cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Manchester United Fans™

Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው ! ------------------------ ☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች መወያያ Group @Manchester_United_Group1 📩 ለማስታወቂያ ስራ :- @Marcoabdu

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya47Амхара44Sport214
Advertising posts
157 274Obunachilar
+10924 soatlar
+2 4837 kunlar
+10 53630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

ደህና እደሩ ዩናይትዳውያን 🇬🇧 የነገ ሰው ይበለን🙏 @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
Hammasini ko'rsatish...
👍 40🙏 22 10😢 5💔 3😇 2🫡 1
ደህና እደሩ ዩናይትዳውያን 🇬🇧 የነገ ሰው ይበለን🙏 @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
Hammasini ko'rsatish...
🗣️የቀድሞ የአለማችን ምርጥ ዳኛ የነበሩት ፒዮርሉጂ ኮሊና በዳኝነት ህይወትዎ ምርጡን የዳኝነት አጋጣሚ ተብለው ሲጠየቁ የሰጡት ምላሽ "ለኔ ምርጡ አጋጣሚ እና ልረሳው ማልችለው የዳኘሁት ጨዋታ ባየርን ሙኒክ እና ማንዩናይትድን የዳኘሁት ነው። እናም ጨዋታው ሊያልቅ ሁለት ደቂቃ ነበር የቀረው የባየርን ሙኒክ ተቀያሪ ወንበር ላይ ያሉ ተጫዋቾች ቆመው ሻምፒዮንነታቸውን ለማክበር እየተጠባበቁ ነበር።ደጋፊዎቹም ተቃቅፈው የመጨረሻውን ፊሽካ እየጠበቁ ነበር። ከዚያም በድንገት ማንቸስተር በሁለት ደቂቃ ውስጥ ሁለት ጎሎችን አስቆጥሮ ውጤቱን ቀየረው። ሜዳ ውስጥ ያሉት የዩናይትድ ተጨዋቾች እና ተቀያሪ ወንበር ላይ የተቀመጡትን ተጨዋቾች ጎሎቹ ሲገቡ የነበራቸውን ደስታ መቼም አልረሳውም ፣ በባየርን በኩል መሬት ላይ ወድቀው ሚያለቅሱ ተጨዋቾች እና ደጋፊዎቹም በዝምታ ተውጠው ሲያለቅሱ እመከታቸው ነበር። የዩናይትድ ተጫዋቾች በሜዳው ላይ እንደ እብድ ይሮጡ ነበር፣ እኔ ግን አንድ የባየርን ተጫዋች ተስፋ ቆርጦ ተኝቶ እያለቀሰ ተመለከትኩት፣ በንዴት እያየሁት ወደ እሱ ቀረብኩና “ተነሳና ተፋለም አሁንም ቢሆን 20 ሰከንድ አለህ አልኩት። በእግር ኳስ ውስጥ በቅጽበት ደስታ ወደ ሀዘን ሀዘን ደሞ ወደ ደስታ እንደሚቀየር ሁሉም በተጨዋቾች ውስጥ ጥልቅ የሆነ ስሜት የተመለከትኩበት ጨዋታ ነበር፣ ሲሉ ያንን ድንቅ ጨዋታ ያስታውሱታል።❤ @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
Hammasini ko'rsatish...
👍 142🔥 21 15🙏 6💔 1
በትላንትናው ጨዋታ ጉዳት ያስተናገደው ስኮት ማክቶሚናይ በደረሰበት ጉዳት ዙሪያ ነገ ምርመራ የሚያደርግ ሲሆን እስካሁን ያሉ ሁኔታዎች ግን ጉዳቱ ቀላል እንዳልሆነ ያሳያሉ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 75😢 28🔥 2👎 1👏 1😁 1
ዩናይትዶች የባርሳውን የ25 አመቱን ድንቅ የመሀል ተከላካይ የሆነውን ሮናልድ አራውሆን ለማስፈረም ይፈልጋሉ እየተባለ በሰፊው እየተዘገበ ይገኛል። ቤተሰቦች እናንተስ ለክለባችን ሚሆን አይነት ተከላካይ ነው ብለው ያስባሉ?
Hammasini ko'rsatish...
👍 347🔥 42👎 41 7
Repost from N/a
☑️Do you want animation🎉 wallpapers ❓
Hammasini ko'rsatish...
👎 9👍 2 1
👍 Yes
👊 Join
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
A. 1983
B.1997
C.1998
D.1999
ማንቸስተር ዩናይትድ ውስጥ ከፋተኛ ሀላፊነት (ስልጣን) ካለቸው ሰዎች መካከል አንዳቸው ለአሰልጣኝነት ሚና ከቶማስ ቱሄል ወኪል ጋር እንደተወያዩ ተነግሯል። [sachatavoleri] @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
Hammasini ko'rsatish...
👎 169👍 96 3
የክሪስታል ፓላስ የመሀል ተከላካይ ማርክ ጉሂ በማንቸስተር ዩናይትድ የመሀል ተከላካይ እጩ ዝርዝር ውስጥ የሚገኝ ሲሆን። ፓላሶች ጉሂ በዚህ ክረምት ሊለቅ ይችላል የሚል ስጋት ያለባቸው ሲሆን እናም ጉሂን ለሚፈልጉ ክለቦች ከ £55m በላይ እንደሚጠይቁ ይጠበቃል። @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz [TimesSport]
Hammasini ko'rsatish...
👎 154👍 38 2🫡 2👏 1
ከክለባችን በውሰት ወደ ሌላ ክለብ የተዘዋወሩት ሜሰን ግሪንዉድ ጀደን ሳንቾ እና ፋኩንዶ ፕሊስትሪ በውሰት ለሄዱበት ክለብ ጎል ማስቆጠር ችለዋል። ሜሰን ግሪንዉድ ⚽⚽🅰️ ጄደን ሳንቾ ⚽ ፋኩንዶ ፔሊስትሪ ⚽ @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
Hammasini ko'rsatish...