cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Professor Girum official

እኔስ ኑሬዋለሁ! ሲከፋኝ ሲደላኝ! ከንግዲህ ተወልዶ ሰው ለሚሆን ይብላኝ።

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya7 143Amxar6 378Toif belgilanmagan
Reklama postlari
595
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-87 kunlar
-3630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#አእምሮን_ወጣት_እንዳለ_ማቆያ_4_መንገዶች ለአነቃቂ መልዕክቶች 👉Telegram- https://t.me/teklu_tilahun ከ"ጃጁ አይበጁ" የሚለው አባባል፣ ከእርጅና ጋር አብሮ ይነሳል። ብዙዎች የእርጅና ደጃፍ ላይ ሲደርሱ እንደ ህጻን ይሆናሉ፣ አብዝተው ነገሮችን ይዘነጋሉም። የዚህም ምንጩ የአእምሮ ማርጀት ነውና ይህን አስቀድመን እንዴት መከላከል እንደምንችል እንመልከት #1_አእምሮህን_ጅምናስቲክ_አሰራው በሰዎችና በአይጦች ላይ የተሰሩ ምርምሮች እንደሚያመላክቱት፣ አዳዲስ የሆኑ ልማዶች አዳዲስ የሆኑ የአንጎል ህዋሳት እንዲፈጠሩ ያደርጋሉ። እናም አእምሮህን አዳዲስ ልማዶችን በማለማመድ ጂምናስቲክ አሰራው። #2_የሰውነት_እንቅስቃሴ እንቅስቃሴን በሚያደርጉ እንስሳቶች ላይ የሚታይ አንድ ተለምዷዊ ነገር አለ፤ ይኸውም እንቅስቃሴን ማብዛታቸው ደም በብዛት ወደ አንጎል ክፍሎቻቸው እንዲደርስ ያደርግላቸዋል። አንጎላቸውም ማግኘት ያለበትን በቂ ምግብና ኦክስጅን ያገኛል። #3_አልኮል_እና_ሲጋራ_አትጠቀም አልኮልና ሲጋራን ጨምሮ ሌሎች ሱሶች፣ አንጎልን ቶሎ ያስረጁታል። ሲጋራ ማጨስ በአንጎል ውስጥ ያለውን ሰሬብራል ኮርቴክስ እንዲሳሳ ያደርጋል። ሰሬብራል ኮርቴክስ ለማሰብና አዳዲስ ነገሮችን ለመማር የሚረዳን ወሳኝ የአንጎላችን ክፍል ነው። #4_ስሜቶችህን_ተቆጣጠር ንዴት ነው እኔን ያስረጀኝ ሲሉ ሰምተህ ይሆናል፣ ይህ ሃሳብም ሳይንሳዊ ማብራርያ አለው። ንዴት ኮርቴሶል የተባለ ንጥረ ነገር በብዛት በአንጎላችን ውስጥ እንዲመረት ያደርጋል፤ ይህም የነርቭ ሴሎችህን እድሜ ያሳጥረዋል። #የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ ይህን መጽሐፍ አድነህ ግዛው ታተርፍበታለህ #የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ በመላው ኢትዮጵያ በገበያ ላይ፡፡ 📗📙📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት የፌስቡክና ቴሌግራም ይቀላቀሉ።) 👇 Telegram- https://t.me/teklu_tilahun Facebook- https://www.facebook.com/booklandbook/?
Hammasini ko'rsatish...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Hammasini ko'rsatish...
የቅርብ ሩቅ! ለፍቅረኛሞች፣ ለእጮኛሞች፣ በተለይም ለባለትዳሮች . . . ሲጀምር . . . አጋራችሁ ስለ ፍላጎታችሁ፣ ስለምትውሉበት የየቀን ውሎ፣ ስላላችሁ ጓደኝነት፣ ስለምትጎበኙት ማሕበራ ገጽ፣ በሚዲያ ስላላችሁ የሰው-ለሰው ግንኙነት (Chat) . . . እንዲገምት፣ ጥያቄ እንዲያበዛ፣ ብዙ ነገር እንዲያስብና በእነዚህ ሁኔታዎች ምክንያት በመካከላችሁ ውጥረት እንዲፈጠር ካፈለጋችሁ ከአጋራችሁ ጋር ያላችሁን የግንኙነት መስመር ማጠንከርና ግልጽነትን ማዳበር አማራጭ የሌለው መንገድ ነው፡፡ ሲቀጥል . . . አጋራችሁን ካለአግባብና ካለምንም ምክንያት እየተጠራጠራችሁ ምንም አይነት የግል ሕይወት እስከማይኖረው ድረስ መከታተል፣ ጥያቄ ማብዛት፣ ከማንም ሰው እንዳይገናኝ ወጥሮ መያዝ፣ ምንም ነገር ከሌለው ግንኙነቱ ውስጥ ልክ አንድን ነገር እንዳለ ፈልፍሎ ለማግኘት ሲፈልጉ መክረም . . . እና የመሳሰሉትን ምክንያት-የለሽ ጥርጣሬ-ተኮር ልምምዶች ተወት ካላደረጋችሁ ቀስ በቀስ የቅርብ ሩቅ ወደመሆን ደረጃ ማዝገማችሁ አይቀርም፡፡ አብራችሁ ሆናችሁ የቅርብ ሩቅ አትሁኑ!
Hammasini ko'rsatish...
ውዕሊ ፕሪቶሪያ ኣብ እትፍረመላ መዓልቲ ካብ ዓዲ ግራት ናብ መቀለ መፂአ ንምሸቱ ምስ ዘመን ኣለምሰገድ ኮፍ ኢልና እናውጋዕና ኣምሲና 2:00 ከባቢ ኮይኑ ዜና ከፊትና ክንሰምዕ ብኣጋጣሚ ቺንጊ ቻቻ ሰብዓ እንደርታ ደበኽ ይብል ። ቺንጊ ንሰለስተ መዓልትታት ጉዕዞ ጌሩ መቐለ ኣትዩ ተመሊሱ ሓደሽቲ ሰልጠንቲ ተጋደልቲ ናብ ታዕሊም ክወስድ ከም ዝመፀ ነጊሩና ። ንሕና'ውን ብዓዲግራት ገፅ ሻዕብያ ዓዲግራት ንምቁፅፃር ዝገብሮ ዝነበረ ደብዳብ ከቢድ ብረትን እስካብ ቀርሰበር ዝነበረ ምንስሓብ ሰራዊትናን ክንደየናይ መስዋቲ ከምዝገጠመናን እናዕለልናዮ ፀኒሕና ። ድሕሪኡ ድማ ስለ ፕሪቶሪያ ኣልዒልና ዜና ምስማዕ ጀሚርና ። "ሙሉእ ዕጥቂ ክነርክብ ከም ዝተስማዕማዕና ሰሚዕናዮ ። ከኢትዮጵያ ድማ እዚ ከስቢ ምዃኑ ወሲኾም ተዛሪቦም ። ቺንጊ ሽዑ "ዋይ ኣነ ብፆተይ ነዚ ዲኹም ተሰዊእኹም : ነዚ ዲና ዝኹሉ ከርተት : ነዚ ድየ ቆልዑ ክወስድ መፂአ " ኢሉ ክነብዕ ጀሚሩ ። ቅድሚኡ ኣነ ቅድሚ መዓልትታት ምሳይ ውዒሎም ዜና መስዋእቶም ዝሰማዕኹሉ ግዜ ስለ ዝነበረ ስምዒቱ ብደንቢ እዩ ተረዲኡኒ ። ኣይከኣልኩን ምስኡ ነቢዐ.......... ዘመን "ኣጆና መርፍእ ኣይንህብን እዚ ዜና እዩ ኢሉ ኣፅናዕኒዕዎ " (ደሓርስ'ኳ ዝተቃፀላ ሓፃዊን እኳ ሸይጦመን ዋ ) ቺንጊ ሓወይ ልፀሓፍካዮ ፅሑፍ ኣንቢበ 'የ ዛ መዓልቲ ኣስታዊሰ ። ከቢድ ቁስሊ ሒዝኩም ከምእትነብሩ ይርደአና እዩ ኣጆኹም ። እቶም ምእንታና ዝተሰውኡ ብፆትኩም ዕላምኦም ንምስኻዕ ናህና ሓላፍነት ክኾን እዩ ። እመነኒ ብኣኹም ዝሽቅጥን ዝነግድን ኣይፀንሕን እዚ ወለዶ ተቃሊሱ ፍረ ፃማኹም ከርእየኩም'ዩ ። ብፃይነት ተጋዳላይነት ከቢድ'ዩ ተጋዳላይነት ክባር ወናንነት ሙሉእ ስብእና'ዩ ። ኣብ ክንዲ ምትራፍ መስዋእቲ ዝምረፀሉ ዓውዲ ዘለኣለማዊ ክብሪ ንስዋኣትና : ሙሉእ ትኹረት ንጉዱኣት ኲናት ሕልሚ ስውኣትና ጋህዲ ክኸውን'ዩ ።
Hammasini ko'rsatish...
🤌የቀድሞው ጠ/ሚኒስቴር አቶ መለስ ዜናዊ 5 አስቂኝ ንግግሮች🗣 1.👨‍💼ጋዜጠኛ:_ 🎙" የአዲስ አበባ ስታድየም ለምን በዘመናዊ መልክ አይታደስም?" 👩‍🦲#መለስ: _ " ለመሸነፍ ይህ በቂ ነው።" ፧ 2.👨‍💼ጋዜጠኛ: _ 🎙" አንድ ዝነኛ የሀገራችን አትሌት ዜግነቴን ልቀይር ነው ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ?" 👩‍🦲#መለስ:_ "አይደለም ዜግነት ለምን ፆታውን አይቀይርም!" ፧ 3.👨‍💼ጋዜጠኛ: _ 🎙"ኃይሌ ገ/ ስላሴ ኢትዮጵያን መምራት እፈልጋለሁ ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ።" 👩‍🦲#መለስ:_ "እግር ጭንቅላት አይሆንማ።" ፧ 4.ቴዲ አፍሮ እስር ቤት እያለ ስለጤንነቱ 👨‍💼ጋዜጠኛ 🎙ጠየቃቸውና 👩‍🦲#መለስም እንዲህ ሲሉ መለሱ " ቴዲ እስር ላይ ሆኖ ቢታመም እንኳ ከአስራ ሰባቱ መርፌ አንዱን ይወጋል። ጨለመብኝ ካለም ላምባዲናውን ያብራ።" ፧ 👨‍💼5.ጋዜጠኛ:_ 🎙" ኢትዮጵያ ውስጥ ለማኝ የበዛው ለምንድን ነው?" 👩‍🦲#መለስ :_ "ሰጭው ስለበዛ ነዋ።🙄    
Hammasini ko'rsatish...
ለማ እኮ ነው ኮንዶም ሊገዛ ወደ ፋርማሲ ይሄድና ለማ:-"ኮንዶም ስጠኝ" ፋርማሲስት:-"ስንት?" ለማ:- "1 ስጠኝ ፍቅረኛዬ ዛሬ እራት ጋብዛኛለች ይልና ገዝቶ እንደወጣ ተመልሶ ይመጣል "ሌላ 1 ስጠኝ እህትዬዋ በጣም ፍዝዝ ብላ ስታየኝ ነበር"ይልና ገዝቶ ይወጣል "አሁንም 1ደቂቃ ሳይቆይ ተመልሶ ይመጣና አንድ ድነመኝ" ይለዋል ፋርማሲስቱ :- በመገረም ያየውና"ይሄኛውስ ለምንህ ነው" ለማ:- "የእናትዬው አስተያየት አላማረኝም ለሊት ካስቸገረችኝ ብዬ ነው" ይልና ገዝቶ ይሄዳል ማታ እራት የተጋበዘበት ሰአት ደረሰና ወደ ጠረጴዛው ይሄዱና አባት እስኪመጣ እየጠበቁ ነው የሳሎኑ በር እንደተከፈተ አባወራውመጣ ወዲያውም ለማ አንገቱን ደፍቶ ፀሎት ጀመረ። ፍቅረኛውም:- በፀሎቱ መርዘም ትገረምና"እንደዚ ሃይማኖተኛ መሆንህን አልነገርከኝም ነበር" ስትለው ..... ለማም እንዳቀረቀረ "አንቺም አባትሽ ፋርማሲስት እንደሆኑ ነግረሺኝ አታውቂም ነበር"😲😲😲🙄
Hammasini ko'rsatish...
🙏 አዲሱን ዓመት ብዙዎች ለማየት ናፍቀው በጉጉት ሲጠብቁ ጥቂት የማይባሉት እንዳሰቡት ሳይሆንላቸው ቀረ፡፡ እኔንና እናንተ ግን በቸርነቱ ዓመታትን የሚያቀዳጀው ፈቅዶልን ለዚህ ደርሰናል🙏🌻🌻🌻 🙏 ወዳጆቼ🥰🥰 ከቤተሰቦቻችሁ ጋር እንኳንም ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሃንስ በሰላምና በጤና ከማንም በላይ ደግሞ በህይዎት አሸጋገርዎ፤ አደረሰዎ🙏🌻🌻🌾🌾🌾 🙏በአዲሱ ዓመት አዲስ ልብስ ብቻ ሳይሆን የተለየ ስኬትና ከአምላክ የሆነ ማንነትን፣ቅንነትን❤የሚለብሱበት እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ❤🥰🌻🌻🌼🌼🌾🌾🌾🙏🙏🙏 🌻2🌻0🌻1🌻6🌻
Hammasini ko'rsatish...
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም እና በጤና አሸጋግረን አሸጋገራችሁ 🌼🌼🌼ሰው ሆኖ ማይሳሳት ሰው ሆኖ ማይበድል ሰው🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሆኖ ማያጠፋ የለም አውቄም ሳላውቅም በትዕቢትም በድፍረትም ተሳስቼም በድያችሁ አስቀይሚያችሁ ይሆናል እህት ወንድሞቼ ይቅርታችሁን እሻለሁ እና ይቅር በሉኝ እንግዲህ አዲስ አመት ነው አዲስ ዘመን ነው አሮጌውን ስንሸኘው በይቅርታ ይሁን አዲሱንም ስንቀበል በይቅርታ ይሁን ይቅር ለእግዚአብሔር በሉኝ ይቅር ለእግዚአብሔር ይሁን ብያለሁ 🙏🙏🙏 አሮጌውን ሸኝተን አዲሱን ስንቀበል በፍቅር በአንድነት በመስማማት በመዋደድ እናድርገው ያለፈው አልፏል አይጠቅመንም ይቅር ለእግዚአብሔር እንባባል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አዲሱ አመት በመንፈሳዊ ህይወት ያለነው መንፈሳዊ ህይወታችን ይበልጥ አብቦ አምሮ እና ተውቦ በንስሐ ጎዳና ተመላልስ ከዚህ ከሚያልፈው አለም ወደ ዘላለማዊ እና ወደ ማያልፈው መንግስቱና ርስቱ በቸርነቱ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያሸጋግረን እያልኩኝ ያሰባችሁት የሚሳካበት ምኞታችሁ የሚፈፀምበት አመት ያድግላችሁ መልካም ዘመነ ዮሐንስ እንደ ስሙ የደስታ የፍስሐ ያድርግልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም ዘመነ ዮሐንስ መልካም በዓል 🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም እና በጤና አሸጋግረን አሸጋገራችሁ 🌼🌼🌼ሰው ሆኖ ማይሳሳት ሰው ሆኖ ማይበድል ሰው🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሆኖ ማያጠፋ የለም አውቄም ሳላውቅም በትዕቢትም በድፍረትም ተሳስቼም በድያችሁ አስቀይሚያችሁ ይሆናል እህት ወንድሞቼ ይቅርታችሁን እሻለሁ እና ይቅር በሉኝ እንግዲህ አዲስ አመት ነው አዲስ ዘመን ነው አሮጌውን ስንሸኘው በይቅርታ ይሁን አዲሱንም ስንቀበል በይቅርታ ይሁን ይቅር ለእግዚአብሔር በሉኝ ይቅር ለእግዚአብሔር ይሁን ብያለሁ 🙏🙏🙏 አሮጌውን ሸኝተን አዲሱን ስንቀበል በፍቅር በአንድነት በመስማማት በመዋደድ እናድርገው ያለፈው አልፏል አይጠቅመንም ይቅር ለእግዚአብሔር እንባባል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አዲሱ አመት በመንፈሳዊ ህይወት ያለነው መንፈሳዊ ህይወታችን ይበልጥ አብቦ አምሮ እና ተውቦ በንስሐ ጎዳና ተመላልስ ከዚህ ከሚያልፈው አለም ወደ ዘላለማዊ እና ወደ ማያልፈው መንግስቱና ርስቱ በቸርነቱ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያሸጋግረን እያልኩኝ ያሰባችሁት የሚሳካበት ምኞታችሁ የሚፈፀምበት አመት ያድግላችሁ መልካም ዘመነ ዮሐንስ እንደ ስሙ የደስታ የፍስሐ ያድርግልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም ዘመነ ዮሐንስ መልካም በዓል 🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም እና በጤና አሸጋግረን አሸጋገራችሁ 🌼🌼🌼ሰው ሆኖ ማይሳሳት ሰው ሆኖ ማይበድል ሰው🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሆኖ ማያጠፋ የለም አውቄም ሳላውቅም በትዕቢትም በድፍረትም ተሳስቼም በድያችሁ አስቀይሚያችሁ ይሆናል እህት ወንድሞቼ ይቅርታችሁን እሻለሁ እና ይቅር በሉኝ እንግዲህ አዲስ አመት ነው አዲስ ዘመን ነው አሮጌውን ስንሸኘው በይቅርታ ይሁን አዲሱንም ስንቀበል በይቅርታ ይሁን ይቅር ለእግዚአብሔር በሉኝ ይቅር ለእግዚአብሔር ይሁን ብያለሁ 🙏🙏🙏 አሮጌውን ሸኝተን አዲሱን ስንቀበል በፍቅር በአንድነት በመስማማት በመዋደድ እናድርገው ያለፈው አልፏል አይጠቅመንም ይቅር ለእግዚአብሔር እንባባል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አዲሱ አመት በመንፈሳዊ ህይወት ያለነው መንፈሳዊ ህይወታችን ይበልጥ አብቦ አምሮ እና ተውቦ በንስሐ ጎዳና ተመላልስ ከዚህ ከሚያልፈው አለም ወደ ዘላለማዊ እና ወደ ማያልፈው መንግስቱና ርስቱ በቸርነቱ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያሸጋግረን እያልኩኝ ያሰባችሁት የሚሳካበት ምኞታችሁ የሚፈፀምበት አመት ያድግላችሁ መልካም ዘመነ ዮሐንስ እንደ ስሙ የደስታ የፍስሐ ያድርግልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም ዘመነ ዮሐንስ መልካም በዓል 🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም እና በጤና አሸጋግረን አሸጋገራችሁ 🌼🌼🌼ሰው ሆኖ ማይሳሳት ሰው ሆኖ ማይበድል ሰው🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ሆኖ ማያጠፋ የለም አውቄም ሳላውቅም በትዕቢትም በድፍረትም ተሳስቼም በድያችሁ አስቀይሚያችሁ ይሆናል እህት ወንድሞቼ ይቅርታችሁን እሻለሁ እና ይቅር በሉኝ እንግዲህ አዲስ አመት ነው አዲስ ዘመን ነው አሮጌውን ስንሸኘው በይቅርታ ይሁን አዲሱንም ስንቀበል በይቅርታ ይሁን ይቅር ለእግዚአብሔር በሉኝ ይቅር ለእግዚአብሔር ይሁን ብያለሁ 🙏🙏🙏 አሮጌውን ሸኝተን አዲሱን ስንቀበል በፍቅር በአንድነት በመስማማት በመዋደድ እናድርገው ያለፈው አልፏል አይጠቅመንም ይቅር ለእግዚአብሔር እንባባል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አዲሱ አመት በመንፈሳዊ ህይወት ያለነው መንፈሳዊ ህይወታችን ይበልጥ አብቦ አምሮ እና ተውቦ በንስሐ ጎዳና ተመላልስ ከዚህ ከሚያልፈው አለም ወደ ዘላለማዊ እና ወደ ማያልፈው መንግስቱና ርስቱ በቸርነቱ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያሸጋግረን እያልኩኝ ያሰባችሁት የሚሳካበት ምኞታችሁ የሚፈፀምበት አመት ያድግላችሁ መልካም ዘመነ ዮሐንስ እንደ ስሙ የደስታ የፍስሐ ያድርግልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም ዘመነ ዮሐንስ መልካም በዓል 🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Hammasini ko'rsatish...
❤️‍🔥እውነት ናፍቀኸኛል😢 ይዤህ ጥፍት ብል እሩቅ ካለ ቦታ ሰው ከሌለበት እኔና አንተ ብቻ❤️ ደረትህ ላይ ተኝቼ ክንድህን ብንተራሰው ትንፋሽህን ተንፍሼ አይንህን እያየው አለምን ብንተዋት ጊዜን አቁመነው 🤗 ቢያሻን እየበላን ሲያሻን እየጠጣን ያሻንን አድርገን በርቀት በቦታ በሰዉ ጫጫታ የተፈተነውን ይህን  ፍቅራችንን ምናለ ብንክሰው ?😟 ጆሮ ዳባ አልብሰን ልባችንን ብቻ ብናስተናግደው የፍቅራችንን ጥግ ኖረን ብንኖረው እንኳንስ እና ሰዉ እንኳንስ ጨረቃ🌝 ይቀናብን ነበር ምንተኛበት ሶፋ😊 ❣
Hammasini ko'rsatish...
✍ በፈጣሪህ ስትመካ ፍርሀትህ ይጠፋል! 🍃አንዲት ከተማ ላይ በጣም የሚዋደዱ ባልና ሚስት ይኖሩ ነበር ነገር ግን ሁለቱም የተለያየ በህሪ ባለቤቶች ነበሩ ባልየዉ የተረጋጋና ዝምተኛ ሲሆን ሚስትየዉ ደግሞ ተቃራኒዉን ባህሪ የተላበሰች ነበረች ። 🍃ታዲያ አንድ ቀን ሁለቱም የባህር ጉዞ በአንድ ላይ ያደርጋሉ ሁለት ቀን ከተጎዙ ብሆላ አዉሎ ነፍስ ይነሳና መርከቢቱ ትናወጣለች የመርከቢቱ ተሳፍሪዋች በሙሉ በፍርሃት ይርዳሉ የመርከቢቱ ካፒቴንም የመትረፋቸዉ እድል እጅግ ጠባብ መሆኑን ይነግራቸዋል። ሚስትየዉም #እራስዋን መቆጣጠር ተስኖዋት በፍጥነት ወደ ባልዋ ታመራለች ምን አልባት የሚተርፉበት አንዳች መንገድ እንኳን ቢኖር ብላ በማሰብ ነገር ግን እሱ እንደ ወትሮዉ ተረጋግቶ ሁኔታዉን በትዝብት የሚመለከተዉን ባልዋ ስትመለከት ትደነቃለች በንዴትም ለምንም ነገር ስሜት የሌለዉ ቀዝቃዛ ሰዉ መሆኑን በጩኸት ትነግረዋለች። በዚህ መሀል ጩቤ መዘዝ ያደርግና ልብዋ ላይ አድርጎት በዚህ ጩቤ እንድወጋሽ አትፈሪምን ? ሲል ይጠይቃታል #ወደ #ባለቤትዋ #ተመልክታ በፍፁም የሚል መልስ ትሰጠዋለች! ✍ለምን? ሲል ጥያቀዉን ያስከትላል እሷም እምነቴን በምጥልበትና በማፈቅረዉ ሰዉ እጅ ላይ ነዉና ያለዉ ስትል ትመልስለታለች 🌸🌸እሱም ፈገግ አለና የእኔም የእርጋታዬ ምንጭ ይኼዉ ነዉ ይኼ መዕበል በምተማመንበትና በምወደዉ ጌታዬ ስር ነዉ ታዲያ ነገራቶችን ሁሉ የሚቆጣጠረዉ እሱ ከሆነ እኔ ለምን እፈራለሁ ? ⭐️በዚች አለም መዕበል ቢያንገላታህ መከራዋ ቢዘንብብህ አትፍራ ፈጣሪህ በእርግጥም አንተን ይወድሀል ከሚዘንብብህ መከራም የማዉጣት ቁልፍ እሱ ላይ ነዉና አትስጋ። በያላችሁበት የአምሮት ቀን ይሁንላችሁ🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...