cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Www.eaes__et_student_results

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
16 737
Obunachilar
-924 soatlar
-607 kunlar
-30530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
የኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራኢሲ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ * የፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራኢሲ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሆሴን አሚር አብዶላሂ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉን ሮይተርስ አስነብቧል፡፡ በትናንትናው ዕለት በደረሰው የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ በሄሊኮፕተሩ ውስጥ የነበሩ አራት ሰዎች መሞታቸውን ዘገባው አመላክቷል። ፕሬዚዳንቱ ኢራን ከአዘርባጃን ጋር በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ የተገነቡ ሁለት ግድቦችን አስመርቀው ወደ ታብሪዝ እያመሩ ነው አደጋው ያጋጠማቸው፡፡ ሄሊኮፕተሩ ከታብሪዝ ከተማ 50 ኪ.ሜ ርቀት ላይ እክሉ የገጠመው ሲሆን በቦታው የነበረው ጭጋጋማ የአየር ንብረት ለነብስ አድን ቡድኑ አስቸጋሪ እንደነበር ተጠቁሟል፡፡ በዚህም ከፍለጋዎች በኋላ ፕሬዝዳንቱን እና ሚኒስትሩን ያሳፈረው ሄሊኮፕተር ተራራማ እና በረዷማ በሆነው አካባቢ ሲገኝ የእሳት ቃጠሎ ደርሶበት እንደነበርም ነው የተገለፀው፡፡https://youtube.com/@aberagasare?si=y_BPf93mqw68UzBa
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 20 4
ዲቪ 2025 ዛሬ ምሽት ይፋ ሆኗል። የአሜሪካ ዲቪ (Diversity Visa) ሎተሪ 2025 ዛሬ ምሽት ይፋ መደረጉን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት አሳውቋል። መ/ቤቱ፥ አመልካቾች መመረጥ አለመመረጣቸውን / ደርሷቸው እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማየት የሚችሉት በ dvprogram.state.gov/ESC/ ላይ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት #ብቻ መሆኑን አሳስቧል። ከዚህ ውጭ የዲቪ ውጤት የሚታይበት ምንም አይነት መንገድ የለም። N.B. ዲቪ የሚደርሳቸው ሰዎች የሚስጥር ቁጥሩን እስከ ቀጣይ አመት መስከረም መጨረሻ ቀናት መያዝ አለባቸው። ምናልባትም  " ዲቪ ደርሷችኃል ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው የምንደውለው፣ ኢሜል / ቴክስት መልዕክት የሚንልከው " የሚሉ አጭበርባሪ ስለሚኖሩ ጥንቃቄ አድርጉ ተብሏል። እንደ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ፥ የዲቪ ተመራጭ መሆን ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሆንም። የዲቪ ሎተሪ ተመራጭ መሆን የቪዛ ጥያቄ ለማቅረብ የመጀመሪያው መስፈርት ሲሆን በቀጥታ ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሰጥም። https://t.me/neaea_gov_et_student_results
Hammasini ko'rsatish...
10👍 5🦄 3
Photo unavailableShow in Telegram
👍 9 2👏 2
👍 11 1
👍 3 3
#Update ወጣት ሶፎኒያስ አስራትን ገድለው ተሽከርካሪውን ዘርፈው የተሰወሩ ' ማንነታቸው ያልታወቁ ' ወንጀል ፈፃሚዎችን በ48 ሰዓት ውስጥ ከዘረፉት ተሽከርካሪ ጋር በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። ሟች ወጣት ሶፎኒያስ  መጋቢት 24/2016 ዓ/ም ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ናሆም ሆቴል አካባቢ ከሌሊቱ 8፡00 ሰዓት ላይ ማንነታቸው የማይታወቁ 3 ግለሰቦችን አሳፍሮ ወደ ቦሌ ሚካኤል ለማድርስ መሄዱን ጉዳዩን ለመከታተል የተቋቋመው የፖሊስ የምርመራና የክትትል ቡድን አባላት ባደረጉት ክትትል አረጋግጠዋል። ወንጀል ፈፃሚዎቹ ወንጀል ለመፈፀም አቅደው እና ተደራጅተው የትራንስፖርት አገልግሎት ፈላጊ መስለው ሹፌሩን በመቅረብ ከተሳፈሩ በኋላ አንገቱን በገመድ አንቀው በመግደል አስክሬኑን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አካባቢ ወደ አቦ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ላይ በመጣል  አይነቷ ቪትዝ የሴሌዳ ቁጥር ኮድ ' 2A 93488 ' ተሽከርካሪ ጨምሮ 2 ሞባይል ስልኮችን ዘርፈው ይሰወራሉ፡፡ ፖሊስ ሌት ተቀን ባደረገው ብርቱ ክትትል ወንጀል ፈፃሚዎቹ የሰረቁትን ተሽከርካሪ ለመሸጥ እየተስማሙ መሆኑን በበቂ ማስረጃ ካረጋገጠ በሗላ ክትትሉን በመቀጠል ሦስቱን ዋና ወንጀል ፈፃሚዎች የሰረቁትን መኪና በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታው ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ለመሸጥ እየተደራደሩ እንዳለ በቁጥጥር ስር በማዋል የተሰረቀችውን መኪና ፣ 2 ሞባይል ስልኮችን ልዩ ልዩ ኤግዚቢቶችን ይዞ ምርመራውን መቀጠሉን ገልጿል። ፖሊስ ባደረገው ክትትልና ምርመራ ማንነታቸው የማይታወቁ ወንጀል ፈፃሚዎችን በ48 ሰዓት ጊዜ ውስጥ በመለየት 3 ዋና ወንጀል ፈፃሚዎችንና 3 ግብራበሮቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ታውቋል፡፡ የምርመራ ሥራው እንዳበቃ የፍርድ ሂደት ውጤቱን በቀጣይ ለህዝብ እንደሚገለፅ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። https://t.me/neaea_gov_et_student_results
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
#AddisAbaba ምንም አይነት የጤና ችግር የሌለበት ጓደኛቸውን ሁለቱም ኩላሊቶቹ  ከጥቅም ውጪ የሆኑ በማስመሰል በህክምና ሰበብ ገንዘብ  ሲያሰባስቡ የነበሩ 10 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ። ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ልዩ ቦታው " አዲስ ሰፈር " አካባቢ መሆኑን አሳውቋል። ግለሰቦቹ የሰሌዳ ቁጥር " ኮድ 3- B21705 አ.አ " የሆነ ሚኒባስ ተሽከርካሪን በመጠቀም ገንዘቡን ሲሰበስቡ የቆዩት " የኩላሊት ታማሚ ነው " ያሉትን ጓደኛቸውን መኪና ውስጥ በማስተኛት ነው። በተያዙበት ወቅት ከ5 ሺህ ብር በላይ ገንዘብ እጃቸው ላይ መገኘቱን ፖሊስ ገልጿል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ፤ በከተማው በተለያዩ አካባቢዎች ተመሳሳይ የድጋፍ ጥያቄዎች ሲቀርቡ የሚስተዋል መሆኑን ገልጾ ነገር ግን ህብረተሰቡ እንዲህ አይነት #የማታለል ተግባርም የሚፈፅሙ ሰዎች መኖራቸውን ተገንዝቦ ድጋፍ ሲያደርግ ከህክምናው ጋር የተያያዙ  አግባብነት ያላቸውን #ሰነዶች በማየትና ትክክለኛነቱን በማረጋገጥ ሊሆን ይገባል ሲል አሳስቧል። https://t.me/neaea_gov_et_student_results
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
1
⚽️Man city vs arsenal 😀  correct score   ቀድሞ ለገመተ 100birr  ...... ይገምቱ ይሸለሙ ቻሌንጅ #Share_for_your_friends Join https://t.me/neaea_gov_et_student_results
Hammasini ko'rsatish...
👍 4 3
Add a comment