ማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ ✝🛎
አስተያየት ለመስጠት https://t.me/anduamlak24 አዘጋጅ ገብረ ፃዲቅ ድምፀ ተዋህዶ የበጎ አድራጎት ማህበር ቻናላችንን ለመቀላቀል https://t.me/mahtebanalbtsm
Ko'proq ko'rsatish1 019
Obunachilar
+124 soatlar
-27 kunlar
-930 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Repost from N/a
የቅዱስ ጊዮርጊስ አባት ማን ይባላል?Anonymous voting
- አንስጣስዮስ
- ዘረንቶስ
- ስምኦን
- ሀ እና ለ
Repost from N/a
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለስንት ዓመታት ተጋድሎውን አደረገ?Anonymous voting
- ለአምስት
- ለሰባት
- ለአስራ አራት
- ለሶስት
ዛሬ ማታ 3:00 ላይ የወንድማችንን ናትናኤል አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ !!!
የተሰኘውን ትረካ የሚያሰማን ይሆናል
ሁላችሁም በትረካ ሰዐት ላይ እንድትጠብቁን ለማሳወቅ ወደድኩኝ
like ❤️ በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን
ከማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ
❤ 9👍 2
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
የተለያዩ የon line ስራ መስራት ፈልጋችሁ በተሳሳቱ ሊንኮች ምክንያት ተስፋ የቆረጣችሁ ቤተሰቦች
እነሆ እውነተኛው ሊንክ ይኸውሎ
በየትኛውም ቦታና ሁኔታ የሚሰራ ስራ ነው
መልካም ጊዜ
ለተጨማሪ በታችኛው አከውንት አናግሩኝ
@Ethio16199
https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId1016530867
Hamster Kombat
Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!
👍 6
ዛሬ ማታ 3:00 ላይ የወንድማችንን ናትናኤል ሁሉም ለበጎ ነው!!!
የተሰኘውን ትረካ የሚያሰማን ይሆናል
ሁላችሁም በትረካ ሰዐት ላይ እንድትጠብቁን ለማሳወቅ ወደድኩኝ
like ❤️ በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን
ከማህበረ ድምፀ ተዋሕዶ
❤ 8❤🔥 3
፪- ጌታችን ስለ ምን ታሳድደኛለህ በማለት ከክፉ ሥራው ላይ ለአገልግሎት የመረጠው ሐዋርያ ማነው?Anonymous voting
- ሀ) ቅዱስ ጴጥሮስ
- ለ) ቅዱስ ዮሐንስ
- ሐ) ቅዱስ ጳውሎስ
፫- “እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።” በማለት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ማነው?Anonymous voting
- ሀ) ወንጌላዊው ዮሐንስ
- ለ) ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ
- ሐ) መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ
❤ 2
፩- በገሊላ ባሕር አጠገብ አሳ በማጥመድ ላይ ሳለ የተጠራው፦Anonymous voting
- ሀ) ማርቆስ
- ለ) ቅዱስ ጴጥሮስ
- ሐ) ሁለቱም