uz
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Atrafi Solution / አትራፊ analitikasi

Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 049 obunachidan iborat bo'lib, Biznes toifasida 5 028-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 402-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 049 obunachiga ega bo‘ldi.

23 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -304 ga, so‘nggi 24 soatda esa -9 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 16.32% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.12% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 293 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 719 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 14 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 24 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Biznes toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 049
Obunachilar
-924 soatlar
-847 kunlar
-30430 kunlar
Postlar arxiv
ውድ እቁብተኞቻችን በጥያቄዎቻችሁ መሰረት የወር እቁብ የጀመርን መሆኑኑ እናሳውቃለን ። በወር 5,000 ብር 60ሺህ ብር ደረሽ በወር 10,000 ብር 120ሺህ ብር ደራሽ በወር 20,000 ብር 240ሺ
ውድ እቁብተኞቻችን በጥያቄዎቻችሁ መሰረት የወር እቁብ የጀመርን መሆኑኑ እናሳውቃለን ። በወር 5,000 ብር 60ሺህ ብር ደረሽ በወር 10,000 ብር 120ሺህ ብር ደራሽ በወር 20,000 ብር 240ሺህ ብር ደራሽ አፓችን ላይ ገብተው አሁኑኑ ይጀምሩ ። 👇👇👇👇👇 ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.atrafidigital.equb 👇👇👇👇👇 ለአይፎን ተጠቃሚዎች https://apps.apple.com/us/app/atrafi-equb/id6765470583 :- ስልክ፦ 0940410326 / 0940410327 / 0940410328 የእርሶ ስኬት የእኛ ስራ ነው !

በየወሩ የሚጣል እቁብ በስንት ብር ቢጀመር ይመርጣሉ ?
Anonymous voting

ውድ የቀን እቁብ አባሎቻችንን በአባላት ጥያቄ መሰረት የእጣ ማውጫ ቀን ወደ ሰኞ መቀየሩን እናሳውቃለን ።
ውድ የቀን እቁብ አባሎቻችንን በአባላት ጥያቄ መሰረት የእጣ ማውጫ ቀን ወደ ሰኞ መቀየሩን እናሳውቃለን ።

የእቁብ መዋጮዎን በምን ያህል ጊዜ ልዩነት መክፈል ይመርጣሉ?
Anonymous voting

አፓችን ላይ ገብተው ፈጣን እቁባችንን ይቀላቀሉ ።
አፓችን ላይ ገብተው ፈጣን እቁባችንን ይቀላቀሉ ።

photo content

ይህ የሰነፎች መማጸኛ ወይም የደካሞች መጠለያ አይደለም፤ ይህ የዘመኑ የፋይናንስ አብዮት ነው! የቤት ገበያውን ሰው ሰራሽ የዋጋ ንረትን ሰብረን፣ ደላላና አልሚዎችን ከመሃል አስወጥተን፣ የራሳችንን ሃ
ይህ የሰነፎች መማጸኛ ወይም የደካሞች መጠለያ አይደለም፤ ይህ የዘመኑ የፋይናንስ አብዮት ነው! የቤት ገበያውን ሰው ሰራሽ የዋጋ ንረትን ሰብረን፣ ደላላና አልሚዎችን ከመሃል አስወጥተን፣ የራሳችንን ሃብት በራሳችን መዳፍ የምንገነባበት የነቁ ካፒታሊስቶችና የኢኮኖሚ አንበሳዎች ክበብ ነው ። ዛሬ በየመንገዱ የምታየው የቤት ዋጋ እውነተኛው የኮንስትራክሽን ዋጋ አይደለም። የቢሮ ኪራይ፣ የከባድ ማስታወቂያዎች ወጪ፣ የአልሚዎች ቅንጡ ኑሮ ፣ የባንኮች ጭራቅ የወለድ ምጣኔ እና የደላሎች አጨዳ ተደምሮበት የሚቀርብልህ የተጋነነ የቅንጦት ቀረጥ ነው ። እኛ ግን ያንን ቀረጥ አንከፍልም! አንተ ፋራ ከሆንክ ፣ አልሚው ባንተ ገንዘብ ይበለጽጋል! አንተ ፋራ ሆነክ ከገበያው ቤት ስትገዛ ምን እንደምታደርግ ታውቃለህ? ቅድመ ክፍያ ትከፍላለህ። አልሚው ያንተን እና የሌሎችን ገንዘብ ሰብስቦ፣ ያንኑ ገንዘብ ካፒታል አድርጎ ቤቱን ይገነባል። ከዚያም ያንተኑ ገንዘብ አዙሮ ሰርቶ፣ በአንተ ላይ 200% ትርፍ ጭኖ መልሶ ይሸጥልሃል! ይህ ሞኝነት አይደለምን? አብሮ ማልማት ማለት፦ያንን አልሚው የሚሰበስበውን ካፒታል እኛ ራሳችን አዋጥተን፣ መሃል ላይ የሚበላውን 200 % ትርፍ እኛው ራሳችን ላይ የምናስቀረው የንቁ ባለሀብቶች ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ነው። አልሚው የሚያገኘውን ትርፍ ወደ ኪሳችን የምናስገባበት፣ አደጋውን (Risk) የምንጋራበትና አቅማችንን የምናጎለብትበት ፍፁም ሳይንሳዊ መንገድ ነው! ለምን አሁኑኑ መግባት አለብህ? 1. የመጀመሪያዎቹ ሁሌም ይጠቀማሉ (First-Mover Advantage) ይህ የፈጣኖች ጨዋታ ነው። መሬት ውስን ነው፣ ጊዜው ደግሞ እየበረረ ነው። ዛሬ ወደዚህ ስብስብ ያልገባ ሰው፣ ነገ እኛ ገንብተን ስናጠናቅቅ እጅህን በአፍህ ጭነህ ዋጋው በምን ተአምር እንዲህ ናረ? ብለህ ታለቅሳለህ። እኛ ጋር ስትገባ ዋጋው የሚጨምረው ላንተ ነው፤ ውጪ ስትቀር ግን ዋጋው የሚጨምረው ባንተ ላይ ነው! 2. የገንዘብ ማቆያ አይደለም፣ የሀብት ማባዣ ማሽን ነው! ገንዘብህን ባንክ አስቀምጠህ በየቀኑ በኢንፍሌሽን እንዲበላሽ የምታደርግ ምስኪን ከሆንክ ቦታህ እዚህ አይደለም። እዚህ ያሉት አባላት እያንዳንዱን ሳንቲም ወደ ሲሚንቶ፣ ብረትና መሬት ቀይረው በየሰከንዱ ሀብታቸውን የሚያሳድጉ የንብረት ጥማት ያላቸው አውሬዎች ናቸው። 3. የጠንካሮች ትስስር እዚህ የምታገኘው ቤት ብቻ አይደለም፤ የምታገኘው ያንተኑ ዓይነት አሸናፊ አስተሳሰብ ያላቸውን፣ ነገ ሌላ ሜጋ ፕሮጀክት አብረውህ ሊሰሩ የሚችሉ ጠንካራ ሰዎችን ነው። የስብስብህ (አብረካቸው የምትዉላቸው ሰዎች) ጥራት ያንተን የሃብት ጣሪያ ይወስነዋል። የመጨረሻው ማስጠንቀቂያ፦ ለልፍስፍሶች እዚህ ቦታ የለም! እስኪ ላስብበት፣ ቆጥቤ እሞክረዋለሁ፣ በሚቀጥለው ወር ቢሆንስ... የሚሉ ሰበቦችን ይዘህ እዚህ ድፍረት የሚጠይቅ መድረክ ላይ አትቆምም። እዚህ የሚፈለገው፦ ፈጣን ውሳኔ የማይናወጥ የፋይናንስ ቁርጠኝነት እና የትልቅነት ጥማት ብቻ ነው! ይህንን እድል ተጠቅመህ የነቁት ሰዎች ስብስብ ውስጥ ትገባለህ ወይስ እንደተለመደው ቤት እኮ ተወደዱ እያልክ በየሶሻል ሚዲያው ስታማርር ትኖራለህ? ምርጫው ያንተ ነው! እኛ ግን ቆርጠን ተነስተናል፣ መንገዱንም ጀምረናል! አብረኸን አልማ፣ ካልሆነ ግን ቆመህ አጨብጭብልን! ሁሉን እወጣለው ለው ብሎ ከወንዶች እና ከጠንካራ እንስቶች ጋር ብቻ አብረው መጎዝ ከፈለጉ ብቻ ቀጣት ባለው ሊንክ ይመዝገቡ ! https://forms.gle/XgswtAakHKSUDuw38 👆👆👆 በሊንኩ ይመዝገቡ !

ብቻዎን ከመጓዝ ይልቅ ተባብረው ቢሰሩ ስኬትዎ ቅርብ ነው! አትራፊ እቁብ (Atrafi Equb) ተራ የቁጠባ መንገድ ብቻ ሳይሆን፤ ለነጋዴዎች፣ ለጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች እና ለታላላቅ ህልም ባለቤቶች የጋ
ብቻዎን ከመጓዝ ይልቅ ተባብረው ቢሰሩ ስኬትዎ ቅርብ ነው! አትራፊ እቁብ (Atrafi Equb) ተራ የቁጠባ መንገድ ብቻ ሳይሆን፤ ለነጋዴዎች፣ ለጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች እና ለታላላቅ ህልም ባለቤቶች የጋራ መደገፊያ ምሰሶ ነው። በምስሉ ላይ እንደሚታየው እጆቻችንን በማጣመር የፋይናንስ አቅማችንን ካጎለበትን፣ ከቡቲክ እስከ ቴክኖሎጂ ስራ ፈጠራ ማንኛውንም የንግድ መስክ ማስፋፋት እንችላለን። "የወደፊት ህይወትዎን አብረን እንገንባ" የሚለው መርሃችን ለውጥን በጋራ ማምጣት እንደምንችል ትልቅ ማሳያ ነው። ለምን አጥራፊ እቁብን ይቀላቀላሉ?* ለታላቅ ዕድገት፦የገበያ ማስፋፊያ እና የእቁብ ፈንድ ዕድሎችን ያገኛሉ። ለአስተማማኝ ቁጠባ፦ በዘመናዊ መተግበሪያችን የታገዘ ግልጽ እና ቀልጣፋ አሰራር። ለትብብር፦ የእርስዎን ስኬት ከሚመኙ የአባላት ማህበረሰብ ጋር ይገናኛሉ። ህልምዎን ዛሬ ይጀምሩ! አሁኑኑ አትራፊ እቁብን በመቀላቀል የፋይናንስ ነጻነትዎን ያረጋግጡ። 🤝💰 በጋራ እናሸንፋለን! :- አድራሻ፦ መገናኛ ሲቲ ስኩየር ህንፃ 2ኛ ፎቅ :- ሊንኩን በመንካት መተግበሪያውን ያውርዱ ። 👇👇👇👇👇 ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.atrafidigital.equb 👇👇👇👇👇 ለአይፎን ተጠቃሚዎች https://apps.apple.com/us/app/atrafi-equb/id6765470583 :- ስልክ፦ 0940410326 / 0940410327 / 0940410328 የእርሶ ስኬት የእኛ ስራ ነው !

https://atrafi-weekly-equb.netlify.app/ ሊንኩን በመጠቀም ስለሳምንታዊ እቁብ በቂ መረጃ ይውሰዱ ።

photo content

የAtrafi Equb መተግበሪያን በመጠቀም እቅብዎን በተሻለ መንገድ ያስተዳድሩ። በእቅድ ላይ በመሳተፍ የገንዘብ ቁጠባዎን ያሳድጉ! የመተግበሪያው ጥቅሞች፡- የእቅብ ተሳታፊዎችን ያግኙ፡ መተግበሪያው
የAtrafi Equb መተግበሪያን በመጠቀም እቅብዎን በተሻለ መንገድ ያስተዳድሩ። በእቅድ ላይ በመሳተፍ የገንዘብ ቁጠባዎን ያሳድጉ! የመተግበሪያው ጥቅሞች፡- የእቅብ ተሳታፊዎችን ያግኙ፡ መተግበሪያው በሺዎች የሚቆጠሩ የእቅብ ተሳታፊዎችን በአንድ ቦታ ያቀርባል። በእቅድ ላይ መሳተፍ ለሚፈልጉ ሰዎች ተደራሽ ለመሆን ይህ ትልቅ አጋጣሚ ነው። እቅብዎን ያስተዳድሩ፡- መተግበሪያው እቅብዎን በቀላሉ ለማስተዳደር ይረዳዎታል። የእቅብ ተሳታፊዎችን፣ ክፍያዎችን፣ የእቅብ ቀናትን እና ሌሎችንም መከታተል ይችላሉ። ደህንነት፡- መተግበሪያው የደህንነት እርምጃዎችን በመውሰድ የእቅብ ተሳታፊዎችን መረጃ ደህንነት ይጠብቃል። አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱ እና እቅብዎን ይጀምሩ! 👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.atrafidigital.equb ☝️☝️☝️☝️☝️ :- ስልክ፦ 0940410326 / 0940410327 / 0940410328 የእርሶ ስኬት የእኛ ስራ ነው !

የAtrafi Equb መተግበሪያን በመጠቀም እቅብዎን በተሻለ መንገድ ያስተዳድሩ። በእቅድ ላይ በመሳተፍ የገንዘብ ቁጠባዎን ያሳድጉ! የመተግበሪያው ጥቅሞች፡- የእቅብ ተሳታፊዎችን ያግኙ፡ መተግበሪያው
የAtrafi Equb መተግበሪያን በመጠቀም እቅብዎን በተሻለ መንገድ ያስተዳድሩ። በእቅድ ላይ በመሳተፍ የገንዘብ ቁጠባዎን ያሳድጉ! የመተግበሪያው ጥቅሞች፡- የእቅብ ተሳታፊዎችን ያግኙ፡ መተግበሪያው በሺዎች የሚቆጠሩ የእቅብ ተሳታፊዎችን በአንድ ቦታ ያቀርባል። በእቅድ ላይ መሳተፍ ለሚፈልጉ ሰዎች ተደራሽ ለመሆን ይህ ትልቅ አጋጣሚ ነው። እቅብዎን ያስተዳድሩ፡- መተግበሪያው እቅብዎን በቀላሉ ለማስተዳደር ይረዳዎታል። የእቅብ ተሳታፊዎችን፣ ክፍያዎችን፣ የእቅብ ቀናትን እና ሌሎችንም መከታተል ይችላሉ። ደህንነት፡- መተግበሪያው የደህንነት እርምጃዎችን በመውሰድ የእቅብ ተሳታፊዎችን መረጃ ደህንነት ይጠብቃል። አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱ እና እቅብዎን ይጀምሩ! 👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.atrafidigital.equb ☝️☝️☝️☝️☝️ :- ስልክ፦ 0940410326 / 0940410327 / 0940410328 የእርሶ ስኬት የእኛ ስራ ነው !

ታማኝነት ለተሳካ እቁብ መሰረት ነው! የጃንዋሪ 30 የእቁብ አባላት፣ የዕጣ መውጫው ቀን ከመድረሱ በፊት ቀሪ ክፍያችሁን በማጠናቀቅ የዕድሉ ባለቤት ይሁኑ። የጋራ ስኬታችን የሚረጋገጠው በሁላችንም ሃላ
ታማኝነት ለተሳካ እቁብ መሰረት ነው! የጃንዋሪ 30 የእቁብ አባላት፣ የዕጣ መውጫው ቀን ከመድረሱ በፊት ቀሪ ክፍያችሁን በማጠናቀቅ የዕድሉ ባለቤት ይሁኑ። የጋራ ስኬታችን የሚረጋገጠው በሁላችንም ሃላፊነት መወጣት ነው!

በጥንካሬ፣ በትጋት እና በማይነጥፍ ተስፋ ሀገርን ለሚገነቡ የሥራ ጀግኖች በሙሉ፤ "አትራፊ እቁብ" እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ይላል። የእኛ ዓላማ የሁላችንንም ልፋት
በጥንካሬ፣ በትጋት እና በማይነጥፍ ተስፋ ሀገርን ለሚገነቡ የሥራ ጀግኖች በሙሉ፤ "አትራፊ እቁብ" እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ይላል። የእኛ ዓላማ የሁላችንንም ልፋት ወደ ትርጉም ያለው ሀብት መቀየር ነው። በዘመናዊው የ"አትራፊ እቁብ" የቁጠባ ሥርዓት አማካኝነት፣ የግል ጥረትዎን ከማህበረሰባዊ ትብብር ጋር በማቀናጀት የፋይናንስ ነፃነትዎን እንዲያረጋግጡ እናግዝዎታለን። ጥንካሬያችን በአንድነታችን፣ ስኬታችን በጥሪያችን! ዛሬውኑ ይቀላቀሉን፤ የነገውን ብሩህ ተስፋ በጋራ እንገንባ።

ሰላም አደራችሁ እቁብተኞቻችንን ! እቁባችሁን እየጣላችሁ ።