cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኢስላማዊ|| Profile pic||

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
664
Obunachilar
+124 soatlar
+17 kunlar
+1830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
4
#የማይበርድ_ፍቅር... የሚራመድባቸው መንገዶች ሁሉ እሳቸውን ያስታውሱታል። የተቀመጠበት ቦታ፤ የሚያገኛቸው ሰዎች ሁሉ ከህይወቱ አስበልጦ የሚወዳቸውን ሰው ያስታውሱታል! መስጂዳቸው ሲገባማ የሰላት ሰዓቱ ሲደርስ የኢማሞቹ ሁሉ አለቃ የሆኑት ነቢይﷺ እየታወሱት፤ "ያ ቢላል አዛን በልልን!" ብለው በፈገግታ የሚመለከቱትን ረሱሊ'ን ﷺ እያስታወሰ ከማልቀስ ብዛት እራሱን መቆጣጠር ያቅተዋል። የሐቢበላህ ﷺ ተወዳጅ ባልደረባ እርሳቸው በሌሉበት መዲና ላይ መቆየት አልቻለም። የሸፊዒን ﷺ ሐገር ጥሎ ወጣ፤ ሻም ሄዶ መኖር'ን መረጠ! ግን ሀገራቸውን ጥሎ መውጣቱ እሳቸውን ከማስታወስ እና በናፍቆታቸው ከመንገብገብ አግዶት ነበር እንዴ?! አልነበረም! የዚህን ጊዜ ቢላል በህልሙ እጅጉኑ የናፈቃቸውን ነብይ ﷺ ተመለከተ! ሐቢቢ'ም ﷺ ቢላል'ን : "ما هذا الجفاء يا بلال? أما آن لك أن تزورنا?" "ቢላል ሆይ! ምነው ከእኛ ራቅክ? እኛን የምትዘይርበት ጊዜ አልደረሰም?" አሉት! አፍቃሪው ቢላል በህልሙ እንደተመለከታቸው ወደ መዲና ጉዞውን ጀመረ! ወደ ከተማው ሲቀርብ ግን ቢላል ለቅሶውን ተያያዘው። የማይሽር ህመም፡ የማይረግብ ናፍቆት! ... እንደምንም እየተናነቀው ወደ መዲና ዘለቀ። ከናፈቃቸው ሰሐቦች ጋር ዳግም ተገናኘ። እነሱም ቢላልን እንዳዩት የመጀመሪያው ጥያቄያቸው አዛን እንዲልላቸውና ያንን ዘመን እንዲያስታውሳቸው ነበር። ቢላል ትንሽ ካንገራገረ በኃላ አጥብቀው የጠየቁት የሸፊዒ ﷺ ተወዳጅ የልጅ ልጆች ሰይዲና ሐሰንና ሑሰይን በመሆናቸው እንደምንም እራሱን ሰብስቦ ወደ ሚንበሩ ወጣ! ተክቢራውን ማለትም ጀመረ፤ በዛች ቅፅበት የመዲና ሴቶች፤ ልጆች፤ አዛውንቶች ሁሉ ወደ መስጂዱ ይጎርፉ ጀመር! ኢማሙ ሐቢበላህ ﷺ በነበሩበት ጊዜ የሚያውቁትን ድምፅ በድጋሚ ሲሰሙ ሸፊዒ ﷺ ተመልሰው የመጡ እስኪመስላቸው ግር ብለው ተሰበሰቡ! ሁሉም ህዝብ እንደ አዲስ ረሱለላህን ﷺ አስታውሰው ማልቀስ ጀመሩ። ቢላል ግን መቀጠል አልቻለም... "አሽሐዱ አነ.." ካለ በኃላ ቀጥሎ የሚመጣውን ማለት አላስቻለውም! አዛኑን መቀጠል አልቻለም። ... አላህ ጉርብትናቸውን ይወፍቀና! አላሁመ ሰሊ አላ ሰይዲና ወሸፊዒና ሙሐመድ ﷺ ( Nadia Biya እንደፃፈቸው)
Hammasini ko'rsatish...
ሰብሀል ኸይር🌹🍃 اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد للهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد للهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَامُحَمد ዉብ ጁምዐ ይሁንላችሁ🌹🍃
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
👍
👎
😍
🥰
Photo unavailableShow in Telegram
👍
👎
😍
🥰
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ቀን ረሱል ﷺ ቁጭ ብለው አፈር ጫር ጫር እያደረጉ በትካዜ እሩቅ ተሳፈሩ። ድንገት ከጉንጫቸው እንባ ጠብ አለ። 'ምነው?' ቢሏቸው ተወዳጅ ባልደረቦቻቸው፤ 'ወንድሞቼ ናፍቀውኝ።' አሏቸው። 'እኔን ሳያዩኝ ያመኑብኝ ወንድሞቼ ናፈቁኝ' አሏቸው። ፊዳከ ሩሒ ያሐቢበላህ! ሳያዩን ናፍቀውን ባለቀሱት ነብይ ላይ ሰለዋት እናውርድ።
Hammasini ko'rsatish...
8👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
👍
👎
😍
🥰