cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Jawisa Media (ጃዊሳ ሚድያ)

ይህ ቴሌግራም ቻናል ጥር 19/2015 ዓ.ም የተከፈተ ነው። ዋና አላማው እውነተኛ እና ፈጣን መረጃዎችን ማድረስ ሲሆን በዋናነት ለአማራ እና ለመላው ኢትዮጵያ ኩራት የሆነውን የአማራ ፋኖ በመረጃ መደገፍ ነው። Great Ethiopia for Africa!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
8 955
Obunachilar
+1824 soatlar
+2017 kunlar
+69130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ምንጭ የደረሰን አጠቃላይ ግምገማ ! ይወን መጣን.....✍
Hammasini ko'rsatish...
👍 134👏 7🔥 3🤯 3🤝 3
ደብረብርሃን ዙሪያ ! ኩክየለሽ ላይ የጁላ ኩክንያም ሰራዊት እየተቀነጠሰ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
እምሽክክክ ደጋዳምት💪
Hammasini ko'rsatish...
👍 58 1
02:23
Video unavailableShow in Telegram
80.28 MB
👍 14 4🙏 2
የሚዛመቱ መረጃዎች❗️ 1ኛ. በሰሜን ሸዋ ዞን መርሃቤቴ አካባቢ እና ዙሪያውን የድሮን ቅኝት ተደርጓል ጥንቃቄ ይደረግ። 2ኛ. አገዛዙ የአማራ ጀነራሎችን ወደ ትውልድ አካባቢያቸው በመላክ ከማህበረሰቡ ፋኖን ከህዝብ ለመነጠል የሚያስችል ውይይት እንዲያደርጉ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸዋል። 3ኛ. በአማራ ባለሀብቶችን ላይ ከፍተኛ ስጋት እንዲያድር የሚያደርግ አጀንዳ እየቀረፁ እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ። 4ኛ. የአገዛዙ ሰራዊት ከህብረተሰቡ ጋር የሚመሳሰል ልብሶችን እንደ ጎጃም አዘነ (ፎጣ) እና ቁምጣ አልብሶ ጥቃት እንዲከፍቱ መመሪያ አውርዷል። አዛምቱ ! ©ጃዊሳ ሚዲያ
Hammasini ko'rsatish...
👍 112 5🔥 3🤣 3🤔 2
የድል ዜናዎች እና መረጃዎች እንዲህ ተጠናክረዋል ❗️ አባት አገር ሸዋ ! ሰሞኑን በአጣዬ፣ በሸዋሮቢት፣ በቀወትና በኤፍራታና ግድም ወረዳዎች በተደረገው ውጊያ የአገዛዙ ኃይል ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል። በእነዚህ ቀጠናዎች በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት የተደመሰሰበት ሲሆን ገሚሱ ወደ ከሚሴ አቅጣጫ ፈርጥጧል። አባት አገር ጎጃም ! ትላንት ወደ ቦቅላ፣ አምበር እና ሉማሜ በስድስት (6) ሲኖትራክ ተግተልትሎ የገባው ሰራዊት ሰራዊት ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል። ዛሬም ግዳጅ ተሰጥቶት ቢገባም ገና ሳይዋጋ ጀግኖች ሲመጡበት ቀነኒሳን በሚያስንቅ መልኩ ወደ ደብረማርቆስ ኮብልሏል🤣 ትላንት በጥዋቱ ጀግኖች ወዳሉበት ያቀናው የአገዛዙ ሃይል በተጠና መረጃ እዛው ተሰልቅጦ ቀርቷል። በዚህ የተበሳጨው አገዛዙ ሁለተኛ ዙር ሰራዊቱን ቢያሰማራም በጀግኖች ተቀንድሾ ትጥቁን እያንጠባጠበ ወደ መጣበት ተመልሷል። አባት አገር ጎንደር ! በአምስት አቅጣጫ ለመክበብ የተሰማራው ሰራዊት በትላንትናው ዕለት በጀግኖች የተደመሰሰበት አገዛዙ ያለችውን ቀሪ ሃይል ተጠቅሞ በዘጠኝ አቅጣጫ ለማጥቃት ቢሞክርም ከፍተኛ ኪሳራ ተከናንቦ የተበላው ተበልቶ ቀሪው ወደ ኃላ አፈግፍገዋል። አሁንም በደቡብ ጎንደር ሚጮ አካባቢ 6 ቀጠናዎችን ያካለለ ውጊያው እንደቀጠለ ነው። በሻለቃ ፀዳሉ እና በፋኖ ማንችሎት የሚመራው ይህ የጎንደር እና የጎጃም አዋሳኝ ቀጠና ለጠላት የእግር እሳት ሆኖበት ቀጥሏል። በተያያዘ የአማራ ፋኖ በጎንደር ለቅማንት ታጣቂዎች የአብሮ እንስራ ጥሪ አቅርቧል። ህወሃት የሰጠችው ልጥፍ ስም እንጂ ቅማንት አማራ ነው አለቀ እናም ከወንድሞችህ ጋ ሁነህ ታገል እንላለን። አባት አገር ወሎ-ቤተአምሐራ ! የአገዛዙ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ሰራዊቱን ተሰብስበው ፋኖን እንዴት ማጥቃት እንችላለን የሚል ግምገማ እያደረጉ ባለበት ሰዓት በጀግኖች ጥቃት ተከፍቶባቸው ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዳቸውን መረጃዎች ያመላክታሉ። በአራቱም አቅጣጫ ድሉ እና ውጊያው እንደቀጠለ ነው። መረጃ ! በአፋር እና በሱማሌ መካከል ያለው ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል። የአፋር አርሶአደሮች ኢሳ በሚባሉት የሶማሌ ታጣቂዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል ሲሉ የጃዊሳ መረጃ ምንጮች አረጋግጠውልናል። የግጭቱ መንስኤ የመሬት ይመሰል እንጂ በአገዛዙ የተቀነባበረ ሴራ የሁለቱ አጎራባች ጎሳዎች በማገዳደል በክልልሉ ያለውን ሃይል በማዳከም በሶማሌ እና አፋር አዋሳኝ ያሉ መሬቶችን ኦሮሙማው ለመሰልቀጥ እንደሆነ መረጃዎች ያረጋግጣሉ። ግርምት ! የአርቲስት ዳኘ ዋለ ሙዚቃ የአገዛዙን ሰራዊት እርስ በርሱ እንዲገዳደል አደረገ። አርቲስቱ ስራ ላይ ነው💪 ®ጃዊሳ ሚዲያ
Hammasini ko'rsatish...
🔥 64👍 39 6
አባት አገር ሸዋ ድሉ እንደቀጠለ ነው ሰሞኑን በአጣዬ፣ በሸዋሮቢት፣ በቀወትና በኤፍራታና ግድም ወረዳዎች በተደረገው ውጊያ የአገዛዙ ኃይል ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል። በእነዚህ ቀጠናዎች በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት የተደመሰሰበት ሲሆን ገሚሱ ወደ ከሚሴ አቅጣጫ ፈርጥጧል። አባት አገር ጎጃም ! ትላንት ወደ ቦቅላ፣ አምበር እና ሉማሜ በስድስት (6) ሲኖትራክ ተግተልትሎ የገባው ሰራዊት ሰራዊት ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል። ዛሬም ግዳጅ ተሰጥቶት ቢገባም ገና ሳይዋጋ ጀግኖች ሲመጡበት ቀነኒሳን በሚያስንቅ መልኩ ወደ ደብረማርቆስ ኮብልሏል🤣 ትላንት በጥዋቱ ጀግኖች ወዳሉበት ያቀናው የአገዛዙ ሃይል በተጠና መረጃ እዛው ተሰልቅጦ ቀርቷል። በዚህ የተበሳጨው አገዛዙ ሁለተኛ ዙር ሰራዊቱን ቢያሰማራም በጀግኖች ተቀንድሾ ትጥቁን እያንጠባጠበ ወደ መጣበት ተመልሷል። አባት አገር ጎንደር ! በአምስት አቅጣጫ ለመክበብ የተሰማራው ሰራዊት በትላንትናው ዕለት በጀግኖች የተደመሰሰበት አገዛዙ ያለችውን ቀሪ ሃይል ተጠቅሞ በዘጠኝ አቅጣጫ ለማጥቃት ቢሞክርም ከፍተኛ ኪሳራ ተከናንቦ የተበላው ተበልቶ ቀሪው ወደ ኃላ አፈግፍገዋል። አሁንም በደቡብ ጎንደር ሚጮ አካባቢ 6 ቀጠናዎችን ያካለለ ውጊያው እንደቀጠለ ነው። በሻለቃ ፀዳሉ እና በፋኖ ማንችሎት የሚመራው ይህ የጎንደር እና የጎጃም አዋሳኝ ቀጠና ለጠላት የእግር እሳት ሆኖበት ቀጥሏል። በተያያዘ የአማራ ፋኖ በጎንደር ለቅማንት ታጣቂዎች የአብሮ እንስራ ጥሪ አቅርቧል። ህወሃት የሰጠችው ልጥፍ ስም እንጂ ቅማንት አማራ ነው አለቀ እናም ከወንድሞችህ ጋ ሁነህ ታገል እንላለን። አባት አገር ወሎ-ቤተአምሐራ ! የአገዛዙ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ሰራዊቱን ተሰብስበው ፋኖን እንዴት ማጥቃት እንችላለን የሚል ግምገማ እያደረጉ ባለበት ሰዓት በጀግኖች ጥቃት ተከፍቶባቸው ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዳቸውን መረጃዎች ያመላክታሉ። መረጃ ! በአፋር እና በሱማሌ መካከል ያለው ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል። የአፋር አርሶአደሮች ኢሳ በሚባሉት የሶማሌ ታጣቂዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል ሲሉ የጃዊሳ መረጃ ምንጮች አረጋግጠውልናል። የግጭቱ መንስኤ የመሬት ይመሰል እንጂ በአገዛዙ የተቀነባበረ ሴራ የሁለቱ አጎራባች ጎሳዎች በማገዳደል በክልልሉ ያለውን ሃይል በማዳከም በሶማሌ እና አፋር አዋሳኝ ያሉ መሬቶችን ኦሮሙማው ለመሰልቀጥ እንደሆነ መረጃዎች ያረጋግጣሉ። ግርምት ! የአርቲስት ዳኘ ዋለ ሙዚቃ የአገዛዙን ሰራዊት እርስ በርሱ እንዲገዳደል አደረገ። አርቲስቱ ስራ ላይ ነው💪 ®ጃዊሳ ሚዲያ
Hammasini ko'rsatish...
02:33
Video unavailableShow in Telegram
ይችን ቅመም የሆነች ግጥም እየተጋበዛችሁ ጠብቁን፤ አጫጭር ዜናዎችን እና ዕለታዊ የድል መረጃዎችን አጠናክረን እንመለሳለን። መጣን ....... ✍
Hammasini ko'rsatish...
7.89 MB
👍 71 18🤣 3
ትኩረት ! በቀጣይ ደግሞ የጃዊሳ ሚዲያ መስራቾችን በአካል ከአመራር ፋኖዎች እስከ ተዋጊ ፋኖዎች እንዲሁም ከመረጃ ተቀባያችን ጋር ከዛው ከትግል ሜዳው አንድ ባንድ እናስተዋውቃችኃለን። ከዛ በፊት ግን ሚዲያዋን ለሆነ ሚሽን ስለምንፈልጋት ተሎ ተሎ አሳድጓት ልክ "10K" እንደደረሰች የሚዲያዋ መስራቾች በአካል ገለፃ ያደርጋሉ። ሚዲያዋን ብዙ ተከታይ እንዲኖራት የተከታዮቹን ቁጥር ከፍ አድርገን ለመላው አማራ ህዝብ እና የጭቁን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ድምፅ እንሆናለን። ማሳሰቢያ:- ሚዲያችን ከቴሌግራም ውጭ በዩቱብም ሆነ በሌላ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ አትሳተፍም። በእኛ ሚዲያ ስም ብዙ ድረገጾች እየተከፈቱ ስለሆነ የእኛ ብቸኛ መገኛችን ቴሌግራም ብቻ መሆኑን ደጋግመን መግለፅ እንወዳለን። እሴካሁን በሌላ ሚዲያ ማለትም በዩቱብ የመምጣት ሀሳቡም ፍላጎቱም የለንም። በዩቱብ የምንመጣ ከሆነም ተናግረን እንጂ በድብቅ የምናደርገው ዘገባ እንደለለን አውቃችሁ ብቸኛ መገኛችን ይህ ብቻ ነው። ትክክለኛ የቴሌግራም መገኛችን ሊንክ ይህ ነው👇 👇 https://t.me/jawisame በመጨረሻም:- ሚዲያዋ ለአማራ ትግል አስፈላጊ ናት ብላችሁ የምታምኑ ሁሉ ሊንኩን ለምታውቁት ሰው ሁሉ በመጋበዝ እንድታሳድጉልን ጥሪ እናስተላልፋለን። ሰላም ሁኑ🙏 ©ጃዊሳ ሚዲያ
Hammasini ko'rsatish...
👍 97 25🤨 6
00:15
Video unavailableShow in Telegram
እውነት እውነት እንላችኋለን የዛሬውን ድል ለመግለፅ ቃል አጠረን። እስኪ እናንተ በምትችሉት ቋንቋ ግለፁት............. የገባው አሜን ይበል🤣
Hammasini ko'rsatish...
6.17 MB
👍 107 18🔥 10🙏 8🥱 1