخلاق والسير (126)]  ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/merkez_abu_fewzan https://t.me/merkez_abu_fewzan
2640Loading...
12
✍️«እናት ለልጇ  የመጀመሪያ መድረሳ ናት»። «እናት ለልጇ አረዓያ ነች!!» እናት ሆይ ልጅሺ አንችን ነው የምትመስለው ልጅሺ የአንችን እርምጃ ነው የምትረገጠው! አረማመድሺን አሳምሪው!? ልጅሺ የአንችን ነገሮች ሙሉ ለሙሉ ነው«cope»የምታደርገው!! አንች ኒቃብ ስታደርጊ እሷም እንዳች ለማድረግ ሻርብሺን አንስታ  ለመልበስ ትሞክራለች!! አንች ስሰግጅ እሷም እንዳንች ለመስገድ ጎበስ ቀና ትላለች!! አንች ቁረአን አንስተሺ ስትቀሪ እሷም ለመቅራት አፎቿን ታወላክፋለች። አንች ኪታብ አንስተሺ ስቀሪ እሷም ለማንሳት ኪታቡን ትጎትታለች!!  በቃ ምን አለፋሺ ልጆችሺ በአንች ጥላ ኮቴ ስር ናቸው አህዋልሺን አሳምሪ ከዚህ በተቃራኒ እዳትሆኝ ለልጆችሺ መድረሳ&አርዓያ ነሺ ያአዩሀል ኡመሀት‼️ አባትም እንደዛው‼️ =
1550Loading...
13
القرآن الكريم https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alwafisoft.qurankareem
2800Loading...
14
ይህንን ደርስ ይመልከቱ https://ilmfelagi.page.link/AJRb
2750Loading...
15
ደስተኛ ሂዎት ክፍል 8 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን              የመጨረሻ ክፍል t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
2611Loading...
16
Media files
2540Loading...
17
🧎‍♀ በጁምዓ ቀን ወደ መስጂድ ስትገባ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ሁለት ረከዓ መስገድ ይኖርብሃል! ከጃቢር ቢን አብደላህ (▫️) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦ ﴿جَاءَ رَجُلٌ وَالنَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَخْطُبُ النَّاسَ يَوْمَ الْجُمُعَةِ، فَقَالَ : " أَصَلَّيْتَ يَا فُلَانُ ؟ " قَالَ : لَا، قَالَ :  قُمْ فَارْكَعْ رَكْعَتَيْنِ﴾ “አንድ ሰው ነቢዩ (🤲) ለሰዎች ኹጥባ እያደረጉ ሳለ ወደ መስጂድ ገብቶ ተቀመጠ። እከሌ ሆይ ሰግደሃልን? አሉት። አልሰገድኩም አለ። ተነስ ሁለት ረከዓ ስገድ አሉት።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 930 ✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📗፦ https://bit.ly/486xnrS 📒፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx ⚡️፦ https://bit.ly/41tIUPv 🖤፦ https://bit.ly/3UTTSwh
2480Loading...
18
اعرف قدرك! القول على الله تعالى بغير علم من أكبر الكبائر وأعظم الذنوب فضيلة الشيخ سعيد رسلان حفظه الله  ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/merkez_abu_fewzan https://t.me/merkez_abu_fewzan
2270Loading...
19
🎴አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም፦ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ዛሬ ጁሙዓ ምሺት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» ! √ ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦ «አብዱረዛቅ ኢብኑ ሙሐመድ «ሙሐመድ አብዲላህ ባቲ «አቡ ዑበይዳ ሰዒድ «አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ «አቡ ሱፍያን ሁሰይን 🔖ርዕስ፦ በስአቱ የሚነገር ይሆናል ኢንሻ አላህ ። 🛑👉ኑ ተባብረን የወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ስንል ጥሪያችን እናስተላልፋለን ! ↷↷↷↷↷↷ t.me/+_u29txxr6MdjZDZk t.me/+_u29txxr6MdjZDZk
2630Loading...
20
Media files
2790Loading...
21
☞ከ ብዙ ዕውቀት ይልቅ ትንሽ አደብ ይበልጥ ያስፈልገናል! t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
2953Loading...
22
Media files
2870Loading...
23
ደስተኛ ሂዎት ክፍል 7 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን              ይቀጥላል... t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
2731Loading...
24
Media files
2570Loading...
25
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የአልቀዋዒዱል ሒሳን ኪታብ ደርስ -ክፍል 08- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
2420Loading...
26
https://youtu.be/2TbTWtZlL5I?si=qaO4yj5gUCaVPrZL
2980Loading...
27
✍___❓
3140Loading...
28
ደስተኛ ሂዎት ክፍል 6 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን              ይቀጥላል... t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
3003Loading...
29
Media files
3140Loading...
30
🛑 አዲስ የኪታብ ቂርአት  🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ አል ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
140Loading...
31
Media files
4020Loading...
32
~ ኒፋቅ 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር t.me/Achachir_mkroch
4034Loading...
33
ዊጣን ማዕከል ያደረገው የቴንትረፍ የወጣቶች ሁለገብ ማህበር ለ2016 ዓም ያዘጋጇቸውን እጅግ ጥራት ያላቸው የተዳቀሉ አቮካዶዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ሽያጭ ጀምረዋል።
4482Loading...
34
🛑 ክፍል አንድ የኪታብ ቂርአት 🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
160Loading...
35
ባል የጋራ ነው !! ሚስት የግል ናት!! ✍️4ንግስቶች ለአንድ ንጉስ፡ አንድ ንጉስ ለ4ራት ንግስቶች፡ ሀቅ፣ችሎታ ፣ፍትሀዊነት፣ማስተዳደር፤ ከቻለ 4ራት ማግባት መብቱ በሸሪዓ የተፈቀደ የተጠበቀ ነው!! አንድትም ሴት ሸሪዓን መፃረር የለባትም። እየመረረ የሚዋጥ ነገር ቢኖር ይህ ሸሪዓውይ ድንጋጌ ነው!! ሴቶችዬ ይሄን ነገር  ወደን በደስታ የምንቀበል አላህ ያድርገን የንግግ ሳይሆን የተግባር ሰው ያድርገን!! አይዞን👍 =https://t.me/tdarna_islam
2631Loading...
36
✍እኔና ብዕሬ የዛሬው መልዕክታችን🌸 ዝም አይነቅዝም! ዝምታ የአዋቂዎች መልስ ናት ለሚያልፍ ቀን እማያልፉ ከአዕምሮ እማይጠፉ ኸይር የሌላቸው ቃላቶችን አትናገር ትፀፀታለህና! ንግግራችን ከዝምታችን እማይሻል ከሆነ ዝምምምምምም እንበል ሰላም አለው✋
4222Loading...
እወቅ ከዛም ተናገር!!! ከመናገር በፊት ማወቅ ይቀደማል። ለዛም ነው ቀደምቶች العلم قبل القول والعمل የሚሉት። ማለት የፈለግኩት ምን መሰላችሁ ለእውቀት ቦታ እንስጥ ራሳችንን በዒልም እንገንባ የዛኔ እንደፈልግን መናገር እንችላለን በተናገርነው ሁሉ አንፀፀትም ምክኒያቱም ንግግራችን ምጥን ይሆናል ። https://t.me/Umu_Meryem_Bint_Ahmed
Hammasini ko'rsatish...
🌷ﺃﻫﻞُ ﺍﻟﺴﻌﺎﺩﺓِ ﻫُﻢ أﻫﻞُ ﺍﻟﺘﻮحيد🌷

ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

01:00
Video unavailableShow in Telegram
↪️🌻 የጧት ግብዣ ውብ ቲላዋ ቁርዓን :- ነፍስን ያረጋጋል፣ ልብን ያረጥባል፣ ነሻጣ ይሰጣል፣ አይምሮን ያነቃቃል፣ ጭንቅ ያስወግዳል፣የአካልም ሆነ የቀልብ በሽታዎች ሁሉ ፍጡንን መድሀኒት ነው። አሏህ ሆይ የቁርዓንን ፍቅር ወፍቀን        •••━══❁✿❁══━•• ¶https://chat.whatsapp.com/EsEqwhWwveS7FMx1uqujYs
Hammasini ko'rsatish...
1.43 MB
01:01
Video unavailableShow in Telegram
اســتقبال العـام الهجري الجـــديــــد 🎙️فضيلةالشيخ بن عثيمين رحمه الله ¶https://chat.whatsapp.com/EsEqwhWwveS7FMx1uqujYs
Hammasini ko'rsatish...
1.03 MB
ኢማራቶች ይቺ ኪታብ ማገኝበትን ጠቁሙኝ አቡ ደሀቢ ኸሊፋ ሲቲ ያላቹ ✍ @Ye_Meryem_Enat
Hammasini ko'rsatish...
02:21
Video unavailableShow in Telegram
علاج ضعف الهمة /الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله @shama2lalnabe
Hammasini ko'rsatish...
2.31 MB
እህቶች ስራ ፍልጉልኝ ጂዳ
Hammasini ko'rsatish...
السلام عليكم ورحمة الله  وبركاته   ያለሁት  ዱባይ ነው  ልዩ ሰፈር( ሻርጃ) ይባላል  የኢጃዛ ቤታችንም እዛው ሻርጃ  ሲሆን  አንዲት እህት ከእኔ ጋር ነበረች   ስሟ ሰሚራ ዋሲሁን  ትባላለች    ሀገር ከገባች ወደ 3 አመት ሆናት   ።  ሀገሯ  ወልደያ  ወደ ገጠሩ  አካባቢ ነው ። እናም እኔ ጋ ንብረት  ነበራት  ስልኬ ሲበላሽ   አድራሻዋ ጠፋብኝ   እሷም ልትደውልልኝ  አልቻለችም ። እስከዛሬ ጠበኳት  በዚህ ሁኔታ  ንብረቷን ወደርሷ ማድረስ አልቻልኩም  እና የምታውቋት ወይም የዚያ  አከባቢ ተወላጅ ጓደኛ ያላችሁ  አፈላልጉኝ  ።   ከታች በሚቀመጠው አድራሻ አሳውቁኝ ጀዛኩም አሏህ ኸይር  ስልክ= +971561974267    ወይም በቴሌግራም =@Aselafiya
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
لاَ إِلَهَ إِلَّا اللَّهَ
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.