uz
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ስልክ መግዣና መሸጫ analitikasi

ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 52 048 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 2 553-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 605-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 52 048 obunachiga ega bo‘ldi.

02 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 647 ga, so‘nggi 24 soatda esa -32 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.58% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.17% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 300 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 91 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 1 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 03 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

52 048
Obunachilar
-3224 soatlar
-3347 kunlar
-1 64730 kunlar
Postlar arxiv
#ለይላ እና #ቀይስ❤️ አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍 እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇
#ለይላ እና #ቀይስ❤️ አጓጊ የፍቅር ታሪክ😍 እንዲሁም ሌሎች ታሪኮች ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩ 👇👇👇👇👇👇

እናቴ ለኛ ስትል ተቀባይ ሁና ኑራለች የሰው ፊት ገርፏታል የእናትነት ክብሯን ለኛ ስትል አሳልፋ ሰጥታለች ዛሬ እናቴን ለመጦር እዚህ መጥቼ ለመስራት ያስገደደኝ የእናቴ ድካም ማብቃት አለበት ብዬ ስላሰብኩኝ ነው አልኳት። አሮማዬ እያለቀስክ እኮ ነው ብላ ከበሩ ወደ አልጋው በእርምጃ ለመጠጋት ስትሞክር እግሯ ተጠላልፎ እኔ ላይ ወደቀች። #ይቀጥላል……… @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

"የጠለቀችው ጨረቃ" ክፍል 10 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ ማርታ ደንግጣ እጄን ለቀቀችው ፤ ለተወሰኑ ሰከንዶች እጄ ላይ አንድ ውድ እጅ  አርፏል ግን ቅፅበት ነበር ድንጋጤዬ ድንጋጤዋን መስሎ ለመላቀቅ ተገደድን። ማርታ ቀና ብላ አየችኝ እና መቼ ጨረስኩ ብላ ምንም እንዳልደነገጠች በመምሰል ተመቻችታ ተቀመጠች። የስራ ሰዓት እየረፈደ ነው ልጆች ይገባሉ ቁልፍ እኔ ጋ ነው ማታ እናውራለን ተነሺ ደሞ እኔ እኮ የፍቅር ክሊንክ ምሰራ ባለሙያ አይደለሁም አልኳት። አይ አይ እርሱማ የሆነ ቦታ ላይ ፍቅርን ተጠምቀሃል የፍቅርን ምንነት ተገንዝበሃል ባይሆን አንድ ተማሪ እስካሁን ባለማፍራትህ ያሳዝናል እኔ ልትባበርህ እና ልስማህ ብዬ ነበር ግን አልሆነም አለችና ቦርሳዋን ይዛ ቆመች። ከሰዓት ስራ እንደሌላት ነግራኝ ስለነበረ የጀመርነውን ወሬ ማታ እንድንጨርስ ተስማምተን እርሷም ወደ ቤት እኔም ወደ ስራ ተጓዝን። ቀኑ ደስ ይል ነበር ዛሬ ከማርታ ጋ ከሌላው ጊዜ በተለየ የፍቅርን ወግ ጀምረናል። በሁለት ማንነት ውስጥ ሁኜ ስለ ፍቅር አስባለው አንዴ ፍቅር ህልሜን ሰርቆ መና ያስቀረኛል እሚል የግል ሃሳብ ሌላኛው ደሞ ፍቅር እራሱ የህልሜ መዳረሻ ሊሆን ይችላል  እሚል የራስ እይታ። የመጀርመያው ሃሳቤ ከሆነና ፍቅርን ስፈልግ ቤተሰቤን ረስቼ መና መቅረት ለኔ ትልቁ ኪሳራ ነው ከደሴ ያመጣኝ የፍቅር ማጣት ሳይሆን የገንዘብ ማጣት ነው። ገንዘብ የሰዎችን ህይወት ሲቀይር አይቻለው ፤ ገንዘብ እናቶችን ሲያስቅ ተመልክቻለው ፤  ገንዘብ ወንድሞች ልብ ላይ ደስታን ሲዘራ ተመልክቻለው። የኔ እናት እና ቤተሰቦች ያንን ሳቅ ሲስቁት ለማየት ነው ከደሴ ወደ አዲስ አበባ የመጣሁት። አዎ ገንዘብ ደስታን አይገዛም ግን ይሄ ሚሆነው ገንዘብ አግኝቶ ፍቅርን ላጣ ቤተሰብ ነው። ለኛ ደሞ ደስታችን ሙሉ ሊሆን ማጣት ገደበን አለማግኝት እንቅፋት ሆነብን። ፍቅር በመልክ ሚመስሉ ፣ ፍቅርን የተላበሱ ፣ ደስታ ከነሱ ውጪ ላሳር የተባሉ ሚመስሉ ድንቅ ቤተሰቦች አሉኝ ግን ገንዘብ ጐድሎዋቸው ደስታቸው መፍካት አልቻለም አብቦ ተደራሽ ሊሆን አላስቻለውም። ፍቅርን ደሴ አላጣውም የቆነጃጂቶች ሀገር ናት ፤ ደሴ እራሷ ፍቅር ናት። ፍቅር ከሚጨለፍበት ከተማ ፍቅር አልቋል ብዬ የመጣሁ ሰው አይደለሁም የመጣሁት ለአላማ ነው። በአላማዬ መሐል ግን ማርታ ቁማለች ለጊዜው እህት ነገ ከነገ ወድያ ግን የህይወት እንቅፋት ልትሆን ምችል ስንክሳር አልያም ጥርግያ መንገድ። አሁን ያለሁበት ደረጃ ለኔ ጥሩ ነው በገንዘብ ሳይሆን በጥሩ ስራ ልምድ ከሰዎች ጋ መግባባት መቻል ከአሰርዬ ጋ የቀረበ ግንኙነትን መስርቻለው ስለዚህ ህልሜ በቅርብ አመታት ሊሳካ ይችላል ድንገት ህልሜ ግን መሰናክል ከገጠመው አደጋዬ ይከፋል። የእናቴ የትናንት ማንነቷን እና ትዝታዋን የሸጠችለት የኔ ነገ እንቅፋት ይገጥመዋል። ብዙዎች አፍቅረው ተጐድተዋል ፤ ብዙዎች በፍቅር ነገአቸው ተበላሽቷል። የኔ ነገ ምን ይሆን ዛሬ ላይ አላቅም። ለጭንቅላቴ ደጋግሜ ነግሬዋለው ማርታ እህትህ ናት። እህትነት ደስ ይላል እህትነት ነገን ማያ ነው፣ እህት ችግር ተካፋይ ናት ስጋዊ ባልሆነ እህትነት ውስጥ ስሜት ከተቀላቀል ብዙ ነገሮች ክፍት ይሆኑና የነበረው የትናንት ጓደኝነት ይጠፋል። ማርታ እህቴ ከሆነች የማንም መሆን ትችላለች ማርታ ግን ፍቅረኛዬ ከሆነች ድንገት የሌላ ስትሆን ሳያት እጐዳለው።   ፍቅር አድካሚ ጉዞ ነው በመሰነጠጣቅ ውስጥ ሚገነባ በመጣላት እና በመታረቅ ውስጥ ሚያልፍ ያ የህይወት ጉዞ የህልም እንቅፋት ነው። ከራሴ ጋ እንዲህ መሰል ወሬዎች እያወራን የስራ ሰዓት ተገባዶ ወደ ቤት ሄድኩኝ። በር ሳንኳኳ ማርታ በሩ ላይ ያለች እስኪመስል በፍጥነት መታ ከፈተችልኝ። ደህና አመሹ? ጋሽ ጥበቃ ብዬ እጄን ዘረጋሁላት። እጅ ከምን? አለች ቆፍጠን ብላ። አኮሰታተርሽ የጀነራል እንጂ የጥበቃ አይመስልም። ስርዓት ይኑሮት ክቡር አንኳኪ አለች  እየሳቀችኝ። ክብር አንኳኪ ብዬ ሳቅኩኝ። በድጋሚ እየጠየቅኮ ነው እጅ ከምን? አለች እጅ ከብርድ ጋ አልኳት እና እንድታሳልፈኝ ጠየቅኳት። ምትገባው ቀን የጀመርነውን ወሬ እንደምንጨረስ ቃል ስትገባልኝ ነው አለችኝ። እሺ ቃሌ ነው ግን አንቺም ሻይ ምታፈይልኝ ከሆነ ነው አልኳት። ትሪስት ታፈላልናለች እኔና አንተ እናወራለን ብላኝ ለሰላምታ የዘረጋሁላትን እጅ ተቀብላ ጐትታ አስገባችኝ። ጋሽ አብርሃ ሁኔታችንን ከሩቅ እየተከታተሉ ስለ ነበር አሮማዬ ደህና መጣህ? እቺ ልጅ አስቸገረችሃ አሉኝ ሳቅ እያሉ። ጋሼ አንተ ብትፈቅድልኝ እና ትንሽ ቆንጠጥ ባረጋት ትስተካከለል ነበር እዚህ ሽመል የለም እንዴ? አልኳቸው። ሽመልማ ነበር ጊዜዋ አልፎ ነው በደንብ ሳናጠግባት ይህው ላለመታት ይመስል ደረሰች አሉኝ። ወይዘሮ ስንዱ ከሳሎን ብቅ ብለው። አሮማዬ ደህና ነህ? እስኪ አስገቡት ስራ ደክሞት አይደል እንዴ ሚመጣው እናቱ አላየቻቹም ብለው ወደ ጨዋታው እራሳቸውን ቀላቀሉ። እኔም ደህንነቴን ነግሬ ዛሬ የሆነ ወሬ ጀምረን ነበር ቀን እርሱን ካልጨረስክልኝ ብላ ይህው ከበር ስገባ ነው የያዘችኝ ብዬ ክሴን አሰማሁኝ። ማርታም ዝም በይው ማሚ ካላወራሁልሽ ያለኝ እራሱ ነው ወሬ ይወዳል ብላ ምላሷን አወጣችብኝ። ወይዘሮ ስንዱና ጋሽ አብረሃ በኔና በማርታ ደስተኛ የሆኑ ይመስላሉ በልጃቸው የስራ መደራረብ ፊቷ ላይ ሚያዩት ጭንቀት አሁን ላይ በከፍተኛ ደረጃ ቀንሷል። ማርታ ጐበዝ ሰራተኛ ነች የራሷ ስራ ያለት እና ቆንጆ ገቢ ያላት ብርቱ ሴት ነች። ወይዘሮ ስንዱም እናንት አያልቅባቹም በሉ ግቡና አውሩ የዘመኑ ወጣት ወሬ አያልቅበት። አሉ እንጂ እኚ ሽማግሌ ወሬያቸው ከጦር ሜዳ አይወጣም ብለው ገርመም አርገዋቸው ወደ ሳሎን ተመለሱ። ጋሼም ቆጣ ብለው የጦር ሜዳ ውሎ ምን ምታውቂ ያለ አይመስልም ደሞ ሽማግሌ ትላለች ደራርቤ እንዳለመጣብሽ ሌላ ሚስት ብለው ቀድመው ሳቁ። እኛም የተለመደውን የጋሼ እና የማሚን ብሽሽቅ በሳቅ አጅበን ወደ ክፍሌ አመራን። ስገባ ክፍሌ ፀድቷል። ማን ነው ያፀዳው አልኳት ለማርታ። እኔ ነኛ በጊዜ ገብቼ አነበር ክፍልህ ክፍት ስለ ነበር አፀዳሁልህ አለችኝ በኩራት። አንቺ ከመች ጀምሮ? አልኳት ከዛሬ ነዋ ምን አባህ ደሞ የማሚን ፎቶ አየሁት የትንሾቹ ወንደም እና እህትን ፎቶን ጨምሮ አንተ ብቻ ነህ አስቀያሚ ሁሉም ቆንጆ ናቸው ብላ ወደ ሗላ እንደመሸሽ አለች። ማርታ ልፍያ እና መሮጥ ያስደስታታል በትንሽ ነገር ምትደሰት እና በትናንሽ ነገሮች ምትከፋ እንደሆነችም ጋሼ ነግረውኛል። ቁንጅናዬን እማ ማንም ያወቀው ነው ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ከሆነበት ነው እንጂ አንቺ ብቻ አስቀያሚ አልሽ ብዬ የእናቴን ፎቶ አየሁት። ማርታዬ? እናቴ ብዙ ናት ለኔ እናቴ ለኔ የብዙ መፅሀፎች ጭማቂ ፣ የብዙ ኑሮዎች አንኳር  እና የመከራ ገፈት ቀማሽ ሴት ናት። እዚህ የመገኝቴ ሰበብ እናቴ ነች ሁሌም ትናፍቀኛለች እናቴን ለማስደሰት ነው አዲስ አበባ መምጣቴ። እኛን በችግር እና በመከራ ውስጥ ነው ያሳደገችን አንቺ ችግርን ምን አልባት በመስማት ይሆናል ምታቂው እኛ ግን ኑረነዋል። ፆሞ ማደርን ፣ በጨለማ ውስጥ ማሳለፍን ታሞ አለመታከምን ሁሉ ነገር በኛ ላይ ተፈራርቋል።

Repost from N/a
🩸በ Online ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?💰

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+pOSE34JpvSE3Yzdk https://t.me/+pOSE34JpvSE3Yzdk https://t.me/+pOSE34JpvSE3Yzdk

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ ➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ተማሪ ነህ ?

እድሜዎ ስንት ነው?
እድሜዎ ስንት ነው?

🎁 የ500 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️👇

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+pOSE34JpvSE3Yzdk https://t.me/+pOSE34JpvSE3Yzdk https://t.me/+pOSE34JpvSE3Yzdk

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

Are you single ? 😋

ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+xhRS5J72tH1lZjA0
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+xhRS5J72tH1lZjA0

የጠለቀችው ጨረቃ ክፍል 9 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ ድምፇን ሰምቼ ዘወር ስል ማርታ ከአጠገቤ በቅርብ ርቀት ላይ ነበር የነበረችው። ጠጋ ብላ ምን ብዬ እንደማመሰግንህ አላቅም እናቴን አትርፈህልኛል ዛሬ የአንተ መኖር ለእናቴ ተጨማሪ ቀናቶችን ሰጥቶልኛል። አንድ ቀን ዘግይተህ ቢሆን እናቴን እስከመጨረሻው አጥቻት ነበር ለሰው መድሃኒቱ ሰው ነው ይባላል ለኔ እናት ግን ህይወት ነው የሆንከው ብላ በረዥሙ ተንፈሰች። ብዙ ብትናገርም የሰማሁት እነዚህን ቃላቶች ነው በሀዘን ውስጥ የነበረው የቅድሙ ፊቷ አሁን የለም። ማርታን በአንድ ቀን ውሎ ግለፃት ብባል ውበቷ እንከን የለሽ ፣ ስርዓቷ ደሞ በአንድ ቀን ወለል ብሎ የታየ ፣ ለእናቷ ያላት ፍቅር በታሪክ መዝገብ ላይ ሚመዘገብ የጥቂት ደቂቃዎች ድምር ነች። በአንድ ቀን የሰውን ማንነት መገመት ቢከብድም መነሻ አይን ነው እና ባየሁት ነገር ሁሉ ተገርምያለው። ምስጋናዋን ተቀብዬ ለእናቴ ማደርገውን ነገር እንዳደረግኩ ነገርኳትና ወደ ክፍሌ አመራሁኝ። አዲስ አበባ ላይ ቀናቶችን አስቆጠርኩኝ ከጋሼ ጋ የነበረንም ቀረቤታ በቀናቶች ውስጥ እየጨመረ መጣ። ጋሼም ቃል በገቡት መሰረት የጓደኛቸው ልጅ ጋ በንብረት ተቆጣጣሪነት አስገቡኝ። እማዬ ጋ ቀን በቀን በመደዋወል ያለሁበትን መልካም ሁኔታ እየነገርኳት ቀናቶችን አሳለፍን። ማርታ የልብ ጓደኛ እና እህቴ ሆነች። እህትነት ደስ ይላል የስጋ ዝምድና ያልታከለበት በመልካም ፍቃድ ውስጥ የታጠረ መዋደድ። ወይዘሮ ስንዱ ልጆቻቸው ስም ውስጥ ስሜን ከተው መጥራት ከጀመሩ ሰነባበቱ። ቤቱ በደሴ ወግና በቆላ ተንቤን የቆንጆዎች ጨዋታ ሌላ አዲስ ገፅታ ፈጠረ። ማርታ ጋ የነበረን ቀረቤታ እያደገ ወደ ሌላ ስሜት መቀየር ማይችል ሚመስል የእህትነትን ገመድ አሰርን። በስራዬ ከሚባለው በላይ ጠንካራ ሆኜ ወጪ ገቢውን በመቆጣጠር የአቶ ሀብታሙን ቀልብ መሳብ ቻልኩኝ። ከማርታ ጋር የስራ ቦታችን ቅርበት ስለነበረው አንድ አንዴ ምሳ አብረን መብላት ጀመርን። አንድ ቀን ማርታ በጨዋታችን መሀል ፍቅር ለአንተ ምን ድን ነው? አለችኝ። እኔም ሳቅ ብዬ ከማን ጋ ፍቅር ያዘሽ? አልኳት ቲ አይጥ የምን ፍቅር እንደው ለማወቅ ነው የከተማ እና የገጠር ፍቅር አረዳድ ልዩነቱ ብላ ከት ብላ ሳቀች። ሳቋን ተቀብዬ አስተጋባው። ያውም መቸም አልኩኝ ወለኛ ዘዬ ፍቅር በኛ ቀዬ ቅኔ ነው አልኳት ቅኔ ማለት ሳትቀልድ መልስልኝ አለች መልሱ ለማወቅ በተጣፈደ በሚመስል አስተያየት። ያው አንድ አንዶች ምን ይላሉ መሰለሽ "በፍቅር የተነካ ጊዜ ሁሉም ሰው ባለቅኔ ይሆናል"ፍቅር እራሱ ቅኔ ነው ይላሉ። ፍቅር ራሳችን ውስጥ ሌሎችን ማኖር፣ ያለፍቃድ በአንድ ሰው ተገዢ መሆን ነው። ቀና ብዬ እያየሗት ለዚህ አይደል አፍቃሪው " ቅሉን አንድ ልብ ቢኖረኝም ዛሬ ለአንቺ ሰጥቻለው እና  አሁን አንቺ ሁለት ልብ እኔ ምንም የለኝምና ልቤን ጠብቂልኝ ብሎ  በተደጋጋሚ  ሚናገረው" ። ማርታዬ የእውነት ማፍቀር የቻለ ሰው እድለኛ ልብ አለው አየሽ ስታፈቅሪ አንዴ ገጣሚ ፣ አንዴም ባለቅኔ ትሆኛለሽ ፍቅር የንፁህ ልቦች ዜማ ነው። ማርታዬ በፍቅር መያዝ በጣም ቀላል ነገር ነው መንገድ ላይ ተያይዘው ምታያቸው ፣ ቤታቸው ላይ ትዳር መስርተው እሚኖሩ ፣ ልጅ የወለዱ ሁሉንም አቁመሸ እንዴት ነው የተጣመራቹት ብትያቸው መልሳቸው ቀላል ይሆናል። አንደኛው አንድ ቀን የሆነ ሰርግ ላይ አየሗት ከዛ በሗላ ወደድኳት ሲል ትሰሚዋለሽ ፣ አንደኛዋ ደሞ ፌስቡክ ላይ እያወራን ስርዓቱ ተመችኝ እና ወደድኩት ሌላኛዋንም ብትጠይቂ ሲዘፍን ድምፁ ያምራል መሰል ምክንያቶችን  ጠቅሰው በፍቅር የተያዙበትን ትናንሽ ምክንያቶች ይነግሩሻል ሰው በቀላሉ ፍቅር ሊዘው ይችላል። ከፍቅር መውጣት ግን እጅግ መራራ ነው ለዚህ ነው ማትወጣው የፍቅርን ዜማ ቅኝት አትቀኝ ሚባለው። መለያየት ከባድ ነው የወደዱትን ሰው ማጣት ህመም ነው ፤ የወደድሽውን ሰው ለማስታወስ ብዙ ምክንያቶች አያስፈልግም የበላቹበት ሆቴል የተራመዳቹበት መንገድ ሁሉ ትዝታ ይሆናል ሰው ያፈቀረውን ሲያጣ አብሮ የተኗኗረውን የህይወት አጋር ሲለይ መለየቱ ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን ጠባሳው ማይሸር ይሆናል ቢሽርም ምልክቱ እንዳለ ይቀመጣል አንድ አንድ የሀገራችን ሰዎች "አብሮነት ምን ያህል እንደሚያስቸግር ግድ አይሰጠኝም ከመለያየት ሚብስ ነገር የለም"" ሚሉት በፍቅር አለም ውስጥ ምንም ቢመጣ በትዳር ውስጥ ምንም ቢፈጠር ከመለያየት ሚብስ ነገር የለም ማለታቸው ነው። መለያያት አደጋ ነው ፍቅር መመስረት ግን ይቀላል ብዬ አጠገቤ ያለውን ውሃ አንስቼ ጠጣሁት። ማርታ በእናት በእናትህ አውራልኝ እያለች እንደ ህፃን ልጅ ንጭንጭ ማሰማቷን ጀመረች። ወረኛ ነህ ነው? የኔ ጥያቄ እንደዛ ማለቴ አይደለም እሺ ታድያ ሰው ከተለያየ በሗላ ለምን ሰላም አይሆንም ለአይን እኮ ነው ሚጠላላው ለምንድን ነው? አለችኝ ፍቅር ማይሽር ጠባሳ ከሆነ ለምን ሰው ጠባሳ ያስቀመጠበትን ሰው ጠላ አይባልም ግን የምር ጠልቶት ነው ሚለው በራሱ ሌላ ጥያቄ ነው። ማርታዬ ልብ ብለሽ ከሆነ ለረዝዥም አመት አብረው የኖሩ ሰዎች እና የተፋቀሩ ሰዎች በሆነ አጋጣሚ ከተለያዩ በሗላ በሆነ የህይወት አጋጣሚ መንገድ ላይም ሆነ ሌላ አንድ ቦታ ሲገናኙ ከፍተኛ ድንጋጤ እና መደናበር ሁለቱም ላይ ይታያል። እንደ አንቺ ሂል ጫማ ምታረግ ከሆነ ደሞ ልትወድቅም ትችላለች ብዬ ሳቅኩኝ። ሂዛ እሺ ቀጥል የጠየቅኩህን በደንብ አላብራራህልኝም አለችኝ። ያ ማለት የሆነ የቀረ ነገር በሁለቱ መሀል አለ ማለት ነው። አንድ መረዳት ያለብሽ ነገር ግን አንዲት ሴት ከአንድ ፍቅረኛዋ ወይም ባሏ ከተለያየች በሗላ እርሱን በምታገኝበት አጋጣሚ ሁሉ ከእርሱ የተሻለ ሁና መቅረብን ትፈልጋለች። በምንም ሁኔታ ጉዳቷ እንዲታወቅባትም አትፈልግም ቅርብ ቦታ ሚገናኙ ከሆነ  ደሞ የራሷን ህይወት በማስመሰል ውስጥ ታሳልፈዋለች። አስመሳይ ማንነትን ትፈጥራለች በየቀኑ መዋብ ሌሎችን መቅረብ ሀዘኗ የድሮ ፍቅረኛዋ ጋ እንዳይደርስ መከላከል። አንተ በመሄድ ምንም አልጐደለብኝም ሚል ስዕል ያ ሰው ላይ መሳል ትፈልጋለች። ወንድም ቢሆን ለጓደኞቹ ምንም እንዳልተፈጠረ በማስመስል ይናገራል እቤት ሲገባ የመጀመርያ ስራዋ ፎቶዋን አውጥቶ ማየት ይሆናል። ለዚህ ነው አየሽ መረሳሳት ማይችሉበት ነገር ውስጥ ይገቡና ህይወታቸው ይዘበራረቃል። በነገረችን ላይ አንድ አንድ ግንኙነቶች የፈለገ ቢቆይ በአንድ የስልክ መልዕክት ወደ ነበረበት ይመለሳል። ዳግም አይኑን አላይም ያለች ጓደኛሽ ከእርሱ ውጪ ብላ በንጋታው ትመጣለች። አየሽ አንድ አንዴ ፍቅር በራሱ ምህዋር ውስጥ ይከትሽና የአንቺን አዛዥነት አይፈልግም የናፈቅሽውን ሰው ቴክስት ሲልክ ኩራትሽን ገርስሶ እራሱ በእጅሽ ፍቅር ሰው ሆኖ ይመልሳል። ማርታ ፍቅር የያዘው ሰው ላፈቀረው ምኑንም ይሰጣል ሴት ስታፈቅር ደሞ በምድር ላይ ከባዱን ስህተት ትሰራለች በአደራ ከቤተሰቧ የተረከበችውን ክብሯን እንኳን ለምትወደው ሰው ትሰጣለች። ድሮ ድንግልና ለሰርግ ነበር አሁን ለልደት ሆንዋል ብዬ ሳቅኩኝ። ባለጌ አለች በከተማ ሴቶች ለዛ። በይ ተነሺ አሁን ወደ ስራችን እንግባ ብዬ ብድግ ስል። እጄን ያዘችኝ... #ይቀጥላል… @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+xhRS5J72tH1lZjA0
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ከጉዳት መልስ ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+xhRS5J72tH1lZjA0

Repost from N/a
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹

5+5×5-5 = ?