uz
Feedback
5killo Jem'a official Channel

5killo Jem'a official Channel

Kanalga Telegram’da o‘tish

This is the official channel of AAiT jem'a where we provide info abt 👉Jem'a Tutors 👉Trainings and Da'ewa programs 👉Weekly lunches and halaqas(circles) 👉qira'ts (Qur'an and other Kitabs) 👉Weekly Q&A sessions Group: https://t.me/+cw97UaRUF1YzMTg0

Ko'proq ko'rsatish
1 160
Obunachilar
-124 soatlar
+17 kunlar
+530 kunlar
Postlar arxiv
መልስ ሳይሰጠን ወዴትም አልሄድም ያለው ትውልድ በአሁን ሰዓት በፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ፊት ለፊት! @aaumsu
+4
መልስ ሳይሰጠን ወዴትም አልሄድም ያለው ትውልድ በአሁን ሰዓት በፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ፊት ለፊት! @aaumsu

"አትልፈስለሱ፤ አትዘኑም፤ ምእመናንም እንደሆናችሁ እናንተ የበላይ የሆናችሁ ናችሁ።" (አል-ዒምራን፡ 139) ምንኛ ያማረ ቃልኪዳን! ኢንሻላህ በአላህ እገዛ እና ፈቃድ የበላይ እንሆናለን! @aaumsu

By any means necessary መብታችን ሊከበር ግድ ነው! ጥያቄያችን በመመሪያ የተጣሰው መብታችን በመመሪያ ይከበር ነው! @aaumsu
+3
By any means necessary መብታችን ሊከበር ግድ ነው! ጥያቄያችን በመመሪያ የተጣሰው መብታችን በመመሪያ ይከበር ነው! @aaumsu

ለሚመለከተው ሁሉ! መልዕክት ከእህቶች - ሃላባ @aaumsu

ለሚመለከተው ሁሉ! መልዕክት ከእህቶች - ጉራገኛ @aaumsu

ለሚመለከተው ሁሉ! መልዕክት ከእህቶች - ስልጥኛ @aaumsu

ንኹሉ ዝምልከቶ! @aaumsu

Current scenes👌 @aaumsu
+5
Current scenes👌 @aaumsu

በአሁን ሰዓት ተማሪዎች አስር እዚያ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ለመስገድ እየተዘጋጁ ነው። https://www.tiktok.com/@aaumsu/live?enter_from_merge=pc_share&enter_method=pc_share&is_from_webapp=1&sender_device=pc @aaumsu

إلى جميع المعنيين! رسالة من الأخوات @aaumsu

Nama dhimmi ilaallatu hundaaf! @aaumsu

ለሚመለከተው ሁሉ! መልዕክት ከእህቶች @aaumsu

https://www.tiktok.com/@aaumsu/live?enter_from_merge=pc_share&enter_method=pc_share&is_from_webapp=1&sender_device=pc አሁን ያለውን ሁኔታ በህብረቱ ቲክቶክ በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ። @aaumsu

አስር እዚሁ ነው የምንሰግደው! ፈተና ላይ፤ ክላስ የነበራችሁ ወንድም እና እህቶች ተቀላቀሉን! @aaumsu
+3
አስር እዚሁ ነው የምንሰግደው! ፈተና ላይ፤ ክላስ የነበራችሁ ወንድም እና እህቶች ተቀላቀሉን! @aaumsu

https://www.tiktok.com/@aaumsu/video/7623301142029602066 በዚህ የዩኒየኑ ቲክ ቶክ አካውንት ላይቭ ገብታችሁ ሙሉ ሁኔታውን መከታተል ትችላላችሁ ።

+1
ቀናትም መቆየት ካስፈለገ እንቆያለን! እዚሁ እንሰግዳለን! እዚሁ እንውላለን! እናድራለን! በአሁን ሰዓት በፕሬዝዳንት ጽ/ቤት @aaumsu

"ፕሬዚዳንቱ የሉምና ቀጠሮ እንያዝላችሁ እያሉን ነው። ይህንን ቃል ከዚህ በፊትም ያሉት ቢሆንም ቃላቸውን ግን አላከበሩም። በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት ውስጥ መምጣታቸው አይቀርም። እስኪመጡ ድረስ እዚሁ እየሰገድን፣ እያነበብን፣ ብንራብም፣ ቢመሽም እንጠብቃለን። ምንም ቢሆን ምን ንቅንቅ አንልም። ምንም ቢሆን ምን ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ንቅንቅ አንልም። ይህ ስለመብታችን የምንከፍለው ትንሹ መስዋዕትነት ነው።" በአሁን ሰዓት ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ለተማሪዎች የተላለፈ መልዕክት @aaumsu

ጥያቄያችን ግልጽ እና ግልጽ ነው! መብታችን ይከበር! መመሪያው ይሻሻል ነው! ለዚህ ግልጽ ጥያቄ ምላሽ መስጠት አሻፈረኝ ያለው አካል፤ እስካሁን መገኘትን አልደፈረም።
+4
ጥያቄያችን ግልጽ እና ግልጽ ነው! መብታችን ይከበር! መመሪያው ይሻሻል ነው! ለዚህ ግልጽ ጥያቄ ምላሽ መስጠት አሻፈረኝ ያለው አካል፤ እስካሁን መገኘትን አልደፈረም።